እ.ኤ.አ. የ2024 የሀገር ውስጥ የሰብአዊ መብት ተግባራት ሪፖርቶች፡ ኢትዮጵያ EXECUTIVE SUMMARY Section 1. Life a. Extrajudicial Killings b. Coercion in Population Control c. War Crimes, Crimes against Humanity, and Evidence of Acts that May Constitute Genocide, or Conflict-Related Abuses Section …

2024 Country Reports on Human Rights Practices: Ethiopia : እ.ኤ.አ. የ2024 የሀገር ውስጥ የሰብአዊ መብት ተግባራት ሪፖርቶች፡ ኢትዮጵያ Read more »

የኤርትራው መንግሥት ቃል አቀባይ የማነ ገብረመስቀል፣ የኢትዮጵያው ብልጽግና ፓርቲ ደጋፊችና ተሳዳቢዎች፣ በኤርትራ ላይ በየቀኑ “የስድብ መዓት በማውረድ” እና “የስም ማጥፋት ዘመቻ” በማካሄድ ተጠምደዋል በማለት ወቅሰዋል። ኤርትራ የኢትዮጵያን ልማት ስታስተጓጉል ቆይታለች የሚል “የስም ማጥፋት” እየቀረበባት እንደሆነ የጠቀሱት የማነ፣ ሆኖም ኤርትራ የቀጠናው …

የብልጽግና ፓርቲ ደጋፊችና ተሳዳቢዎች በኤርትራ ላይ በየቀኑ “የስድብ መዓት በማውረድ” እና “የስም ማጥፋት ዘመቻ” በማካሄድ ተጠምደዋል Read more »

የአብይ ሠራዊት ሰሞኑን በምሥራቅ ወለጋ ዞን በጊዳ አያና እና ኪረሙ ወረዳዎች ከአማጺው የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊትና ከአማራ ክልል ድንበር ተሻግረው ከሚመጡ ታጣቂዎች ጋር ውጊያዎችን እያደረገ መኾኑን የአካባቢውተሰምቷል። በተለይ በኪረሙ ወረዳ “በዴሳ”፣ “ሲሬ ዶሮ”፣ “ባጊን” እንዲሁም “ኦፍጪ” ከተባሉ ኦሮሚያ ክልል ከአማራ ክልል …

የአብይ ሰራዊት በወለጋ ከኦነሠ እና ከፋኖ ታጣቂዎች ጋር እየተዋጋ መሆኑ ተሰምቷል Read more »

በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ወለጋ ዞን ጊዳ አያና ወረዳ ጊዳ ከተማ፣ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ዛሬ በፈጸመው ጥቃት ከ150 በላይ ታራሚዎችን ማስመለጡ ተሰምቷል ። አብዛኞቹ ታራሚዎች፣ በአካባቢው ጥቃት ሲፈጽሙ የነበሩ ታጣቂዎች መኾናቸውን ምንጮች ነግረውናል። ኹሉም ሊባል በሚችል ደረጃ ከእስር ቤቱ አምልጠዋል በማለት …

የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት በብልፅግና ታስረውበት የነበሩትን አባሎቹን ነጻ አወጣ Read more »

የውጭ ምንዛሪ እጥረት ጉዳይ በኢትዮጵያ ለረዥም ጊዜ የኢኮኖሚ ችግር ሆኖ መቆየቱ ይነገራል፡፡ ‹‹ዶላር ናረ፣ ብላክ አሻቀበ፣ ባንክ ስንት ገባ?›› የሚሉ ሐረጎች ከብዙዎች አፍ የማይጠፉ የወሬ መጀመሪያ ርዕሶች ከሆኑ ከራርመዋል፡፡ ይህ ሁሉ የኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሪ እጥረት እጅግ ሥር የሰደደ ችግር ሆኖ …

የውጭ ምንዛሪ ድርቅ በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ የደቀነው ፈተና Read more »

ዩኒቨርሲቲዎች ብቁ ተማሪ ከማውጣት፣ ጥናት ከማካሄድ፣ የምርምር ሥራዎችን ከማድረግ ይልቅ የመንግሥት የፖለቲካ መሣሪያ ሆነው በማገልገል ላይ ናቸው ሲሉ፣ የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትሩ ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) ይህንን የተናገሩት ሐምሌ 28 እና 29 ቀን 2017 ዓ.ም. ‹‹ከፍተኛ ትምህርት ለላቀ ተፅዕኖ›› በሚል …

የትምህርት ሚኒስትሩ ዩኒቨርሲቲዎች የመንግሥት የፖለቲካ መሣሪያ ሆነው በማገልገል ላይ ናቸው አሉ Read more »

