በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከእናት ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ በትግራይ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች በድርቅና በእርዳታ አቅርቦት ችግር ከፍተኛ ረሃብ መከሰቱንና በመድኃኒት እጦት ዜጎች ለከፋ ችግር መጋለጣቸውን መገንዘብ ችለናል። ችግሩ ከሰሞኑ በይፋ ይነገር እንጂ በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች በተመሳሳይ ኹኔታ በሰቆቃ የሚያሳልፉ በርካታ ወገኖቻችን …

በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከእናት ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ Read more »

” የተጠረጠሩ 21 ሰዎች አሉ። የኦሮሚያ ጸጥታ ዘርፍም አረጋግጦ አስቀምጧል፤ ደብዳቤም አለ ” – የሆሮጉዱሩ ወለጋ ሀገረ ስብከት ➡️ ” 12 የሚሆኑ ተጠርጣሪዎች ታስረዋል፤ ዲያቆናትም፤ ካህናትም አሉበት። የወልዳ ዱከ ማህበር ሰብሳቢም አሉበት ” – ቤተክርስቲያኗ ከሳምንት በፊት በተገደሉት የሆሮጉድሩ ወለጋ …

በሃገረ ስብከቱ ስራአስኪያጅ ግድያ 12 የሚሆኑ ተጠርጣሪዎች ታስረዋል፤ ዲያቆናትም፤ ካህናትም አሉበት የወልዳ ዱከ ማህበር ሰብሳቢም አሉበት Read more »

በዓለም አቀፍ ደረጃ ከጎርጎሪያኑ ህዳር 25 እስከ ታህሳስ 10  እየተካሄደ ያለውን «የፆታን መሰረት ያደረገ  ጥቃት ይቁም  የ16 ቀናት ዘመቻ » ምክንያት በማድረግ የወጡ መረጃዎች እንደሚያሳዩት  ከሶስት ሴቶች አንዷ በህይወት ዘመኗ ጾታዊ ጥቃት ይደርስባታል።ጥቃቱ በአብዛኛው የቅርብ በምትለው ሰው የሚፈፀም ነው። ጾታን …

ጦርነት ያባባሰው ወሲባዊ ጥቃት በአማራ ክልል Read more »

የፎቶው ባለመብት, Getty Images የምስሉ መግለጫ, የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ድርጅት መረጃ እንደሚያመለክተው ከ483,000 በላይ የደቡብ ሱዳን ስደተኞች በኢትዮጵያ ይኖራሉ።    የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ድርጅት (ዩኤንኤችሲአር) በጋምቤላ ክልል የተከሰተውን የፀጥታ መደፍረስ ተከትሎ ለስደተኞች የሚያቀርበውን አገልግሎት መቋረጡን ገለጸ። ድርጅቱ በይፋዊ የፌስቡክ ገጹ …

የተባበሩት መንግሥታት በጋምቤላ ክልል ለስደተኞች የሚያቀርበውን እርዳታ ለጊዜው አቋረጠ Read more »

  በትግራይ ክልል በሰሜናዊ ምዕራብ አካባቢ ካሉት የተፈናቃይ ካምፖች መካከል አንዱ በሆነው ሕጻጽ በርካቶች በረሃብ ውስጥ መሆናቸውን ለቢቢሲ ትግርኛ ተናገሩ። ተፈናቃዮቹ በእርዳታ የሚደርሳቸው ምግብ ድጋፍ በቂ ካለመሆኑም በላይ ከፍተኛ የጥራት ችግር እንዳለበት ገልጸዋል። በምዕራብ ትግራይ በመቶዎች የሚቆጠሩ ተፈናቃዮች በሰብዓዊ እርዳታ …

“ሰው ሁሉ በረሃብ አንጀቱ ተጣብቋል” – በሕጻጽ የተፈናቃዮች መጠለያ ያለው ሁኔታ ምን ያህል የከፋ ነው? Read more »

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ባለፈው ሳምንት በብራውን ዩኒቨርሲቲ በተፈጸመ የጅምላ ጥቃት ሁለት ሰዎች መገደላቸውን ተከትሎ የአሜሪካን ግሪን ካርድ ሎተሪን (ዲቪ) አገግደዋል። ጥቃቱን ፈጽሟል ተብሎ የተጠረጠረው እና ሐሙስ ዕለት ሞቶ የተገኘው ፖርቹጋላዊው እአአ በ2017 ዲቪ ሎተሪ አሸንፎ ወደ አሜሪካ የገባ ሲሆን ግሪን …

