በምስራቅ አማራ ቀጠና እየተገባደደ በሚገኘው ታህሳስ ወር ብቻ አንድ ጄነራል መድፍን ጨምሮ ሦስት የአየር መቃዎሚያ በፋኖ ወድሟል! በቀጠናው የቀረው የጠላት ሜካናይዝድ መሣሪያም “ይዘገያል እንጂ አህያ የጅብ ናት” ነው እጣፈንታው ተብሏል። በምስራቅ አማራ ቀጠና በክቡር ሰማዕቱ አርበኛ አደም አሊ(አባናደው) ስም በተሰየመው …

በምስራቅ አማራ ቀጠና እየተገባደደ በሚገኘው ታህሳስ ወር ብቻ አንድ ጄነራል መድፍን ጨምሮ ሦስት የአየር መቃዎሚያ በፋኖ ወድሟል! Read more »

በላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር በተወሰደበት የማያዳግም እርምጃ የተበሳጨው የአገዛዙ ሰራዊት ንፁሃንን በከባድ መሳሪያ ጨፈጨፈ! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ላስታ ጄኔራል አሳምነዉ ፅጌ ኮር በጄኔራል ተፈራ ማሞ ክፍለ ጦር፣በእሸት ክፍለ ጦርና በነብሮ ተወርዋሪ ኮማንዶ …

በላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር በተወሰደበት የማያዳግም እርምጃ የተበሳጨው የአገዛዙ ሰራዊት ንፁሃንን በከባድ መሳሪያ ጨፈጨፈ! Read more »

በከተማዋ ቦርቸሌ ተብሎ በሚጠራው አከባቢ የሚገኘው ትልቁ የአየር ወለድ ኮማንዶ ካምፕ የተሰበረ ሲሆን፡ የፋኖ አባላቱ ከምሽግ ምሽግ እየተወረወሩ “የባለምጡቅ አዕምሮ ባለቤቶች” ሲል አገዛዙ የሚያሞካሻቸው ህፃን ደፋሪ፡ ሀብት ንብረት አውዳሚ ፀረ አማራ ኮማንዶዎችን ባፈሙዝ አለንጋ ሲገርፏቸው እንደዋሉ የመረብ ሚዲያ የግንባር ዘጋቢዎች …

ከአዲስ አበባ በ180 ኪ.ሜ ርቀት በተደረገ ውጊያ አገዛዙ “ኤሊት ፎርስ” ሲል የሚጠራቸው በርካታ ህፃን ደፋሪ ኮማንዶዎች መገደላቸው ተሰምቷል! Read more »

Yared Hailemariam ታዬን ለመበቀል፣ ቀነኒን ፍትህ በመንፈግ፣ በመቶዎች የሚቆጠሩ የአማራ ብሔር ተወላጅ ፖለቲከኞችና ጋዜጠኞችን በማንነታቸው ላይ ያነጣጠረ ጥቃት በመፈጸም የዘቀጠው የፍትህ ሥርዓት። የፍትህ ሥርዓቱን ለበቀል፣ ለፖለቲካ እና የወገኑለትን ከተጠያቂነት ለማስመለጥ በመንግስት ደረጃ ታስቦበት ሲተገበር ማየት እጅግ ያማል። ሰዎች በማንነታቸውና በሃሳባቸው …

ታዬን ለመበቀል፣ ቀነኒን ፍትህ በመንፈግ፣ በመቶዎች የሚቆጠሩ የአማራ ብሔር ተወላጅ ፖለቲከኞችና ጋዜጠኞችን በማንነታቸው ላይ ያነጣጠረ ጥቃት በመፈጸም የዘቀጠው የፍትህ ሥርዓት Read more »

ከወረታ ደብረታቦር ባለው አውራ ጎዳና በአገዛዙ ተደራጅተው በፋኖ ስም ሲዘርፉ የነበሩ ባንዳዎች ላይ ጥብቅ እርምጃ መወሰዱ ተነገረ! በአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ኮር ስር ከነበልባሉ ፎገራ ክ/ጦር የተወጣጡ የፋኖ አሃዶች በወረታ እና በደብረታቦር መካከል ሀገረ ሰላም፣ አርባ …

ከወረታ ደብረታቦር ባለው አውራ ጎዳና በአገዛዙ ተደራጅተው በፋኖ ስም ሲዘርፉ የነበሩ ባንዳዎች ላይ ጥብቅ እርምጃ መወሰዱ ተነገረ! Read more »

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ለክፍለ ጦር አመራሮችና ለሰራዊት አባሎች ፖለቲካዊ ስልጠና ሰጠ!! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የዓፄ ዘርዓያዕቆብ ፩ ኮር ለተከታታይ ሶስት ቀናት አጠቃላይ ለክፍለጦር፣ለሻለሻለቃ አመራሮችና አጠቃላይ ለሰራዊቱ በወቅታዊ ጉዳይ …

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ለክፍለ ጦር አመራሮችና ለሰራዊት አባሎች ፖለቲካዊ ስልጠና ሰጠ!! Read more »

የህዝቡን አንድነት በማፅናት አስተማማኝ የህዝብ ደጀንነት እያረጋገጠ እንደሚገኝ የደብረ ኤልያስ ወረዳ ጊዚያዊ መንግስት አስታወቀ። በአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ በመልሶ ማደራጀት ትግበራው የህዝብን አስተዳደር የፀጥታና የፍትህ ጥያቄዎችን በመመለስ አስተማማኝ የህዝብ ደጀንነትን እንዲያረጋግጥ ታስቦ በአዲስ የተዋቀረው ጊዚያዊ መንግስት በ206ኛ ኮር ባሉ ወረዳዎችና ቀበሌዎች …

የህዝቡን አንድነት በማፅናት አስተማማኝ የህዝብ ደጀንነት እያረጋገጠ እንደሚገኝ የደብረ ኤልያስ ወረዳ ጊዚያዊ መንግስት አስታወቀ። Read more »

ዛሬ ከንጋት ