ለአሜሪካ ፍሎሪዳው አገር አቋራጭ ውድድር ከሚሳተፉ አትሌቶች፣አሠልጣኞች እና አመራሮች መካከል ከግማሽ በላይ የሚሆኑት ቪዛ ተከለከሉ የኤምባሲው ውሳኔ ብዙዎችን አስደንግጧል የቪዛ ጥያቄው በድጋሚ እንዲታይ ጥረቶች እየተደረጉ ነው  አሁን ማምሻውን እጅግ አስደንጋጭ ዜና ደርሶናል፤እ.ኤ.አ ጃንዋሪ 10 በአሜሪካ ፍሎሪዳ ታላሃስ ይካሄዳል ተብሎ ለሚጠበቀው …

ለአሜሪካ ፍሎሪዳው አገር አቋራጭ ውድድር ከሚሳተፉ አትሌቶች፣አሠልጣኞች እና አመራሮች መካከል ከግማሽ በላይ የሚሆኑት ቪዛ ተከለከሉ Read more »

“የሀገረ ስብከቱ ስራ አስኪያጅና አንድ አብሯቸው የነበረ አገልጋይ ተገድለዋል፤ በትክክል ግድያው እንደተፈጸመ አረጋግጠናል” – ቤተክርስቲያኗ “ምዕመናን የተረጋጋ ኑሮ እየቀጠሉ አይደለም በቦታው፣ አገልጋዩም ይሄ ይከተለኛል ብሎ ከአገልግሎቱ ተቆጥቦ ነው ያለው!” የሆሮጉድሩ ወለጋ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ መላከ ኤዶም ቀሲስ ድጉማ …

“የሀገረ ስብከቱ ስራ አስኪያጅና አንድ አብሯቸው የነበረ አገልጋይ ተገድለዋል፤ በትክክል ግድያው እንደተፈጸመ አረጋግጠናል” – ቤተክርስቲያኗ Read more »

ባለፈው ዓመት የጤና ባለሙያዎችን የሥራ ማቆም አድማ በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ላይ ያስተባበረው ቡድን፣ ከዛሬ ሰኞ ጀምሮ ሁለተኛ ዙር የሥራ ማቆም አድማ ጠራ። ቡድኑ፣ ጤና ሚንስቴርም ሆነ የክልሎች ጤና ቢሮዎች የጤና ባለሙያዎችን ሕጋዊ እና የኅልውና ጥያቄዎች እስካልመለሱ ድረስ ትግሉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል …

የጤና ባለሙያዎች ከዛሬ ሰኞ ጀምሮ ሁለተኛ ዙር የሥራ ማቆም አድማ ጀመሩ። Read more »

ጆሮ ዳባ ልበስ የተባለው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የውጭ ምንዛሬ ቢሮ ዜጎች ላይ የሚደርሰው እንግልት “እንኳን የፋይናንስ ተቋም ይቅርና ሌሎች ተቋማትም ቢሆኑም የተነሳባቸውን ቅሬታ ለማረም ነገ ዛሬ እንደማይሉ መታወቅ አለበት” ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/7df

የሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ እና የማኅበረ ቅዱሳን አባል በታጣቂዎች ተገደሉ  የኅዳር ጽዮን ማርያምን በዓል በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ሀገረ ስብከት ሥር በምትገኘው በሐረቶ ማርያም በዓሉን አክብረው ሲመለሱ ሻንቡ ከተማ መዳረሻ ሲደርሱ የሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ሀገረ ስብከት ሥራ …

የሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ እና የማኅበረ ቅዱሳን አባል በታጣቂዎች ተገደሉ Read more »

ነውረኛው ብልፅግና ቡድን በጉልበት ስራ የተሰማሩ ወጣቶችን አፍኖ “የሰላም አማራጭ የተቀበሉ ታጣቂዎች” በሚል ሐሰተኛ መረጃ እያሰራጨ መሆኑ ታውቋል። ከጉልበት ሰራተኞች በተጨማሪ የባጃጅ አስከርካሪዎችንና የሊስትሮ ባለሙያዎችን በማፈን ነው የሐሰተኛ ፕሮፖጋንዳው ሰለባ ያደረጋቸው። አገዛዙ እስረኞችን ሰብስቦ “የሰላም አማራጭ የተቀበሉ ታጣቂዎች” በሚል በአዲስ …

