የፌደራሉ ዓቃቤ ሕግ በቀድሞው የሠላም ሚንስትር ዴኤታ ታዬ ደንደአ ላይ ሦስት አዲስ ክሶች መመስረቱ ተሰማ ። ዓቃቤ ሕግ በታዬ ላይ አዲስ ከመሠረታቸው ክሶች መካከል አንዱ፣ የሕወሃት ኃይሎች በ2013 ዓ፣ም በመከላከያ ሠራዊት ሰሜን እዝ ላይ በፈጸሙት ጥቃት ዙሪያ ተከሳሹ ሃሰተኛ መረጃ …

የአብይ አሕመድ የግል እስረኛ ሶስት አዳዲስ ክሶች ተመሰረቱባቸው Read more »

በምርጫ ቦርድ ሕጋዊነቱ የተሰረዘበት ሕወሃት፣ የአፍሪካ ኅብረት የፕሪቶሪያው የግጭት ማቆም ስምምነት አደራዳሪ አካል የስምምነቱን አተገባበር እና የሌላ ዙር ጦርነት ስጋትን ለመገምገም በአስቸኳይ እንዲሰበሰብ ጥሪ አቀረበ። የሕወሃት ማዕከላዊ ኮሚቴ ከኅዳር 8 እስከ 13 ያካሄደውን ስብሰባ ማጠናቀቁን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ፣ አፍሪካ ኅብረት …

ሕወሓት የፕሪቶሪያው ስምምነት አተገባበር ይገምገም ሲል አፍሪካ ሕብረትን ጠየቀ Read more »

የኤርትራ ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር፣ የኢትዮጵያው ገዥ ብልጽግና ፓርቲ በባሕር በር ዙሪያ መግለጫዎችን በማውጣት ኢትዮጵያን የቀይ ባሕር ቁልፍ ባለድርሻ እንድትሆን የሚያደርገው ሙከራ “የማይሳካ”ነው ሲል አጣጥሏል። ሚንስቴሩ፣ ለኢትዮጵያ የባሕር በር ባለቤትነት የሚቀርቡት “የኢኮኖሚ አስገዳጅነት”፣ “የደኅነት” እና “የታሪክ” መከራከሪያዎች የማያዛልቁ ናቸው ብሏል። ሚንስቴሩ፣ …

ብልጽግና ፓርቲ በባሕር በር ዙሪያ መግለጫዎችን በማውጣት ኢትዮጵያን የቀይ ባሕር ቁልፍ ባለድርሻ እንድትሆን የሚያደርገው ሙከራ “የማይሳካ”ነው Read more »

የግብጽ የውሃና መስኖ ሚንስቴር፣ ኢትዮጵያ ከታላቁ ሕዳሴ ግድብ በተናጥል እና ባልተቀናጀ ሁኔታ ከፍተኛ ውሃ በመልቀቅ ችግር እየፈጠረች ትገኛለች በማለት ሰሞኑን አዲስ ክስ አቅርቧል። የግድቡ የውሃ አለቃቅ ተለዋዋጭነት በግድቡ ላይ ቴክኒካዊ እና ሳይንሳዊ አስተዳደር እንደሌለ ያሳያል በማለት የተቸው ሚንስቴሩ፣ ግብጽ በዚሁ …

ኢትዮጵያ በተናጥል እና ባልተቀናጀ ሁኔታ ከፍተኛ ውሃ በመልቀቅ ችግር እየፈጠረች ትገኛለች ( ግብጽ ) Read more »

በሞያሌ ፖሊስ ጣቢያ (OB No. 32/22/11/2025) በቀረበው ይፋዊ ሪፖርት መሠረት፣ የኬንያ ፖሊስ፣ የአስተዳደር ፖሊስ አገልግሎት እና የድንበር ፓትሮል ክፍል መኮንኖች ወደ ውስጥ የገቡትን የአብይ አሕመድ ኃይሎች ለሁለት ሰዓታት ያህል በዘለቀ ግጭት ተዋግተዋል። የኬንያ መከላከያ ሰራዊት በኋላ ላይ ወደ ዘመቻው ተቀላቅሎ፣ …

የአብይ አሕመድ ወታደሮች በሞያሌ አቅራቢያ ኬንያን አቋርጠው ለሁለት ሰዓታት የዘለቀ የትጥቅ ግጭት አስነስተዋል Read more »

በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ አማራዎች አገዛዙ በህዝባቸው ላይ የሚፈፅመውን ግፍና ሰ’ቆቃ በማውገዝ አደባባይ ወጥተዋል …. የቡድን 20 አባል ሀገራት ስብሰባ በሚደረግበት አዳራሽ ፊለፊት በተካሄደው በዚህ ተቃውሞ ላይ ” Stop Amhara Genocide, Stop the hidden Amhara Genocide in Ethiopia , We demand …

በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ አማራዎች አገዛዙ በህዝባቸው ላይ የሚፈፅመውን ግፍና ሰ’ቆቃ በማውገዝ አደባባይ ወጥተዋል Read more »

Alarm Bells Go Off on Ethiopia Concerned Governments Should Act to Prevent Further Abuses The fragile truce largely insulating civilians in northern Ethiopia from war crimes and other abuses may be unraveling. With many countries focused elsewhere, it is increasingly …

ሂዩማን ራይትስ ዎች በኢትዮጵያ የሚካሄደውን የጭካኔ አገዛዝ እና ስርዐት አልበኝነትን አስመልክቶ መግለጫ አውጥቷል። Read more »