የአብይ አህመድ የጥገት ላም የሆነው ኢትዮ ቴሌኮም ለደንበኞቹ የአገልግሎት ታሪፍ  ጭማሪ ማድረጉን አስታወቀ የሳፋሪ ኮምን ብስጭት፣ የሩቶን ቁጣ፣ የሰሞኑን የቴሌኮም ገበያን ንትርኮችን የአይ ኤም ኤፍ ግፊት ተከትሎ ኩባንያው በተለያዩ አገልግሎቶች ላይ ያደረገው አማካይ የ ዋጋ ጭማሪ የ23% በመቶ እንደሆነ ሰምተናል። …

የአብይ አህመድ የጥገት ላም የሆነው ኢትዮ ቴሌኮም ለደንበኞቹ የአገልግሎት ታሪፍ ጭማሪ ማድረጉን አስታወቀ Read more »

የነ አሰፋ ቸኮለ ሰሜን ምስራቅ ዕዝ ዛሬም በድጋሚ አከርካሪው ተሰብሯል! በዕዙ ስር በዘመቻ አባናደው ከባድ ጉዳት ደርሶባት ዳግም የተደራጀችው 61ኛ ክ/ጦር ትናንት በስቲያ በተደረገ ውጊያ የሰው ኃይሏን ጨምሮ 197 ወታደሮቿ ሲገደሉ ከ85 በላይ የሚሆኑት ቁስለኛ ተደርገውባታል። ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል …

የነ አሰፋ ቸኮለ ሰሜን ምስራቅ ዕዝ ዛሬም በድጋሚ አከርካሪው ተሰብሯል! Read more »

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ላስታ ጄኔራል አሳምነዉ ፅጌ ኮር በአርበኛ አምሳ አለቃ ጌታየ ተፈሪ የሚመራው ጄኔራል ተፈራ ማሞ ክፍለ ጦርና ዋግሹም ብርጌድ እንዲሁም አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ሜጀር ጄኔራል ውባንተ አባተ ኮር …

በምኒልክ ዕዝ እና በላይ ዕዝ ጥምረት 197 የአገዛዙ ሰራዊት የተደመሰሰበትና ከ85 በላይ የቆሰለበት እንዲሁም ሁለት ብሬን እና 43 ክላሽ የተማረከበት ድል ተጎናፀፉ:: Read more »

ብልፅግና የሚኩራራባቸው መድፎችና አየር መቃዎሚያዎች ልክ እንደ ጧፍ ነደው ማለቅ ጀምረዋል! አገዛዙ አሉኝ ከሚላቸው መድፎች መካከል ዋናውና ቀዳሚው ጄነራል መድፍ በፋኖ ሞርተር ዱቄት ተደርጓል። አገዛዙም የመድፉን ስብርባሪ በኬሻ አፍሶ ወስዷል። በዚኸው ሰሞን አንድ ዙ23 በፋኖ ዶሽቃ ተመቶ ከጥቅም ውጭ ተደርጓል። …

ብልፅግና የሚኩራራባቸው መድፎችና አየር መቃዎሚያዎች ልክ እንደ ጧፍ ነደው ማለቅ ጀምረዋል! Read more »

መብረቅ ክፍለ ጦር በምዕራብ ወሎ ግንባር ወግድ ወረዳ ውስጥ ፓራ ኮማንዶዎች እና የፓሊስ አባላት በመደምሰስ ታላቅ ድል ተጎናፀፈ:: ትናንት ለዛሬ ታህሳስ 19/2018 ዓ.ም አጥቢያ የአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር መብረቅ ክፍለ ጦር ከወግድ ከተማ 17 …

መብረቅ ክፍለ ጦር በምዕራብ ወሎ ግንባር ወግድ ወረዳ ውስጥ ፓራ ኮማንዶዎች እና የፓሊስ አባላት በመደምሰስ ታላቅ ድል ተጎናፀፈ:: Read more »

በጊራና ግንባር ልዩ ቦታው ፋጂ አከባቢ ላይ በተፈፀመ ደፈጣ ጥቃት ማዕረጉ በውል ያልታወቀ አንድ ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዥ ከነአጃቢዎቹ መገደሉ ተሰምቷል። በደፈጣ ጥቃቱ ወታደራዊ አዛዡ ተሳፍሮባት የነበረችው ወታደራዊ ፓትሮልም የወደመች ሲሆን፡ የአዛዡን ደህንነት ለመጠበቅ በመንገዱ ግራ ቀኝ ወጥረው የነበሩ ወታደሮችም ሙሉ …

አንድ ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዥ ከነአጃቢዎቹ መገደሉ ተሰምቷል Read more »

“እባብ ያዬ በልጥ በረዬ” የአርበኛ ዘመነ ካሴ! በዚህ በእኛ ዘመን ብአዴንን የቀበረ እንጅ ያነበረ ኃይል አልተፈጠረም።አዲሱ ትውልድና አዲሱ አስተሳሰቡ ሁለተኝነትን አይቀበልም።(አዲስ ትውልድ የሚለው አገላለጽ የአስተሳሰብንና የፖለቲካ ርእይን እንጅ እድሜን አይመለከትም። የአማራን ብሔርተኝነትና የህልውና ትግሉን የተቀበለ የ99 ዓመት አንድ አለሙ የሚሰኝ …

