Author: Konjit Sitotaw
የሱዳን ዜጎችን በመጠቀም በቀን ከ1 ሚልዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ በኤርፖርት በኩል ከሀገር እየወጣ ይገኛል ( ልዩ ዘገባ )
የሱዳን ዜጎችን በመጠቀም በቀን ከ1 ሚልዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ በኤርፖርት በኩል ከሀገር እየወጣ ይገኛል፣ እንዴት? “ከዚህም በተጨማሪ ‘መስመርተኛ’ እና ‘ድርድር’ በሚል ህገወጥ አሰራር አንድ የኤርፖርት ፈታሽ በቀን እስከ 200 ሺህ ብር ገንዘብ ለኪሱ ይቀበላል” ተጨማሪ ያንብቡ: https://tinyurl.com/2vcb5tak
ሕወሃት እና የፌደራል መንግሥት ተፈናቃዮችን የፖለቲካ መያዣ በማድረግ ለከፋ ጉስቁልና ዳርገዋል
ቅድሚያ ለሰብዓዊ መብቶች ኢትዮጵያ፣ ሕወሃት እና የፌደራል መንግሥት ተፈናቃዮችን የፖለቲካ መያዣ በማድረግ ለከፋ ጉስቁልና ዳርገዋል ሲል ዛሬ በሠጠው መግለጫ ወንጅሏል። የቅድሚያ ለሰብዓዊ መብቶች ኢትዮጵያ ዳይሬክተር ተስፋለም በርኸ፣ መንግሥት ከፕሪቶሪያው የግጭት ማቆም ስምምነት ማዕቀፍ ውጪ በአፍሪካ ኅብረት የተፈናቃዮች ያካምፓላ ድንጋጌ መሠረት …
ሕወሃት እና የፌደራል መንግሥት ተፈናቃዮችን የፖለቲካ መያዣ በማድረግ ለከፋ ጉስቁልና ዳርገዋል Read more »
በኢትዮጵያ የአውሮፓ ኅብረት ልዑክ፣ 22 የኅብረቱ አባል አገራትና ኖርዌይ፣ ፌደራል መንግሥቱና ሕወሃት ፖለቲካዊ ንግግር እንዲጀምሩ ጠይቀዋል
በኢትዮጵያ የአውሮፓ ኅብረት ልዑክ፣ 22 የኅብረቱ አባል አገራትና ኖርዌይ፣ ፌደራል መንግሥቱና ሕወሃት ከቀጣዩ ሳምንት በፊት “ፖለቲካዊ ንግግር” እንዲጀምሩ ጠይቀዋል። አውሮፓ ኅብረት እና አገራቱ በዚህ መግለጫቸው፣ እስካሁን ተግባራዊ ባልሆኑት የግጭት ማቆም ስምምነቱ አንቀጾች አተገባበር ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ እንደሆኑ አረጋግጠዋል። ተፈናቃዮች ወደ …
በኢትዮጵያ የአውሮፓ ኅብረት ልዑክ፣ 22 የኅብረቱ አባል አገራትና ኖርዌይ፣ ፌደራል መንግሥቱና ሕወሃት ፖለቲካዊ ንግግር እንዲጀምሩ ጠይቀዋል Read more »
አመራሮች በኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ታጣቂዎች ጥቃት ተገደሉ
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ያያ ጉለሌ ወረዳ የብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካ አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ ክንፉ ነጋሹን ጨምሮ አራት የቀበሌ አመራሮች አሊዴራ በተባለ ቀበሌ ቅዳሜ’ለት በኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ታጣቂዎች ጥቃት እንደተገደሉ ዋዜማ ሠምታለች። በጥቃቱ፣ ለጊዜው ቁጥራቸው ያልታወቀ በርካታ የመከላከያ፣ የፖሊስና የሚሊሺያ …
በአማራ ክልል ስለሚካሄደው ግጭት ኢትዮጵያዊያን ገለልተኛ መረጃ እንዳያገኙ ተገድቧል! ( ዓለማቀፉ የጋዜጠኞች ፌዴሬሽን )
ዓለማቀፉ የጋዜጠኞች ፌዴሬሽን፣ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን በዶይቼ ቬለ ዘጠኝ ዘጋቢዎች ላይ የጣለውን ጊዜያዊ እገዳ ባስቸኳይ እንዲያነሳ ትናንት ባወጣው መግለጫ ጠይቋል። ፌዴሬሽኑ፣ ውሳኔው ጣቢያውን “ዝም ለማሠኘት” እና “በአማራ ክልል ስለሚካሄደው ግጭት ኢትዮጵያዊያን ገለልተኛ መረጃ እንዳያገኙ ለመገደብ” ያለመ ነው በማለት ተችቷል። …
በአማራ ክልል ስለሚካሄደው ግጭት ኢትዮጵያዊያን ገለልተኛ መረጃ እንዳያገኙ ተገድቧል! ( ዓለማቀፉ የጋዜጠኞች ፌዴሬሽን ) Read more »
ዓለማቀፉ ኅብረተሰብ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚካሄዱ “ማንነት” እና ኃይማኖት-ተኮር” ጥቃቶች መንግሥታዊ መዋቅሮችን የተከተሉ ስለመኾናቸው ምርመራ ያድርግ
መኢአድን፣ እናት ፓርቲንና ኢሕአፓን ጨምሮ አምስት ፓርቲዎች የመሠረቱት ጥምረት፣ ዓለማቀፉ ኅብረተሰብ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚካሄዱ “ማንነት” እና ኃይማኖት-ተኮር” ጥቃቶች መንግሥታዊ መዋቅሮችን የተከተሉ ስለመኾናቸው ምርመራ እንዲያደርግ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ጥሪ አድርጓል። በቅርቡ በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ አርሲ ዞን በሚገኙ ወረዳዎች ማንነታቸው ባልታወቁ ታጣቂዎች …
