ጂንካ ውስጥ እስካሁን ምንነቱ ባልታወቀ አጣዳፊ በሽታ ሁለት የጤና ባለሙያዎችን ጨምሮ ስድስት ሰዎች ህይወታቸው አለፈ
(መሠረት ሚድያ)- ጂንካ ከተማ ውስጥ ባለፉት ሶስት እና አራት ቀናት ውስጥ እስካሁን በምርመራ ባልተረጋገጠ አጣዳፊ በሽታ ምክንያት ስድስት ሰዎች ህይወታቸው ማለፉን ሚድያችን አረጋግጧል። መላ የከተማውን ህዝብ ባስደነገጠው ክስተት የጂንካ ቃለህይወት ቤተክርስቲያን አገልጋዮች እንዲሁም አንድ ዶክተር እና አንድ ነርስ በበሽታው ከተጠቁ …
ጂንካ ውስጥ እስካሁን ምንነቱ ባልታወቀ አጣዳፊ በሽታ ሁለት የጤና ባለሙያዎችን ጨምሮ ስድስት ሰዎች ህይወታቸው አለፈ Read more »