ብልፅግና ቡድን በጉልበት ስራ የተሰማሩ ወጣቶችን አፍኖ “የሰላም አማራጭ የተቀበሉ ታጣቂዎች” በሚል ሐሰተኛ መረጃ እያሰራጨ መሆኑ ታውቋል። Read more »

ደቡብ አፍሪካ 14 ኢትዮጵያውያን ዜጎች ወደ ሃገሯ ሊገቡ ሲሉ በኤርፖርት መያዟን አስታውቃለች። የደቡብ አፍሪካ የድንበር አስተዳደር ባለስልጣን 5 ወንድና 9 ሴት ኢትዮጵያውያን በኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ወደ “OR Tambo” አለም አቀፍ ኤርፖርት ቢደርሱም የመጡበት መንገድ አጠራጣሪ ሆኖ ስላገኘው ለተጨማሪ ምርመራ …

ደቡብ አፍሪካ 14 ኢትዮጵያውያን ዜጎች ወደ ሃገሯ ሊገቡ ሲሉ በኤርፖርት መያዟን አስታውቃ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ቀጥታለች Read more »

አሜሪካ ለኢትዮጵያውያን ዜጎች ሰጥታ የነበረውን የጊዜያዊ ከለላ መብት አንስታለች። የአሜሪካ የሃገር ውስጥ ደህንነት ቢሮ ኃላፊ ክርስቲ ኖዬም ለኢትዮጵያ ተሰጥቶ የነበረው የጊዜያዊ ከለላ መብት መነሳቱን አስታውቀዋል። አሜሪካ በጦርነት፣ በተፈጥሮ አደጋ ወይም በሌሎች ምክንያቶች ወደ ሃገራቸው መመለስ ለማይችሉ ዜጎች ጊዜያዊ ከለላ (Temporary …

” በሃገሬ ለመቆየት ህጋዊ መሰረት የሌላችሁ የኢትዮጵያ ዜጎች በ60 ቀናት ከሃገሬ ውጡ ” – አሜሪካ Read more »

አብዱራህማን መሃዲ የሚመሩት የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻ አውጭ ግንባር (ኦብነግ) አንጃ፣ አዲሱ የአሜሪካ ብሄራዊ የደኅንነት ስትራቴጂ በቀጠናው ውስጥ መንግሥታዊ ያልሆኑ ቡድኖችን ያገለለ በመሆኑ ግጭቶችን ፈጽሞ አይፈታም በማለት ተቸ። ቡድኑ፣ አሜሪካና አጋሮች በቀጠናው ሰላም ማስፈን ከፈለጉ፣ የሰላም ስምምነቶች በተመረጠ ሁኔታ ተፈጻሚ ሊሆኑ …

አዲሱ የአሜሪካ ብሄራዊ የደኅንነት ስትራቴጂ ግጭቶችን ፈጽሞ አይፈታም (ኦብነግ) Read more »

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ፣ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ለአልጀርሱ ስምምነት መከበር ያላቸውን ቁርጠኝነት በድጋሚ እንዲያሳዩ ጥሪ አደረጉ። ጉተሬዝ ይህን ጥሪ ያደረጉት፣ የአልጀርሱ ስምምነት የተፈረመበትን 25ኛ ዓመት አስመልክተው በቃል አቀባያቸው ስቲፋኒ ዱጃሪክ በኩል ትናንት ባወጡት መግለጫ ነው። ጉተሬዝ፣ …

የአልጀርሱ ስምምነት የተፈረመበትን 25ኛ ዓመት Read more »

ድርጅቱ ግዴታዎቹን ባለመወጣቱ ሕጋዊነቱ እየተሸረሸረ በመሄዱ እንደሆነ የኤርትራ ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። ኤርትራ፣ ኢጋድ በቀጠናው መረጋጋት ለማስፈን አስተዋጽኦ ማድረግ አልቻለም በማለትም ተችታለች። ኤርትራ ከ18 ዓመታት በፊት ለመጀመሪያ ጊዜ ከኢጋድ ወጥታ የነበረ ሲሆን፣ ሆኖም ፕሬዝዳንት ኢሳያስ እና ጠቅላይ …

