Author: Konjit Sitotaw
ልዩ ዘገባ ‘በረከት ገበሬዋ’ ለእስር የተዳረገችበት ምክንያት ምንድነው?
ልዩ ዘገባ ‘በረከት ገበሬዋ’ ለእስር የተዳረገችበት ምክንያት ምንድነው? ዝርዝሩን ይዘናል የከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናትን ስም በመጥራት እና አልፎ አልፎም እንደ ማስፈራርያ ጭምር በመጠቀም በርካታ አነጋጋሪ ድርጊቶች ሲፈፀሙ እንደነበር የሚያሳዩ መረጃዎች ደርሰውናል ተጨማሪ ያንብቡ: https://meseretmedia.org/p/e8f
በደባርቅ ዩኒቨርስቲ የተከሰተው ምንድነው?
በደባርቅ ዩኒቨርስቲ የተከሰተው ምንድነው? “ጥያቄያችን ፖለቲካዊ አይደለም። ራበን፣ ምግብ ስጡን ነው ያልነው። ግዜ ጠብቀው ያለውን ችግር ያስረዱ ሴቶችን ጨምሮ 17 ሰው ነው አፍሰው የወሰዱት” ተጨማሪ ያንብቡ: https://meseretmedia.org/p/da9
የአርሲ ኦርቶዶክሳውያን ጉዳይ ለአሜሪካ መንግሥት ቀረበ
የአርሲ ኦርቶዶክሳውያን ጉዳይ ለአሜሪካ መንግሥት ቀረበ ====== ( Adebabay ሚዲያ ሕዳር 30/2018 ዓ.ም):- ባለፉት ሁለት ዓመታት በአርሲ “የተቃጠሉ ቤተሰቦችን፣ በግፍ የተገደሉ ካህናትንና ምእመናንን፣ የወደሙ አብያተ ክርስቲያናት እና ለመኖር የሚታገሉ ኦርቶዶክሳውያንን የሰነድ ማስረጃ ለአሜሪካ የዓለም አቀፍ የሃይማኖት ነጻነት ቢሮ (U.S. Office …
በኢትዮጵያ በጋዜጠኞች ላይ የሚደርሰው ፖለቲካዊ ጫናና የደኅንነት ሥጋት ከፍ ማለቱ በጥናት ተመላከተ
በኢትዮጵያ በጋዜጠኞች ላይ የሚደርሰው ፖለቲካዊ ጫናና የደኅንነት ሥጋት ከፍ ማለቱ በጥናት ተመላከተ የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ባለፉት አምስት ዓመታት ከፍ እያለ በመጣ የፖለቲካዊ ጫና ግፊት፣ ግለ ሳንሱር፣ እንዲሁም እየከፋ በመጣ የደኅንነት ሁኔታ ውስጥ እየሠሩ እንደሚገኙ፣ የወርልድስ ኦፍ ጆርናሊዝም… https://ethiopianreporter.com/148548/
በብርጋዲየር ጄነራል ደርቤ መኩሪያ የተፈረመ የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ ለነ ማስረሻ ሰጤ ተሰቷቸዋል።
“እጅ ይሰጣሉ ያላችኋቸው የፋኖ አመራሮች እስካሁን ለምን አልሰጡም?” የተሐድሶ ኮሚሽኑ! ከብሔራዊ ተሐድሶ ኮሚሽን፡ በምክትል ኮሚሽነሩ ብርጋዲየር ጄነራል ደርቤ መኩሪያ የተፈረመ የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ ለነ ማስረሻ ሰጤ ተሰቷቸዋል። ደብዳቤው “እጅ ይሰጣሉ ያላችኋቸው የፋኖ አመራሮች እስካሁን ለምን አልሰጡም?” የሚል ነው። የተሐድሶ ኮሚሽኑ “እጅ …
በብርጋዲየር ጄነራል ደርቤ መኩሪያ የተፈረመ የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ ለነ ማስረሻ ሰጤ ተሰቷቸዋል። Read more »
ከአፋር ብሔራዊ አንድነት አብዮታዊ ግንባር (ኡጉጉሞ) የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ!