ትራምፕ ዲቪን ማገዳቸው ኢትዮጵያውያን ላይ ምን ጫና ያሳድራል? Read more »

የትራምፕ አስተዳደር ያለ ምንም ማብራሪያ በተለያዩ የዓለም አገራት ውስጥ የሚገኙ ወደ 30 የሚጠጉ አምባሳደሮችን እና ከፍተኛ ዲፕሎማቶች ሥራቸውን አቁመው ወደ አሜሪካ እንዲመለሱ አዘዘ። “ቅድሚያ ለአሜሪካ” ከሚለው የዶናልድ ትራምፕ መርህ ጋር በተያያዘ በአገሪቱ ዓለም አቀፍ ግንኙነት ውስጥ የፕሬዝዳንቱ አስተዳደር ለውጥ ማድረግ …

አሜሪካ ከ30 አገራት ከፍተኛ ዲፕሎማቶቿ ወደ ዋሺንግተን እንዲመለሱ አዘዘች Read more »

የፎቶው ባለመብት, presidency.eg የምስሉ መግለጫ, ፕሬዝዳንት አል ሲሲ ከአፍሪካ አገራት ተወካዮች ጋር   ግብፅ ታላቁን የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን በተመለከተ ከኢትዮጵያ ጋር ሕጋዊ አስገዳጅ ስምምነት ላይ ከመድረስ በስተቀር ሌላ ምንም ዓይነት “ችግር እንደሌለባት” ፕሬዝዳንት አብደል ፋታህ አልሲሲ ተናገሩ። ፕሬዝዳንቱ ይህንን የተናገሩት …

“ግብፅ ከኢትዮጵያ ጋር ችግር የለባትም፤ የምትፈልገው ሕጋዊ አስገዳጅ ስምምነት ላይ መድረስ ነው” – ፕሬዝዳንት አል ሲሲ Read more »

በሰንዳፋ የባንክ ሠራተኛዋን ገድሎ አስከሬኗን ‘በጅብ ያስበላው’ ግለሰብ በፖሊስ እየተፈለገ ነው የፎቶው ባለመብት, FB የምስሉ መግለጫ, አዳነች ኩምሳ 18 ታህሳስ 2025 ማስጠንቀቂያ፡ ይህ ዘገባ አንባቢዎችን ሊረብሽ የሚችል ይዘት አለው ከአዲስ አበባ ከተማ አቅራቢያ በምትገኘው ሰንዳፋ ውስጥ አዳነች ኩምሳ የተባለች የኢትዮጵያ …

በሰንዳፋ የባንክ ሠራተኛዋን ገድሎ አስከሬኗን ‘በጅብ ያስበላው’ ግለሰብ በፖሊስ እየተፈለገ ነው Read more »

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ ‘ምጥጥን’ አዲስ አሰራር እና 40 ፐርሰንት የሚሆነውን ሰራተኛ እጣ ፈንታ – የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የፌዴራል ተቋማት ኢትዮጵያን እየመሰሉ የመጡበት ሁኔታ ተፈጥሯል በማለት በዛሬው ዕለት ተናግረዋል – ሰራተኞች ደግሞ ብሄርን መሰረት ባደረገ ‘ምጥጥን’ …

ብሄርን መሰረት ባደረገ ‘ምጥጥን’ የሚባል አሰራር ከስራችን ተባረን ጎዳና ልንወጣ ነው Read more »

የኢትዮጵያ ብር ዋጋ በተያዘው የአውሮፓዊያን ዓመት ብቻ ከአሜሪካ ዶላር አንጻር ዋጋው በ15 በመቶ ማሽቆልቆሉን ብሉምበርግ ዘገበ። ብር ባሁኑ ወቅት ከአርጀንቲናው ፔሶ እና ከቱርኩ ሊሬ ቀጥሎ በዓለም ደካማው መገበያያ ገንዘብ መሆኑን ዘገባው ጠቅሷል። የብር ዋጋ ወደፊትም ኢትዮጵያ የውጭ እዳዋን ማሸጋሸግ ከመቻሏ …