ከአንድ ክልል የደመወዝ ጭማሪ በጀት ላይ ከ1 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር በላይ ጉድለት ተፈጠረ
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሲቪል ሠርቪስ ቢሮ፣ መንግሥት ከመስከረም ጀምሮ ለኹሉም መንግሥት ሠራተኞች በፈቀደው የደመወዝ ማሻሻያ መሠረት ገንዘብ ሚንስቴር የፈቀደው የ10 ወር የደመወዝ በጀት ከክልሉ ሠራተኞች ቁጥር አንጻር ሲታይ በቂ እንዳልኾነ አስታውቋል። ቢሮው፣ በክልሉ ሠራተኞች የደመወዝ ጭማሪ በጀት ላይ ከ1 ነጥብ …
ከአንድ ክልል የደመወዝ ጭማሪ በጀት ላይ ከ1 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር በላይ ጉድለት ተፈጠረ Read more »
ኤርትራ ለኢትዮጵያ የባሕር በር አልባነት ተጠያቂ እንዳልኾነች ኹሉ የኢትዮጵያን የባሕር በር ሕልም እውን የማድረግ ግዴታም የለባትም
ኤርትራ፣ የኢትዮጵያን የባሕር በር ፍላጎት ለመግታት የመከላከያ ኃይሏን በማጠናከርና ቀጠናዊ ተጽዕኖዎችን በመፍጠር ላይ መኾኗን የአገሪቱ ማስታወቂያ ሚንስቴር ዛሬ ለኤርትራ ሕዝብ በትግሬኛ ባሠራጨው ጽሁፍ ላይ አስታውቋል። ተጽዕኖ ፈጣሪ አገራትና ዓለማቀፍ ድርጅቶች የኢትዮጵያን አካሄድ እንዲያወግዙና ኢትዮጵያ ቀጠናዊ ግጭት ከመቀስቀስ እንድትቆጠብ ግፊት እንዲያደርጉ …
ኤርትራ ለኢትዮጵያ የባሕር በር አልባነት ተጠያቂ እንዳልኾነች ኹሉ የኢትዮጵያን የባሕር በር ሕልም እውን የማድረግ ግዴታም የለባትም Read more »
በ47 ቀን 12 ሾፌር 6 ተሳፋሪ በጥይት ተገድለዋል።
በ47 ቀን 12 ሾፌር 6 ተሳፋሪ በጥይት ተገድለዋል። ከ05/01/2018 እስከ 21/02/2018 ዓም ድረስ ባለው የ46 ቀን ጊዜ በሀገሪቱ በተለያዩ ክልሎች 12 ሾፌር እና 6 ተሳፋሪዎች ተገድለዋል። ይህ ለገፃችን የደረሰ ብቻ ነው ለእኛ ያልደረሱን ግድያዎች ይኖራሉ። ከግድያ በተጨማሪ በዚሁ ጊዜ ለቁጥር …
ግብፅ የኤርትራን ሉዓላዊነት እና የግዛት አንድነት በፅኑ ትደግፋለች – አል ሲሲ
ግብፅ የኤርትራን ሉዓላዊነት እና የግዛት አንድነት በፅኑ ትደግፋለች – አል ሲሲ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን መንግሥት “የዜጎችን በሕይወት የመኖር መብት እንዲያረጋግጥ” ጠየቀች
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን መንግሥት “የዜጎችን በሕይወት የመኖር መብት እንዲያረጋግጥ” ጠየቀች
በትግራይ ላይ ላለፉት አምስት ዓመታት የቀጠለውን የዘር ማጥፋት ዘመቻ የሁለት ወር ነው ብሎ አብይ አሕመድ አቅልሎታል
ሕወሃት፣ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ላይ ባደረጉት ንግግር የትግራዩ ጦርነት የሁለት ወራት ጦርነት ነበር በማለት፣ በትግራይ ላይ ላለፉት አምስት ዓመታት የቀጠለውን የዘር ማጥፋት ዘመቻ አቅልለው ለማቅረብ ሞክረዋል በማለት ከሷል። ሕወሃት፣ የዐቢይ ንግግር በትግራይ ሕዝብ ሞት እና ስቃይ …
በትግራይ ላይ ላለፉት አምስት ዓመታት የቀጠለውን የዘር ማጥፋት ዘመቻ የሁለት ወር ነው ብሎ አብይ አሕመድ አቅልሎታል Read more »
የተቃውሞ ትችት ኃላፊነትን መወጣት እንጂ ባንዳነት አይሆንም! ( ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ )
የተቃውሞ ትችት ኃላፊነትን መወጣት እንጂ ባንዳነት አይሆንም!ከትላንት በስቲያ ማክሰኞ በፓርላማ ያቀረብኳቸው ጥያቄዎች በሚሊዮን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያንን ሕይወት የሚመለከቱ መሠረታዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ ናቸው። እኔ እንደ ሕዝብ ተወካይና ተቃዋሚ ፖለቲከኛነቴ፣ የመንግሥትን ሥራ መተቸትና ለሕዝብ ጥቅም መቆም ስራየም፣ ግዴታዬም ጭምር ነው።የምመራባቸው ብቸኛ መርሆዎች …
የተቃውሞ ትችት ኃላፊነትን መወጣት እንጂ ባንዳነት አይሆንም! ( ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ ) Read more »