የትግራይ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ፣ በትግራይና አፋር ክልሎች አዋሳኝ የሚንቀሳቀሰው የትግራይ አፈንጋጭ ታጣቂ ቡድን ዛሬ በክልሉ ጸጥታ ኃይሎች ላይ ለሁለተኛ ጊዜ ጥቃት አድርሷል በማለት ባወጣው መግለጫ ከሷል። ቢሮው፣ ታጣቂ ቡድኑ “ጠብጣብ” በተባለ ቦታ ላይ አደረሰው ባለው ጥቃት የአንድ የክልሉ ጸጥታ ኃይል …

ከአፋር የተነሳ ኃይል በሕወሓት ወታደሮች ላይ ጥቃት አደረሰ Read more »

ታጣቂዎች በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ወረ ጃርሶ ወረዳ በጎሐ ጽዮን እና ቱሉ ሚልኪ ከተማ መካከል ገብርኤል ቤተክርስቲያን አካባቢ ትናንት 8 ሰዓት ገደማ ከ40 በላይ የአውቶብስ ተጓዦችን ማገታቸውን ተሰምቷል። ታጣቂዎቹ እገታውን የፈጸሙት፣ ከአዲስ አበባ ወደ አማራ ክልል ሲጓዝ በነበረ “ታታ” …

በጎሐ ጽዮን እና ቱሉ ሚልኪ ከተማ መካከል ከ40 በላይ የአውቶብስ ተጓዦች ታገቱ Read more »

ጾመ ፍልሰታ ! ” እግዚአብሔር በቅድስት ድንግል ማርያም ማሕፀን ሊያድር የቻለው ‘እንዳልኸኝ ይሁንልኝ’ ብላ ታዛዥነትዋን በገለጸች ጊዜ ነው፤ እኛም እንዳልከን ይሁንልን እያልን እንደእስዋ ታዛዥ መሆን አለብን ! ” – ቅዱስነታቸው ” በጾመ ማርያም ሱባዔ ስለሀገር ሰላምና ስለሕዝብ ደኅንነት በመጸለይ፣ በልዩ …

ጾመ ፍልሰታ ! ከቅዱስነታቸው መልዕክት Read more »

በጅግጅጋ ከተማ ውስጥ የሚዘዋወሩ አንዳንድ የየመን ዜግነት ያላቸው ግለሰቦች እና ተባባሪዎቻቸው እየፈፀሙት ያለው አስደንጋጭ ድርጊት ድርጊቱ በክልሉ ሀላፊዎች እና በሚድያዎች እስካሁን ይፋ ባይደረግም ህዝቡ ውስጥ ውስጡን ያወራዋል፣ ባለፉት ጥቂት ሳምንታትም የተወሰኑ ሰዎች ከድርጊቱ ጋር በተያያዘ በቁጥጥር ስር ውለዋል። ተጨማሪ ያንብቡ: …

በጅግጅጋ የየመን ዜግነት ያላቸው ግለሰቦች እየፈፀሙት ያለው አስደንጋጭ ድርጊት Read more »

ትውልዱ የራሱ መስመር አለው!አዲሱ ትውልድ የገጠመው ጥያቄ ዘመናትን የቆዬ ቢሆንም በአሮጌ ቀመር ተሰልቶ ምላሽ የሚገኝበት አይደለም። በተሸነፈ አስተሳሰብ እና ቀመሩን ባልተረዳ ቡድን ተመርቶ የሚገኝ ድልም አይኖርም።ትዉልዱ የራሱን የፖለቲካ ፍልስፍና፣ የእሳቤ መነፅር እና እውነት በራሱ መንገድ አንብሮ እና አስርጾ ዘመኑን የዋጀውን …

ትውልዱ የራሱ መስመር አለው! Read more »

በቱሉ ዲምቱ ኮንዶሚኒየም ያሉ ነዋሪዎችን ስጋት ላይ የጣለው በምሽት የቤተሰብ መረጃ የመሰብሰብ ድርጊት ከሰሞኑ በቱሉ ዲምቱ ኮንዶሚኒየም ነዋሪ የሆኑ ዜጎች ስጋት ገብቷቸዋል፣ ምክንያቱ ደግሞ ባልተለመደ መልኩ አንዳንድ ግለሰቦች እና የፀጥታ አካላት በጥምረት በምሽት እያረጓቸው ያሉ እንቅስቃሴዎች ናቸው። ተጨማሪ ያንብቡ: https://tinyurl.com/4c9sjj2e