የኢትዮጵያ ብር ዋጋ በተያዘው የአውሮፓዊያን ዓመት ብቻ ከአሜሪካ ዶላር አንጻር ዋጋው በ15 በመቶ አሽቆለቆለ Read more »

በአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር 55ኛ ክ/ጦር ከዛሬ ታህሳስ 13/2018 ዓ/ም ጀምሮ ከባህር ዳር ጭንባ ቁንዝላ ደለጎ፣ ከዱርቤቴ ዝህብስት ወገዳ፣ ከዱርቤቴ ሀሙሲት ማማላ፣ ከዱርቤቴ ቀደምት ላሊበላ ልሁዲ ያለው አውራ ጎዳና ላልተወሰነ ጊዜ ዝግ ሆኖ እንደሚቆይ አስታውቋል። ክፍለጦሩ በጠቀሳቸው ቀጠናዎች የአገዛዙን …

በምዕራብ አማራ ቀጠና አራት ዋና ዋና መስመሮች ላልተወሰነ ጊዜ ዝግ እንደሚሆኑ ተነገረ! Read more »

“በጋምቤላ ክልል ያሉ ስደተኞችን በተመለከተ የሚሰራጨው ሐሰተኛ መረጃ አሳስቦኛል” የተመድ የስደተኞች ኤጀንሲ የተመድ የስደተኞች ኤጀንሲ በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ በጋምቤላ ክልል የሚገኙ ስደተኞችን ኢላማ ያደረጉ የተሳሳቱ መረጃዎች መሰራጨታቸው እንዳሳሰበው ገልጿል። ኤጀንሲው ስደተኞቹ በሃገራቸው ካጋጠማቸው ግጭት የተነሳ ደኅንነትና ጥበቃ ፈልገው መጥተዋል ያለ …

“በጋምቤላ ክልል ያሉ ስደተኞችን በተመለከተ የሚሰራጨው ሐሰተኛ መረጃ አሳስቦኛል” የተመድ የስደተኞች ኤጀንሲ Read more »

በጋምቤላ ክልል ኢታንግ ልዩ ወረዳ የሚገኝ የንፁህ መጠጥ ውሀ መስመር በታጣቂዎች በመቆረጡ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች አደጋ ላይ መውደቃቸው ታወቀ የሀገር መከላከያ ሰራዊት እና የፌደራል የፀጥታ ሀይሎች ካሳለፍነው ሀሙስ ጀምሮ ወደ ክልሉ በብዛት መግባታቸውን ተከትሎ ግጭቱ በአብዛኛው ቢቆምም የውሀ መቋረጡ …

በጋምቤላ ክልል ኢታንግ ልዩ ወረዳ የሚገኝ የንፁህ መጠጥ ውሀ መስመር በታጣቂዎች በመቆረጡ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች አደጋ ላይ መውደቃቸው ታወቀ Read more »

” ቤቴና መሶቤ ሙሉ ነበር ከቀዬ ከተፈናቀለኩ በኃላ ግን ሁሉ ባዶ ታሪክ ሆኗል ፤ እኔና 6 ቤተሰቦቼ ከምንበላው ጦማችን የምናድርበት ጊዜ ይበዛል ድረሱልን ” – በመጠለያ ጣቢያ የሚገኙ ተፈናቃይ ➡️ ” ጊዚያዊ አስተዳደሩና የመንግስት መዋቅሩ ረሀቡ መከሰቱ በማህበራዊ የትስስር ገፃች …

ትግራይ ሕፃፅ የመጠለያ ጣቢያ ከፍተኛ ረሃብ ተከሰተ Read more »

  ” ቤቴና መሶቤ ሙሉ ነበር ከቀዬ ከተፈናቀለኩ በኃላ ግን ሁሉ ባዶ ታሪክ ሆኗል ፤ እኔና 6 ቤተሰቦቼ ከምንበላው ጦማችን የምናድርበት ጊዜ ይበዛል ድረሱልን ” – በመጠለያ ጣቢያ የሚገኙ ተፈናቃይ ➡️ ” ጊዚያዊ አስተዳደሩና የመንግስት መዋቅሩ ረሀቡ መከሰቱ በማህበራዊ የትስስር …

