Author: Konjit Sitotaw
ፋኖ በጎንደር እና በወሎ ቤተአምሓራ ቀጠና በተመሣሣይ ወቅት በፈፀመው ስኬታማ ደፈጣ ጥቃት አኩሪ ድል መቀዳጀቱን አስታወቀ!
በሰሜን አማራ ቀጠና አምባጊዮርጊስ አከባቢ በተፈፀመ ደፈጣ ጥቃት የፖሊስ አዛዡን ጨምሮ በርካታ ወታደሮች ሲገደሉ አንድ ወታደራዊ ፓትሮል ተሽከርካሪ ሙሉ በሙሉ መውደሙ ታውቋል። በተመሣሣይ በምስራቅ አማራ ቀጠና ገረገራ ከተማ አቅራቢያ በተፈፀመ ደፈጣ ጥቃት በርካታ የአገዛዙ ወታደሮች ሙትና ቁስለኛ ሲደረጉ፡ ከፍተኛ የጦር መኮንኖች …
ፋኖ በጎንደር እና በወሎ ቤተአምሓራ ቀጠና በተመሣሣይ ወቅት በፈፀመው ስኬታማ ደፈጣ ጥቃት አኩሪ ድል መቀዳጀቱን አስታወቀ! Read more »
ቢቢሲ የብልጽግናው አገዛዝ ወታደሮች በአማራ ክልል በንጹህን ሴቶች ላይ የፈጸሙትን አስገድዶ መድፈር የሚያጋልጥ ዝርዝር ሪፖርት አወጣ
ቢቢሲ አማርኛ በአማራ ክልል በፋኖ እና በአገዛዙ ጦር መካከል እየተካሄደ ያለውን ውጊያ ተከትሎ በመከላከያ ሰራዊት አባላት በህዝቡ ላይ የሚደርሱ ግፎችን ፣ በወታደር የሚደፈሩ ሴቶችን እንዲሁም በግፍ የሚረሸኑ ወጣቶችን አስመልክቶ ዝርዝር ዘገባ አውጥቷል። በዘገባውም የባለታሪኮችን ስምና ማንነታቸውን የሚገልጹ ነገሮችን ለደህንነታቸው ሲል …
ቢቢሲ የብልጽግናው አገዛዝ ወታደሮች በአማራ ክልል በንጹህን ሴቶች ላይ የፈጸሙትን አስገድዶ መድፈር የሚያጋልጥ ዝርዝር ሪፖርት አወጣ Read more »
የእናት ፓርቲን ከቅንጅት መሰረዝ አስመልክቶ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ባሳለፈው ውሳኔ ላይ የተሰጠ መግለጫ
ከቅንጅት ተሳትፎ በማግለል የእናት ፓርቲን እንቅስቃሴ መገደብ አይቻልም! የእናት ፓርቲን ከቅንጅት መሰረዝ አስመልክቶ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ባሳለፈው ውሳኔ ላይ የተሰጠ መግለጫ እናት ፓርቲ አገር አቀፍ ፖለቲካ ፓርቲ ሆኖ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ካገኘበት ከ 2013 ዓ.ም ጀምሮ በአጭር ጊዜ ዝግጅት በምርጫ …
የእናት ፓርቲን ከቅንጅት መሰረዝ አስመልክቶ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ባሳለፈው ውሳኔ ላይ የተሰጠ መግለጫ Read more »
ማስጠንቀቂያ፡ ይህ ሪፖርት የአስገድዶ መድፈር እና የፆታዊ ጥቃት መግለጫዎችን ይዟል። ( አማራ ክልል እና የአብይ አህመድ ወታደሮች)
‘It would have been better if they’d killed me’: A forgotten war destroying women’s lives ማስጠንቀቂያ፡ ይህ ሪፖርት የአስገድዶ መድፈር እና የፆታዊ ጥቃት መግለጫዎችን ይዟል። የተጎጂዎች ስም ተለውጧል እና የግል ጉዳያቸውን እና ደህንነታቸውን ለመጠበቅ የመለያ ዝርዝሮች ተወግደዋል። ወታደሮቹ እሁድ ጠዋት …
