አዲስ አበባ-የኢትዮጵያ አየር መንግድ ለሩሲያ አዉሮፕላን ማከራየት አይፈልግም-ዋና ሥራ አስፈፃሚ DW : የኢትዮጵያ አየር መንግግድ ለሩሲያ አየር መንገዶች አዉሮፕላን ለማከራየት ተስማምቷል የሚለዉን ዘገባ አየር መንገዱ አስተባበለ።ዩክሬንን በመዉረሯ ምክንያት ዩናይትድ ስቴትስ፣ የአዉሮጳ ሕብረትና ተባባሪዎቻቸዉ ተደጋጋሚ ማዕቀብ የጣሉባት የሩሲያ አየር መንገዶች አዉሮፕላንና …

የኢትዮጵያ መንግስት የሚቆጣጠረዉ አየር መንገድ የሞስኮ-ዋሽግተንና ብራስልሶች ጠብ ሰለባ እንዳይሆን በጥንቃቄ መጓዙን የመረጠ መስሏል። Read more »

በኦሮሚያ ክልል የምዕራብ አርሲ ዞን ኮኮሳ እና ነንሰቦ ወረዳዎችና የሲዳማ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች በተቀሰቀሰ የድንበር ግጭት፣ ሁለት ሰላማዊ ሰዎች ሕይወታቸው ማለፉንና በ7ቱ ላይ አካላዊ ጉዳት መድረሱን ቢቢሲ ዘግቧል። ጥቃቱን ያደረሱት ከሲዳማው ጉራ ወረዳ የተሻገሩ ታጣቂዎች መኾናቸውንና ጥቃቱን ተከትሎ ነዋሪዎች መፈናቀላቸውን …

በኦሮሚያ ክልልና የሲዳማ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች በተቀሰቀሰ የድንበር ግጭት Read more »

በተመድ የኤርትራ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ሶፊያ ተስፋማርያም፣ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በቅርቡ ስለ ኢትዮጵያና ኤርትራ ትብብርና ውህደት ያቀረቡትን ፍኖተ ካርታ “ቅንነት የጎደለው” እና “ኤርትራን ለኢትዮጵያ የባሕር በር ፍላጎት ተገዢ ለማድረግ ያለመ ነው” በማለት አጣጥለውታል። አምባሳደር ሶፊያ፣ የዲና ሃተታ “በኤርትራ ትክሻ ላይ …

በኤርትራ ትክሻ ላይ ኢትዮጵያ በውስጣዊና ቀጠናዊ ደረጃ የተበላሸባትን ምስል ለማደስ የተቀነባበረ ነው Read more »

አብይና ሹመኞቹን ማመን ቀብሮ ነው ! …… Ethiopian Human Rights Commission ኢሰመኮ ” በዚህ ኮሚሽን ተገዶ የሚኖር፣ ተገፍቶ የሚወጣ ኮሚሽነር መኖር የለበትም እኔን ጨምሮ ” – ይህንን ያለው ትላንት የሕወሓት አሽከርና ተላላኪ የነበረው ዛሬ ለኦሕዴድ እና ለአብይ አሕመድ በአሽከርነት የሚላላከው …

አብይና የኢሰመኮ ሹመኞቹን ማመን ቀብሮ ነው Read more »

” የቢዝነስ እና የቱሪስት ቪዛ አመልካቾች እስከ 15 ሺህ ዶላር የሚደርስ ገንዘብ በማስያዣነት ይጠየቃሉ ” – አሜሪካ የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ወደ አገሪቱ ለመግባት የቢዝነስ እና የቱሪስት ቪዛ አመልካቾች እስከ 15 ሺህ ዶላር የሚደርስ ገንዘብ በማስያዣነት ሊጠየቁ እንደሚችሉ አስታውቋል። …

” የቢዝነስ እና የቱሪስት ቪዛ አመልካቾች እስከ 15 ሺህ ዶላር የሚደርስ ገንዘብ በማስያዣነት ይጠየቃሉ ” – አሜሪካ Read more »

” ወንድሜ ተርፏል መነሻው ከራያ ነው ሳምንት አልፏል ከቤት ከወጣ እና ከእሱ ጋር የነበሩት አብዛኛዎቹ ሞተዋል ” – ወንድም 🕯” ራያ አላማጣ አካባቢ ለሟች ቤተሰቦች መርዶ ተነግሯል ! ” 154 ኢትዮጵያውያንን ጭና መዳረሻዋን ወደ ሳኡዲ አረቢያ ያደረገች ጀልባ በመስጠሟ እስካሁን …

154 ኢትዮጵያውያንን ጭና መዳረሻዋን ወደ ሳኡዲ አረቢያ ያደረገች ጀልባ በመስጠሟ አብዛኞቹ የራያ ልጆች ናቸው በአደጋው የሞቱት Read more »

714 ሚልዮን ዛፍ በአንድ ቀን… ቁጥሮቹ ሲፈተሹ!   ( ኤሊያስ መሰረት እንደፃፈው ) በመጀመርያ፣ በቅርቡ በሌላ አንድ ፅሁፌ ላይም እንዳነሳሁት ሰባም ይሁን ሰባት መቶ ሚልዮን ችግኝ መትከል በጎ ስራ ነው፣ መንግስት ከሚያከናውናቸው ተግባራት መሀል የማደንቀው አንዱ ነው። ይሁንና እንደ አንድ ተራ …

714 ሚልዮን ዛፍ በአንድ ቀን… ቁጥሮቹ ሲፈተሹ! Read more »