በረሀብና ረሃብ ወለድ በሽታ ብቻ 350 ሰዎች አልቀዋል Read more »

በእነ የተከበሩ አቶ ዮሐንስ ቧያለው መዝገብ ከመጋረጃ ጀርባ የመሰከረው ግለሰብ መቶ አለቃ አሰፋ አድማሱ መሆኑ ተረጋገጠ። ግለሰቡ በምዕራብ ጎጃም ዞን የቋሪት ወረዳ ተወላጅ ሲሆን እስከ 2016 ዓ.ም ታህሳስ አጋማሽ ድረስ በገረመው ወንዳወቅ ብርጌድ የፋኖ አባል ነበር። ግለሰቡ የክልሉ ግብርና ቢሮ …

በእነ አቶ ዮሐንስ ቧያለው መዝገብ ከመጋረጃ ጀርባ የመሰከረው ግለሰብ ታወቀ Read more »

ላልተገራ ሥልጣን መታዘዝ እና ከአንባገነናዊ ባህሪ ጋር መዋሃድ፤ (ያሬድ ኃይለ ማርያም ) Obedience to authoritarian and internalization of authoritarian attitudes +++++ “Blind obedience to authority is the greatest enemy of truth” Albert Einstein እንደምን ከረማችሁ የመልዕክተ ቅዳሜ ታዳሚዎች? አሰልሳ ብቅ …

ላልተገራ ሥልጣን መታዘዝ እና ከአንባገነናዊ ባህሪ ጋር መዋሃድ፤ (ያሬድ ኃይለማርያም) Read more »

ካሜራ የተገጠመላቸው ገቢ ሰብሳቢዎች 11 ሰዓት ላይ ካሜራ ለቢሯቸው ካስረከቡ በኋላ ድጋሜ በመውጣት ዘረፋ ላይ እየተሰማሩ መሆኑ ታወቀ የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ካሜራው ‘ሙሉ ለሙሉ ችግሩን ይቀርፋል’ ቢልም ገና ካሁኑ አንዳንድ ሰራተኞች የተለያዩ ዘዴዎችን በመጠቀም ገንዘብ ዘረፋ መጀመራቸውን መሠረት ሚድያ …

ካሜራ የተገጠመላቸው ገቢ ሰብሳቢዎች 11 ሰዓት ላይ ካሜራ ለቢሯቸው ካስረከቡ በኋላ ድጋሜ በመውጣት ዘረፋ ላይ እየተሰማሩ መሆኑ ታወቀ Read more »

ኢትዮጵያ በጋዛ የሰላም አስከባሪ ኃይል ውስጥ እንድትሳተፍ ከአሜሪካ ጥሪ እንደቀረበላት ተገለጸ። የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ከቀናት በፊት ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ ጋር በስልክ መነጋገራቸው መገለጹ ይታወሳል። በወቅቱ በውይይቱ ሁለቱ ሀገራት ለቀጠናዊ መረጋጋት እና በአፍሪካ ቀንድ ሰላምን ለመገንባት …

ኢትዮጵያ በጋዛ የሰላም አስከባሪ ኃይል ውስጥ እንድትሳተፍ ከአሜሪካ ጥሪ ቀረበላት Read more »

በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን ሮቤ ወረዳ  አምስት የአንድ ቤተሰብ አባላት በታጣቂዎች ታግተው መሰዳቸውን፣ ሁለቱ ቢመለሱም ሦስቱ ባለመለቀቃቸው የአካባቢው አመራሮች ለጉዳዩ ትኩረት እንዲሰጡ ነዋሪዎችና ቤተሰቦቻቸው ጠየቁ። እገታው የተፈጸመው ከአርሲ ሮቤ 6 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ “አኪያ” በሚባል ቦታ መሆኑን ገልጸው፣ “አምስት …

” ልጆቼን እንዳይገደሉብኝ ጠብቅልኝ እያልኩ አምላኬን እየለመንኩ ነው ያለሁት ” – ልጆቻቸው የታገቱባቸው የ90 አመት አረጋዊ Read more »