“የአፋር ሕዝብ በፌድራል መንግስት ተብዬው ስፖንሰርነት የተከፈተበተ ወረራ እንዲቀለበስ እየሰራን እንገኛለን” የአፋር ብሔራዊ አንድነት አብዮታዊ ግንባር (ኡጉጉሞ) ከአፋር ብሔራዊ አንድነት አብዮታዊ ግንባር (ኡጉጉሞ) የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ! የአፋር ብሔራዊ አንድነት አብዮታዊ ግንባር (ኡጉጉሞ) ባለፉት አንድ አመት አስደናቂና አመርቂ የመደራጀትና የማደራጀትን ሥራዎችን …
ከአፋር ብሔራዊ አንድነት አብዮታዊ ግንባር (ኡጉጉሞ) የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ! Read more »
በነፃነት የመሰብሰብን መብት በማፈን የሚፀና ሥርዓት አይኖር፤ ብልጽግናም ራቁቱን ቀርቷል! (ኢህአፓ)
ህዳር 26፣ 2018 (ዲሰምበር 5፣2025) በነፃነት የመሰብሰብን መብት በማፈን የሚፀና ሥርዓት አይኖር፤ ብልጽግናም ራቁቱን ቀርቷል! ኢህአፓ ህጋዊና መሰረታዊ መብቱን በመጠቀምና ህጋዊ መንገድን በመከተል አዲስ አበባ ላይ ለህዳር 27፣ 2018 (December6, 2025) የህዝብ ስብሰባ ለማድረግ ዝግጅቱን ሁሉ አጠናቆ እንደነበር በሰፊው ይታወቃል። …
በነፃነት የመሰብሰብን መብት በማፈን የሚፀና ሥርዓት አይኖር፤ ብልጽግናም ራቁቱን ቀርቷል! (ኢህአፓ) Read more »
ከአማራ ማህበር በሎሳንጀለስ የተሰጠ መግለጫ
ከአማራ ማህበር በሎሳንጀለስ የተሰጠ መግለጫ
ፋኖ የብልፅግናው ቡድን ቁልፍ የመረጃና ደህንነት አባላት የነበሩ አራት ሰላዮች ላይ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ።
ፋኖ የብልፅግናው ቡድን ቁልፍ የመረጃና ደህንነት አባላት የነበሩ አራት ሰላዮች ላይ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ። የምድር ኃይል እና የአየር ኃይል በሙሉ አቅሙ ካሰለፈው የብልፅግና አገዛዝ ጋር ገጥሞ ድል እየተቀዳጀ የሚገኘው የፋኖ ኃይል፡ አሁን ደግሞ የዚኸው ፀረ አማራ አገዛዝ ቁልፍ የመረጃና ደህንነት …
ፋኖ የብልፅግናው ቡድን ቁልፍ የመረጃና ደህንነት አባላት የነበሩ አራት ሰላዮች ላይ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ። Read more »
የአፋብኃ እና የአፋሕድ የአንድነት ጉዞ እየሰመረ መሆኑ ተሰምቷል።
የአፋብኃ እና የአፋሕድ የአንድነት ጉዞ እየሰመረ መሆኑ ተሰምቷል። ሁለቱም ድርጅቶች “ለአንድ ዓላማ እየታገልን በተናጠል የምናደርገው ጉዞ ከጥቅሙ ጉዳቱ እያመዘነ በመሆኑ፡ አንድነታችን ለአማራ ህዝብ ነፃ መውጣት አማራጭ የሌለው ብቸኛ መንገዳችን ነው” በሚል በቅርቡ አንድነታቸውን እንደሚያበስሩ ነው የተሰማው። የሁለቱ ድርጅቶች ወደ አንድ …
ግብፅ የሕዳሴ ግድቡን በተመለከተ ከኢትዮጵያ ጋር “ተጨማሪ ውይይት” እንደማታደርግ አስታወቀች
ታላቁ የሕዳሴ ግድብን በተመለከተ ከኢትዮጵያ ጋር “ተጨማሪ ውይይት” እንደማይደረግ የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ባድር አብዲላቲ ለቢቢሲ ተናገሩ። ከቢቢሲ ፎከስ ኦን አፍሪካ ጋር ቃለ ምልልስ ያደረጉት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ፤ ላለፉት 13 ዓመታት የተደረጉ ውይይቶች “አንዳችም መፍትሔ” አላመጡም ብለዋል። የሕዳሴ ግድቡ ከተመረቀ …
ግብፅ የሕዳሴ ግድቡን በተመለከተ ከኢትዮጵያ ጋር “ተጨማሪ ውይይት” እንደማታደርግ አስታወቀች Read more »
ከ100 ቢሊየን ብር በላይ ሰውረዋል የተባሉ 24 የስፖርት አወራራጆች በቁጥጥር ሥር ዋሉ
ከፍተኛ መጠን ያለው ገንዘብን ሰውራዋል የተባሉ በርካታ የስፖርት አወራራጅ ድርጅቶች ባለቤቶች እና ተባባሪዎቻቸው በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ። ተቋሙ እንዳለው ግለሰቦቹ ለመንግሥት ገቢ መሆን የነበረበትን ከ100 ቢሊዮን ብር በላይ በመሰወር ወንጀል ተጠርጥረው ነወ የተያዙት። በተወሰደው እርምጃ በደኅንነት …
ከ100 ቢሊየን ብር በላይ ሰውረዋል የተባሉ 24 የስፖርት አወራራጆች በቁጥጥር ሥር ዋሉ Read more »