ማስጠንቀቂያ፡ ይህ ሪፖርት የአስገድዶ መድፈር እና የፆታዊ ጥቃት መግለጫዎችን ይዟል። ( አማራ ክልል እና የአብይ አህመድ ወታደሮች) Read more »
ፋኖ በሁለት ወረዳዎች በሚገኙ የአብይ ወታደሮች ላይ በከፈተው ጥቃት ስኬታማ ድል ተቀናጅቷል
ፋኖ በሁለት ወረዳዎች በሚገኙ የአብይ ወታደሮች ላይ በከፈተው ጥቃት ስኬታማ ድል ተቀናጅቷል ….. በተለያዩ አገራት ሰልጠው የመጡ የአብይ ልዩ ኮማንዶዎች በጨበጣ እና በደፈጣ በፋኖ ክንድ ተደቁሠው አለቁ …. እነዚህን እና ሌሎች የግንባር መረጃዎችን ይዘናል ያድምጡን …… https://x.com/i/status/1991038738080936284
በፋኖ ቁጥጥር ስር የዋለችው የብልፅግና የፖለቲካ አመራር ምስጢሩን ዘረገፈችው
በፋኖ ቁጥጥር ስር የዋለችው የብልፅግና የፖለቲካ አመራር ምስጢሩን ዘረገፈችው ። እነሆ ያድምጧት …. https://x.com/i/status/1991003031651889465
በጋምቤላ ክልል ከሰሞኑ ማንነትን ለይቶ እየተፈፀመ ባለ ጥቃት የሰላማዊ ዜጎች ህይወት እያለፈ መሆኑ ተሰማ
በጋምቤላ ክልል ከሰሞኑ ማንነትን ለይቶ እየተፈፀመ ባለ ጥቃት የሰላማዊ ዜጎች ህይወት እያለፈ መሆኑ ተሰማ – “ምንም መሸፋፈን አያስፈልገውም። በአካባቢው አጠራር ቀይ ሰው፣ ደገኛ ወይም ሐበሻ በሚባሉ ዜጎች ላይ ጥቃት ሲደርስ ቆይቷል፣ አሁንም እየደረሰ ነው። መሸፋፈን መፍትሄ ስለማይሆን ድርጊቱ ይፋ ሆኖ …
በጋምቤላ ክልል ከሰሞኑ ማንነትን ለይቶ እየተፈፀመ ባለ ጥቃት የሰላማዊ ዜጎች ህይወት እያለፈ መሆኑ ተሰማ Read more »
በአርሲ ዞን በማርበርግ ቫይረስ በሽታ እንደተጠቁ የተጠረጠሩ 13 ሰዎች ሞቱ
በአርሲ ዞን አሰኮ ወረዳ ሁሉቆ ቀበሌ ላይ በማርበርግ ቫይረስ በሽታ እንደተጠቁ የተጠረጠሩ 13 ሰዎች ህይወታቸው ማለፉን ሚድያችን አረጋገጠ “የአካባቢው አመራሮች መረጃውን ካወጣችሁ ተጠያዊ ትሆናላችሁ ብሎ ፀጥ አስብሎናል። አሁን ላይ በአካባቢው የመንግስት ወታደሮች ተሰማርተው ማንም እንዳይወጣ ተከልክሏል”- የአካባቢው የጤና ባለሙያች ተጨማሪ …
በኢትዮጵያ የተከሰተው አዲሱ ገዳይ ቫይረስ በአዲስ አበባ መገኘቱ ተሰምቷል
በማርበርግ ቫይረስ ምክንያት በሀዋሳ ሪፈራል ሆስፒታል አንድ ሰው ህይወቱ ሲያልፍ በአዲስ አበባ ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ደግሞ ምልክቱ የታየባቸው ሰዎች ለይቶ ማቆያ መግባታቸው ታወቀ ባሳለፍነው ሳምንት በጂንካ ከተማ እንደተገኘ ይፋ የሆነው የማርበርግ ቫይረስ ስርጭቱ እየሰፋ መጥቶ እንደ ሀዋሳ እና አዲስ አበባ …
የጂንካ ሆስፒታል ሜዲካል ዳይሬክተር ለመገናኛ ብዙሀን መረጃ መስጠታቸውን ተከትሎ ከሀላፊነታቸው ተነሱ
