Author: Konjit Sitotaw
በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ እና ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲዎች ለተጠናቀቁ ፕሮጀክቶች በየአመቱ በጀት ሲመደብ ነበር !
በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ እና ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲዎች ለተጠናቀቁ ፕሮጀክቶች በየአመቱ በጀት ሲመደብ ነበር ! ፕሮጀክቶች ከተጠናቀቁ በኋላ ከአንድ እስከ ሦስት ዓመት ለሚሆን ጊዜ በየዓመቱ በጀት ሲመደብላቸው መቆየቱን የፌዴራሉ ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ካቀረበለት የኦዲት ሪፖርት ያረጋገጠው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ ጉዳዩ …
በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ እና ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲዎች ለተጠናቀቁ ፕሮጀክቶች በየአመቱ በጀት ሲመደብ ነበር ! Read more »
ልጃችን መንገድ ላይ ተገድላ ከ600 ሺህ ብር በላይ ተወስዶባታል
” ልጃችን መንገድ ላይ ተገድላ ከ600 ሺህ ብር በላይ ተወስዶባታል ” – የቡናዬ ቤተሰቦች በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮሬ ዞን ኬሌ ከተማ መቅሬዲ ቀበሌ ነዋሪዋና የቀድሞ የእግርኳስ እና ቦክስ ስፖርቶች በክልል ደረጃ ተወዳዳሪ አሁን ላይ ታታሪ ነጋዴ ቡናዬ ብርቅነህ በትናንትናው ዕለት …
የአማራ ማሕበር በሎሳንጀለስ አንዳንድ አካላት በሕገወጥ መንገድ የማህበራችንን ስምና አርማ እየተጠቀሙ ነው ሲል ከሰሰ
የአማራ ማሕበር በሎሳንጀለስ አንዳንድ አካላት በሕገወጥ መንገድ የማህበራችንን ስምና አርማ እየተጠቀሙ ነው ሲል ከሰሰ https://x.com/Amharas_Of_LA/status/2002243576424772088
ታፍነው ወደ ማሰልጠኛ ቦታ ሲወሰዱ የነበሩ ምልምል ታዳጊ ልጆች በፋኖ ነፃ!
ታፍነው ወደ ማሰልጠኛ ቦታ ሲወሰዱ የነበሩ ምልምል ታዳጊ ልጆች በፋኖ ነፃ! ሕፃናትን ለጦርነት ማዋል አለማቀፋዊ ወንጀል ነው። ይህን በመተላለፍ የብልፅግና አረመኔ አመራር በተደጋጋሚ ህፃናትን ከትምህርት ቤት እየመለመለ ወደ ስልጠና እየላከ በጦርነት እያስጨፍጭፍቸው ይገኛል። በውጊያ የማረክናቸው ሕፃናትም የስነልቦና ጫና ውስጥ በመግባታቸው …
በውጫሌ ዙሪያ በተደረገ ተጋድሎ በልጅ እያሱ ኮር 24ኛ ክፍለ ጦር ድል አስመዘገበች
በውጫሌ ዙሪያ በተደረገ ተጋድሎ በልጅ እያሱ ኮር 24ኛ ክፍለ ጦር ድል አስመዘገበች! ልጅ እያሱ ኮር 24ኛ ክፍለ ጦር የአምባሰል ወረዳ መቀመጫ በሆነችው ውጫሌ ከተማ ዙሪያ ዛሬ ታህሳስ 9/2018 ዓ.ም ንጋት 12:00 ጀምሮ ወደ ጠላት ምሽግ ዘልቀው በመግባት ባደረጉት ከባድ ተጋድሎ …
በውጫሌ ዙሪያ በተደረገ ተጋድሎ በልጅ እያሱ ኮር 24ኛ ክፍለ ጦር ድል አስመዘገበች Read more »
በደብረወርቅ ከተማ በተደረገ ውጊያ ከተገደሉ የወረዳ አመራሮችና የአድማ ብተና እንዲሁም የሚኒሻ አባላት መካከል የጥቂቶቹ ስም ዝርዝር ይፋ ሆኗል!
በደብረወርቅ ከተማ በተደረገ ውጊያ ከተገደሉ የወረዳ አመራሮችና የአድማ ብተና እንዲሁም የሚኒሻ አባላት መካከል የጥቂቶቹ ስም ዝርዝር ይፋ ሆኗል! በደብረወርቅ ከተማ ትናንት ታህሳስ 07/2018 ዓ/ም በተደረገ ውጊያ ከ50 በላይ የበአዴን ወታደሮች ሲገደሉ 27 ክላሽንኮቭ መሣሪያ መማረኩን መረብ ሚዲያ የቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብ …
ጥብቅና የሚቆም በሌለበትና ገዳይ “በማይታወቅበት” የቀጠለው የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታዮችን የማጽዳት ተልዕኮ አኹንም ቀጥሏል! (በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከእናት ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ)
ጥብቅና የሚቆም በሌለበትና ገዳይ “በማይታወቅበት” የቀጠለው የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታዮችን የማጽዳት ተልዕኮ አኹንም ቀጥሏል! (በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከእናት ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ) በተለያዩ የአገራችን አካባቢዎች በኦርቶዶክስ እምነትና ንጹሓን ዜጎች ላይ የተጀመረው የማጽዳት ዘመቻ ከአርሲ ወደ ወለጋ ፊቱን በማቅናት የሆሮ ጉድሩ ወለጋ ሀገረ …
በ60 ቀናት አሜሪካን እንዲለቅቁ የተነገራቸው ኢትዮጵያዊያን ዕጣ ፈንታ ምን ሊሆን ይችላል?