“እባብ ያዬ በልጥ በረዬ” አርበኛ ዘመነ ካሴ! Read more »

ቀናቶችን በወሰደው ተጋድሎ ባለሽርጡ ክፍለጦር በመደበኛ ውጊያ እና ደፈጣ ጥቃት አመርቂ ድሎችን አስመዘገበ:: ምኒልክ ዕዝ ምስራቅ አማራ ኮር 1 ባለሽርጡ ክፍለጦር በሰሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ ፋጂ በተባለ ቦታ ማዕረጉ በውል ያልታወቀ የስራዐቱ ወታደር ከፍተኛ አመራር ከጊራና ወደ ፋጂ ሲንቀሳቀስ …

ቀናቶችን በወሰደው ተጋድሎ ባለሽርጡ ክፍለጦር በመደበኛ ውጊያ እና ደፈጣ ጥቃት አመርቂ ድሎችን አስመዘገበ:: Read more »

ፋኖ በአምባሰል ግንባር በፈፀመው ስኬታማ የሞርተር ጥቃት አንድ የአገዛዙ መድፍ ሲወድም አራት ተኳሾች መገደላቸው ታውቋል። አገዛዙ በአምባሰል ግንባር በታሪካዊቷ ውጫሌ ከተማ ዙሪያ ልዩ ቦታው ደንካ ሚካኤል ላይ መድፍ አጥምዶ የዘፈቀደ ድብደባ በመፈፀም የበርካታ ንፅኋንን ሕይወት ሲቀጥፍ፣ አያሌ ሀብት ንብረት ሲያወድም …

ፋኖ በአምባሰል ግንባር በፈፀመው ስኬታማ የሞርተር ጥቃት አንድ የአገዛዙ መድፍ ሲወድም አራት ተኳሾች መገደላቸው ታውቋል። Read more »

በአርሲ ዞን አቦምሳ ከተማ በቅርብ እርቀት ላይ በሚገኘው ልዩ ስሙ “ሞፈር ግቢ” በተሰኘ ስፍራ ላይ 6 አማራ ኦርቶዶክሳውያን (ንፁሃን ዜጎች) ታግተው ወደ አልታወቀ ቦታ ተወስደዋል ። በአርሲ ዞን አቦምሳ ከተማ በቅርብ እርቀት በሚገኘው “ሞፈር ግቢ” ተብሎ በሚጠራው ስፍራ፤ በቀን 16/04/2018 …

ከወደ አርሲ የእገታ መረጃ!! Read more »

በአማራና በትግራይ ተፈናቃዮች “ተርበናል” እያሉ ነው የኢትዮጵያ መንግስት ከዕርዳታ ጥገኝነት ለመውጣት ዘመቻ በጀመረበት፣ የአሜሪካ መንግስት ከፍ ያለ የገንዘብ ድጋፍ ባቋረጠበት በዚህ ወቅት በኢትዮጵያ ተፈናቅለው በመጠለያ የሚገኙ ዜጎች የረሀብ ፈተና ተርጋርጦባቸዋል።  ዋዜማ በተለያዩ የተፈናቃይ መጠለያዎች ያሉ ዜጎችን ያነጋገረች ሲሆን፣ እየተባባሰ በመጣው …

በአማራና በትግራይ ተፈናቃዮች “ተርበናል” እያሉ ነው Read more »

የህዝብ አስተያየት የአዲስ አበባ ኮሪደር ልማት ያልመለሳቸው የህዝብ ጥያቄዎች – “ዋነኛ የአዲስ አበባ መንገዶች ከጥቂት ዓመታት በፊት የነበራቸው ገፅታ ተቀሯል፣ አሁን ማራኪና ወብ ሆነው ይታያሉ። የከተማዋ ጎዳናዎች ሰፋፊ የእግረኛ እና የመኪና መንገዶች ተንጥፎባቸዋል፣ የሳይክል መስመሮች ተለይተዋል” – “በሌላኛው የከተማው ክፍሎች …

የህዝብ አስተያየት : የአዲስ አበባ ኮሪደር ልማት ያልመለሳቸው የህዝብ ጥያቄዎች Read more »

እስራኤል ለሶማሊላንድ የሃገርነት እውቅና የሰጠች የመጀመሪያዋ ሃገር ሆነች። እስራኤል ዛሬ ለሶማሊላንድ የሃገርነት እውቅናን በይፋ ሰጥታለች። ላለፉት 30 አመታት የሃገርነት እውቅና ለማግኘት ጥረት ላይ የነበረችው የነበረችው ሶማሊላንድ በመጨረሻም ሙከራዋ ተሳክቶ ከእስራኤል የሃገርነት እውቅና አግኝታለች። የእስራኤል የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ሳር እስራኤል …