ኤርትራ ከኢጋድ በድጋሚ መውጣቷን ዛሬ አስታወቀች Read more »

የመርካቶ ነጋዴዎች ተነሱ የተባሉበትን ቦታ ለማልማት አቅም አለን ቢሉም ወረዳው “ህይወት መቅደምና መቀደም ነው፣ ተቀድማችኋል” የሚል ምላሽ እንደተሰጣቸው ተናገሩ 2,500 ካሬ ስፋት ያለው ቦታው ለአንድ ባለሀብት እንደተሰጠ የታወቀ ሲሆን የተሸጠበትን ርካሽ ዋጋም ‘አስቂኝ’ በማለት ነጋዴዎቹ ገልፀውታል፣ ዝርዝሩን ይዘናል ፤ተጨማሪ  ያንብቡ: …

ለማልማት አቅም አለን ያሉ የመርካቶ ነጋዴዎች ከቦታቸው እየተነሱ ለአንድ ባለሃብት በአስቂኝ ዋጋ ቦታው እየተሸጠ መሆኑ ተሰማ Read more »

በአዲስ አበባ ከተማ የኢ-ካርታ አገልግሎት የተቋረጠው አገልግሎቱን የሰራው ባለሙያ በገንዘብ አለመስማማት ሲስተሙን ዘግቶ በመሰወሩ መሆኑ ታወቀ ይህ የኢ-ካርታ ስርዐት የብዙ ሚሊዮኖችን የቤት እና የመሬት መረጃ እንደያዘ መቋረጡ ስጋትን ፈጥሯል፣ በኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የተሰራው አዲስ ሲስተም ደግሞ ከድሮው ጋር መናበብ …

የኢ-ካርታ አገልግሎት የሰራው ባለሙያ ሲስተሙን ዘግቶ ተሰወረ Read more »

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ አንቶንዮ ጉተረዥ ኢትዮጵያና ኤርትራ በአልጀርሱ ስምምነት መሰረት አንዱ የሌላኛው የግዛት አንድነት ለማክበር ቁርጠኝነታቸውን ዳግም እንዲያረጋግጡ አሳሰቡ። የዋና ጸሐፊው ቃል አቀባይ ስቲፋን ዱጃሪክ የስምምነቱን 25ኛ ዓመት አስመልክተው ባስተላለፉት የዋና ጸሐፊው መልዕክት ሁለቱም ሐገራት ዘላቂ ሰላምን በማምጣት …

አንቶንዮ ጉተረዥ ኢትዮጵያና ኤርትራ ዘላቂ ሰላምን በማምጣት ላይ ተግተው እንዲሰሩ ጠይቀዋል። Read more »

የትራምፕ አስተዳደር በዩናይትድ ስቴትስ፣ ለሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ዜጎች ህጋዊ መኖርያ ፈቃድን በግዚያዊነት ማገዱን አስታወቀ።  “የአገሮችን ሁኔታ ከገመገሙ በኋላ እና አግባብነት ካላቸው የአሜሪካ መንግስት ተቋሞች ምክክር ካደረጉ በኋላ፤ የደኅንነት ዘርፍ ቢሮ   ኢትዮጵያ ከዚህ በኋላ ለጊዜያዊ ጥበቃ ሁኔታ ስያሜ ቅድመ ሁኔታዎችን ማሟላት እንደማትቀጥል፤  ፣ “የሃገር …

የትራምፕ አስተዳደር በዩናይትድ ስቴትስ፣ ለሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ዜጎች ህጋዊ መኖርያ ፈቃድን በግዚያዊነት ማገዱን አስታወቀ። Read more »

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ ኢሕአፓ ሕዳር 27 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ‹አዲስ አበባ ትናገራለች› በሚል መሪ ሃሳብ የጠራው ታላቅ ሕዝባዊ ስብሰባ ይፋ ከተደረገበት ቀን አንስቶ በፓርቲው እና አመራሩ ላይ የስም ማጥፋት እና የማስፈራሪያ ፕሮፖጋንዳዎች በገዢው ፓርቲ ልሳናት በኩል …

ከጠንካራ ሠላማዊ ትግል መቼም አታስቆሙንም!!! *ከ ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ* Read more »