” በሁለት ቀናት እስከ 20 ሰዎች ተገድለዋል፣ በአንድ ወረዳ ብቻ። በሌሎችም አሉ። ከሁለት ቀናት በፊትም በአቦል ወረዳ ቁጥራቸው በትክክል ያልታወቁ በርካቶች ሞተዋል ” – የጋምቤላ ነዋሪዎች ➡️ ” በርካታ ቁስለኞች ወደ ህክምና ይላካሉ። በኛ ሆስፒታሉ የመጡት ብቻ ወደ 8 ይደርሳሉ። …

በሁለት ቀናት እስከ 20 ሰዎች ተገድለዋል፣ በአንድ ወረዳ ብቻ። በሌሎችም አሉ። ከሁለት ቀናት በፊትም በአቦል ወረዳ ቁጥራቸው በትክክል ያልታወቁ በርካቶች ሞተዋል ” – የጋምቤላ ነዋሪዎች Read more »

ብፁዕ አቡነ ያሬድ ከምሥራቅ አርሲ ሀገረ ስብከት ተነሱ። ብፁዕ አቡነ ኤልሳዕ  ሀገረ ስብከቱን እንዲመሩ ተመድበዋል። ብፁዕ አቡነ ኤልሳዕ የምሥራቅ አርሲ ሀገረስብከትን እስከ ግንቦት የቅዱስ ሲኖዶስ ርክበ ካህናት ጉባኤ ድረስ ደርበው እንዲመሩ በቋሚ ሲኖዶስ ተመደቡ። ብፁዕ አቡነ ኤልሳዕ የሶማሌ ክልል ጅግጅጋ …

ብፁዕ አቡነ ያሬድ ከምሥራቅ አርሲ ሀገረ ስብከት ተነሱ Read more »

ፓርላማ ውስጥ ያሉ አንዳንድ የመንግስት ተጠሪዎችና የፅህፈት ቤት ሀላፊዎች በውጭ ጉዞ ስም የሚቀበሉት የአየር ትኬት ላይ ማጭበርበር እንደሚፈፅሙ ታወቀ “ከጉዞ ከቀሩ ለመንግስት ተመላሽ ይደረጋል እንጂ እንዴት ይሰረቃል?” ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/ba0

የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር፣ የአሜሪካን ግሪን ካርድ ሎተሪን (ዲቪ) አገደ። የዲቪ ሎተሪ ፕሮግራም የታገደው፣ ከቀናት በፊት አንድ በዲቪ ሎተሪ ወደ አሜሪካ የገባ የፖርቹጋል ተወላጅ በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ በኹለት ሰዎች ላይ ከፈጸመው ግድያ ጋር በተያያዘ እንደኾነ ተገልጧል። የአሜሪካ ባለሥልጣናት፣ በዲቪ …

የአሜሪካ ዲቪ ታገደ ! Read more »

የኤርትራ ማስታወቂያ ሚንስትር የማነ ገብረመስቀል፣ የኢትዮጵያው ብልጽግና ፓርቲ ደጋፊዎች ኤርትራ ከኢጋድ መውጣቷ “የመነጠል አጀንዳዋ” እና “ለበይነ መንግሥታታት መድረኮች ያላት ጥላቻ” ማሳያ ነው በማለት ላይ ይገኛሉ ሲሉ ተቹ። የማነ፣ ኾኖም ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ ጋር የባሕር በር የመግባቢያ ስምምነት ስትፈራረም እና ከዚያም ኢትዮጵያ …

የኤርትራ ማስታወቂያ ሚንስትር የብልጽግና ፓርቲ ደጋፊዎችን ተቹ Read more »

ለጥይት መግዣ እና ለብልፅግና ፓርቲ ህንፃ ግንባታ የሚል አዲስ አስገዳጅ የህዝብ መዋጮ በበርካታ ቦታዎች መጀመሩ ታወቀ “ለአስተዳደር ህንጻ ግንባታ ከደሞዛችን ስንቆርጥ ከርመን የጨረስነው ከወር በፊት ነው፣ አሁን ደግሞ ለፓርቲ ተባልን”- የካፋ ዞን ጎባ ወረዳ የመንግስት ሠራተኞች – “ለጥይት መግዣ ብር …

ለጥይት መግዣ እና ለብልፅግና ፓርቲ ህንፃ ግንባታ የሚል አዲስ አስገዳጅ የህዝብ መዋጮ በበርካታ ቦታዎች መጀመሩ ታወቀ Read more »