እስራኤል ለሶማሊላንድ የሃገርነት እውቅና የሰጠች የመጀመሪያዋ ሃገር ሆነች። Read more »

የኤርትራ ናቅፋ ከድንበር አካባቢዎች ወደ ትግራይ ገበያ ዘልቆ እየተሰራጨ ነው በኢትዮጵያና ኤርትራ ድንበር አካባቢዎች ተገድቦ የነበረው የኤርትራ መገበያያ ገንዘብ ናቅፋ ከኮንትሮባንድ ንግድ ጋር ተያይዞ ወደ ሌሎች ከተሞችም በስፋት እየተሰራጨ መሆኑን ዋዜማ ከነዋሪዎችና በንግድ ስራ ላይ ከተሰማሩ ግለሰቦች ካሰባሰበችው መረጃ ተረድታለች። …

የኤርትራ ናቅፋ ከድንበር አካባቢዎች ወደ ትግራይ ገበያ ዘልቆ እየተሰራጨ ነው Read more »

ግብፅ የአሰብን ወደብ ልትረከብ ነው የሚሉ ዘገባዎች ከወደ አረብ ኢምሬቶች እየተሰማ ነው። ወደብን በተመለከተ ሽለላ አና ፉከራ ሲያሰቡ የነበሩት የብልፅግና ካድሬዎችና አማሳኞች በዘገባው ላይ የሚሉትን መስማትም ያስፈልጋል። ግብፅ ኢትዮጵያን ለማጥቃት የብልፅግናን ደካማነትና የዲፕሎማሲ ክስመት እየተጠቀመችበት ነው። ግብፅ በአፍሪካ ቀንድ አገሮች …

ግብፅ የአሰብን ወደብ ልትረከብ ነው Read more »

ዓለማቀፉ የድንበር የለሽ ሐኪሞች ቡድን (ኤም ኤስ ኤፍ)፣ በጋምቤላ የተቀሠቀሠው ግጭት በትናንትናው ዕለት ተባብሶ መቀጠሉን አስታወቀ። ቡድኑ፣ ትናንት ረቡዕ ብቻ ከ100 በላይ “በመሳሪያ የቆሠሉ” ሰዎችን ተቀብሎ ማከሙን ባወጣው መግለጫ ገልጧል። ባለፈው ሳምንት ረቡዕ በግጭቱ ለቆሠሉ ታካሚዎች ኩሌ የስደተኞች መጠለያ ውስጥ …

ዓለማቀፉ የድንበር የለሽ ሐኪሞች ቡድን በጋምቤላ የተቀሠቀሠው ግጭት ተባብሶ መቀጠሉን አስታወቀ። Read more »

በምዕራብ ዐምሓራ ቀጠና በፋኖ ቁጥጥር ስር በሚገኙ አከባቢዎች ላይ ተከታታይ የሆነ የድሮን ቅኝት እየተደረገ ነው።  ዛሬ ታህሳስ 16/2018 ዓ/ም ከንጋት ጀምሮ በደምበጫና በአከባቢው፣ በማቻከል፣ በደብረ ኤልያስና በአከባቢው እንዲሁም በሌሎች የምዕራብ ዐምሓራ ቀጠናዎች ተከታታይ የሆነ የድሮን ቅኝት እየተደረገ ነው። አገዛዙ በርከት …

በምዕራብ ዐምሓራ ቀጠና በፋኖ ቁጥጥር ስር በሚገኙ አከባቢዎች ላይ ተከታታይ የሆነ የድሮን ቅኝት እየተደረገ ነው።  Read more »

የኬንያው ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ ሳፋሪኮም እና ኢትዮ ቴሌኮም ኩባንያዎች በቀጠናው በጋራ ስትራቴጂካዊ አጋርነት እና የኢንቨስትመንት ትብብሮችን እንዲፈጥሩ እገዛ ለማድረግ ከጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ጋር ትናንት ከስምምነት ላይ መድረሳቸውን በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባሠፈሩት መልዕክት አስታወቁ። ፕሬዝዳንት ሩቶ፣ በሁለቱ አገራት መካከል የዲጂታል …

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ቅሬታ ካሠማ በኁላ ፕሬዝዳንት ሩቶ ወደ አዲስ አበባ አቅንተዋል Read more »

የኢትዮጲያ የባሕር በር ጥያቄ የሚፈታው የኤርትራ መንግስት ሲወገድ ብቻ ነው ሲል የቀይ ባሕር አፋር ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ በሠጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ገለጸ። የፓርቲው ሊቀመንበር ኢብራሂም ሃሩን ይህን የተናገሩት፣ ኢትዮጵያ የአሰብ ወደብ ታሪካዊ ባለቤት የመሆኗን ጉዳይ ፓርቲያቸው ይቀበለው እንደሆነ …

የኢትዮጲያ የባሕር በር ጥያቄ የሚፈታው የኤርትራ መንግስት ሲወገድ ብቻ ነው Read more »