የፎቶው ባለመብት,Getty Images የምስሉ መግለጫ,ባለፈው ዓመት ሐምሌ ላይ የአሜሪካ የፀጥታ ሠራተኞች አንድ ስደተኛን የስደተኞች ጉዳይ ከሚታይበት ችሎት ይዘው ሲወጡ 16 ታህሳስ 2025 የአሜሪካ መንግሥት ከሦስት ዓመት በፊት ኢትዮጵያውያን በጊዜያዊ የሕግ ከለላ በአገሪቱ ውስጥ እንዲኖሩ እንዲሠሩ የፈቀደበትን አሠራር እንዲያከትም ወስኗል። በትግራይ …
በ60 ቀናት አሜሪካን እንዲለቅቁ የተነገራቸው ኢትዮጵያዊያን ዕጣ ፈንታ ምን ሊሆን ይችላል? Read more »
በሆሮ ጉዱሩ በታጣቂዎች የተገደሉት የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ቀሳውስት አስከሬን አለመገኘቱ ተነገረ
የፎቶው ባለመብት,EOTC የምስሉ መግለጫ,በታጣቂዎች ከተገደሉት መካከል መልአከ ኤዶም ቀሲስ ዱጉማ ዱፋ 16 ታህሳስ 2025 በኦሮሚያ ክልል፣ በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ሁለት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አባቶች በታጣቂዎች ከተገደሉ ቀናት ቢቆጠርም አስከሬናቸው እንዳልተገኘ ተገለጸ። ኅዳር 21 ቀን 2016 …
በሆሮ ጉዱሩ በታጣቂዎች የተገደሉት የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ቀሳውስት አስከሬን አለመገኘቱ ተነገረ Read more »
የመረራ ጉዲና ኦፌኮ ለሁለት ተከፈለ ….. ተገንጥለው የወጠት አዲስ የፖለቲካ ድርጅት ለመመስረት መንገድ ጀምረዋል።
ከኦፌኮ በመውጣት አዲስ መንገድ በማማተር ላይ ያሉ ፖለቲከኛ በኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግሬስ (ኦፌኮ) በከፍተኛ አመራርነት ለዓመታት ያገለገሉ ፖለቲከኛ ደስታ ዲንቃ ከፓርቲው መውጣታቸውን አረጋገጡ፡፡ ፖለቲከኛው ከሌሎች የትግል አጋሮቻቸው ጋር በመሆን በሌላ የፖለቲካ ድርጅት ለመምጣት መንገድ ስለመጀመራቸውም ለዶይቼ ቬለ ተናግረዋል፡፡ የፖለቲካ አመለካከት ልዩነት.. …
የመረራ ጉዲና ኦፌኮ ለሁለት ተከፈለ ….. ተገንጥለው የወጠት አዲስ የፖለቲካ ድርጅት ለመመስረት መንገድ ጀምረዋል። Read more »
የዶይቸ ቬለ ሁለት ወኪሎች በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለ ሥልጣን ለዘለቄታው መታገዳቸውን ሒውማን ራይትስ ዎች አወገዘ
ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት ሒውማን ራይትስ ዎች፦ የዶይቸ ቬለ ሁለት ወኪሎች በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለ ሥልጣን ለዘለቄታው መታገዳቸውን አወገዘ ። ድርጅቱ፦ «ኢትዮጵያ ውስጥ መገናኛ ብዙኃን ነጻነት ላይ ሌላ አሉታዊ ተግዳሮት» በሚል ዐቢይ ርእስ ባወጣው መግለጫው በንዑስ ርእሱ፦ «ዶይቸ ቬለ ላይ …
የዶይቸ ቬለ ሁለት ወኪሎች በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለ ሥልጣን ለዘለቄታው መታገዳቸውን ሒውማን ራይትስ ዎች አወገዘ Read more »
በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ካህናት እንዴት ተገደሉ?
በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ሻምቡ ከተማ አቅራቢያ ህዳር 21 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቤተክርስቲያን አገልግሎት በሚመለሱበት ወቅት በታጠቁ አካላት ተይዘው ከተወሰዱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክርስቲያን አገልጋዮች መካከል ሁለት ካህናት ተገደሉ፡፡ ከታገቱ ከሁለት ሳምንታት ግድም በኋላ ከትናንት በስቲያ ቅዳሜ ታህሳስ 04 ቀን …
በኢትዮጵያ እዳ እና ሀብት ዙርያ በፓርላማ ሊደረግ የነበረ ወሳኝ ውይይት አነጋጋሪ በሆነ ምክንያት ለሌላ ግዜ መተላለፉ ተሰማ፣
በኢትዮጵያ እዳ እና ሀብት ዙርያ በፓርላማ ሊደረግ የነበረ ወሳኝ ውይይት አነጋጋሪ በሆነ ምክንያት ለሌላ ግዜ መተላለፉ ተሰማ፣ ዝርዝሩን ይዘናል “የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ ‘ይህ ሁሉ ሚዲያ ምንድን ነው? ብለው ከአዳራሹ ወጥተው ስልክ ካወሩ በኋላ ውሳኔውን አሳውቀዋል” ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/7f9
አዲስ እየተስፋፋ በመጣው የማርበርግ ቫይረስ ሁለት ወንድማማቾች በቀናት ልዩነት ህይወታቸው ማለፉ ታወቀ
በደቡብ ኦሞ ዞን እንደ አዲስ እየተስፋፋ በመጣው የማርበርግ ቫይረስ ሁለት ወንድማማቾች በቀናት ልዩነት ህይወታቸው ማለፉ ታወቀ “ወጣቱ በታመመ ሰዓት ሊጠይቁት የሄዱ በርካታ የ9ኛ ክፍል ተማሪዎች ስለነበሩ እነሱም በሙሉ ተለይተው ወደ ለይቶ ማቆያ ገብተዋል” ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/da4