ዋዜማ- የጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል ሜዲካል ዳይሬክተር በአካባቢው ስለተከሰተው “የሔሞሬጂክ ፊቨር” እንደሆነ በተገመተው ተላላፊ በሽታ ሰዎች መሞታቸውን ገልፀው ለመገናኛ ብዙሀን መረጃ መስጠታቸውን ተከትሎ ከሀላፊነታቸው ተነሱ። ዋዜማ ከደቡብ ክልል ጤና ቢሮና ከሆስፒታሉ ምንጮች እንደሰማችው የጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል ሜዲካል ዳይሬክተር ዶ/ር ቢንያም አስራት …
የጂንካ ሆስፒታል ሜዲካል ዳይሬክተር ለመገናኛ ብዙሀን መረጃ መስጠታቸውን ተከትሎ ከሀላፊነታቸው ተነሱ Read more »
አንጋፋው የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከ4 ሺህ በላይ ሰራተኞቹን ሊያሰናብት መሆኑ ታወቀ
አንጋፋው የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከ4 ሺህ በላይ ሰራተኞቹን ሊያሰናብት መሆኑ ታወቀ ሚድያችን የተመለከተው አንድ የዩኒቨርስቲው የውስጥ ዶክመንት “ዩኒቨርስቲው ከስራ መፈናቀል ከባድ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ እንደሚፈጥር በአግባቡ ይገነዘባል። በመሆኑም በተቻለ መጠን ከስራ መፈናቀሉ እንዲቀንስ ወይም የሚያደርሰው ጎጂ ተፅእኖን በመቀነስ ረገድ …
አንጋፋው የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከ4 ሺህ በላይ ሰራተኞቹን ሊያሰናብት መሆኑ ታወቀ Read more »
በኢትዮጵያው ታላቁ ሕዳሴ ግድብ ዙሪያ ይደረግ የነበረው ድርድር ባሁኑ ወቅት ሙሉ በሙሉ ተዘግቷል
ግብጹ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ባደር አብደላቲ፣ በኢትዮጵያው ታላቁ ሕዳሴ ግድብ ዙሪያ ይደረግ የነበረው ድርድር ባሁኑ ወቅት ሙሉ በሙሉ ተዘግቷል በማለት አል-አሃር ከተባለ ቴሌቪዥን ጣቢያ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ መናገራቸውን የአገሪቱ የዜና ምንጮች ዘግበዋል። አብደላቲ፣ ኢትዮጵያ ያለ ምንም ቅንጅታዊ አሠራር ግድቡን …
በኢትዮጵያው ታላቁ ሕዳሴ ግድብ ዙሪያ ይደረግ የነበረው ድርድር ባሁኑ ወቅት ሙሉ በሙሉ ተዘግቷል Read more »
ታግቶ የተወሰደው የመተማ ሆስፒታል ሐኪም የተጠየቀው ገንዘብ ቢከፈልለትም ተገድሎ ተገኘ
ዝርዝሩን ተጭነው ያንብቡ ፤ ታግቶ የተወሰደው የመተማ ሆስፒታል ሐኪም የተጠየቀው ገንዘብ ቢከፈልለትም ተገድሎ ተገኘ
በሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ኢትዮጵያዊውን የደበደበ የውጭ አገር ሠራተኛ እና ኃላፊው ከአገር ተባረሩ
ለዝርዝሩ ይንን ይጫኑ ፤ በሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ኢትዮጵያዊውን የደበደበ የውጭ አገር ሠራተኛ እና ኃላፊው ከአገር ተባረሩ
በደቡብ ኢትዮጵያ የተከሰተው ደም መፍሰስ የሚያስከትለው በሽታ ምንድን ነው? ሕክምናስ አለው?
lezrzሩ ይንን ይጫኑ ፤ በደቡብ ኢትዮጵያ የተከሰተው ደም መፍሰስ የሚያስከትለው በሽታ ምንድን ነው? ሕክምናስ አለው?