አሜሪካ ከተመድ የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባህል ተቋም (UNESCO) ልትወጣ ነው። ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ዳግም ወደ ነጩ ቤተመንግስት ከተመለሱ በኋላ አሜሪካ ከአለም አቀፍ ተቋማት እንድትወጣ እየሰሩ ሲሆን አሁን ከዩኔስኮ እንድትወጣ መወሰናቸውን የነጩ ቤተመንግሥት ምክትል ቃለ አቀባይ አና ኬሊ ተናግረዋል። አና ኬሊ …

አሜሪካ ከተመድ የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባህል ተቋም (UNESCO) ልትወጣ ነው። Read more »

  አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ጀግናው ሰራዊታችን ሀምሌ 11/2017 ዓ.ም የአገዛዙን ሰራዊት የሚደመስስ የረቀቀ ወታደራዊ ዕቅድ በማቀድ ከንጋቱ 11:00 ሰዓት ጀምሮ በመተማ ወረዳ ሽመለ ጋራ፣ደለሎ ቁጥር አንድና ቁጥር አምስት በከፈተው ወታደራዊ ማጥቃት ከ170 በላይ የተደመሰሰ፣ከ40 ጠላት እጅ …

አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ መግለጫ Read more »

ዘወትር የሚባርቁት የአብይ አህመድ ጥይቶች ““““““““““““““““““““““““` አብይ “አነጣጥሮ” የሚተኩሰው ጥይት ሁሉ የሚባረቅበት ሰው ነው። ጥቂት ማሳያወችን እንመልከት:- በአግባቡ ወንበሩን ሳያደላድል በጀመረው “የቀንጅብ ፖለቲካው” ከትግራይ የፖለቲካ ኃይል ጋር በገባው እሰጥ አገባ ምክንያት ብዙ እልቂት ያስከተለውን የሰሜኑን ጦርነት አዋለደ። ለግዜያዊ የፖለቲካ ትርፍ …

ዘወትር የሚባርቁት የአብይ አህመድ ጥይቶች ( አርበኛ ፋኖ አስረስ ማረ ዳምጤ ) Read more »

የኤርትራው ፕሬዝደንት የብልፅግና ፓርቲን ‘ርካሽ ውሸት’ በማሰራጨት እና ለጦርነት ዝግጅት በማድረግ ከሰሱ ከኢትዮጵያ የባህር በር አጀንዳ ጀርባ የኤምሬቶች ወደብ የማስፋት ፍላጎት አለ በማለት የኤርትራው ፕሬዝደንት ሲናገሩ ተደመጡ የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከሀገሪቱ የቴሌቭዥን ጣብያ ጋር ረዘም ያለ ቃለ-መጠይቅ አድርገው ነበር። …

ከኢትዮጵያ የባህር በር አጀንዳ ጀርባ የኤምሬቶች ወደብ የማስፋት ፍላጎት አለ ( የኤርትራው ፕሬዝደንት ) ሙሉ ቃለ መጠይቁን ይዘናል Read more »

እናት ፓርቲ፣ የመንግሥት ሠራተኞች “የፖለቲካ ቁማር መያዣ” ተደርገዋል ብሎ እንደሚያምን ባወጣው መግለጫ ገልጧል። ፓርቲው፣ ኑሮ የከበዳቸው ተቀጣሪ ሠራተኞች ለመብታቸው በሕጋዊና ሰላማዊ መንገድ እንዲታገሉ ጥሪ አድርጓል። ከወቅታዊው የገንዘብ የመግዛት አቅም መውደቅ አኳያ የመንግሥት ሠራተኞች የደመወዝ ጭማሪ ባስቸኳይ እንዲታይና መንግሥት የኑሮ ውድነትን …

የመንግሥት ሠራተኞች “የፖለቲካ ቁማር መያዣ” ተደርገዋል Read more »

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ አወዛጋቢውንና የተሻሻለውን የፌደራል ገቢ ግብር አዋጅ ለውጥ ሳይደረግበት በ5 ተቃውሞና በ12 ድምጸ ተዓቅቦ በአብላጫ ድምጽ አጽድቋል። ግብር የሚቆረጥበት ዝቅተኛ ደመወዝ ከ2 ሺሕ ብር ወደ 8 ሺሕ 324 ብር ከፍ እንዲደረግ የቀረበው ሃሳብም ተቀባይነት ሳያገኝ ቀርቷል። አንዳንድ …

የመንግሥት ሠራተኞችን የኑሮ ሁኔታ ታሳቢ ያላደረገ ሕግ ፀድቆ ደሃውን እያንገላታ ነው Read more »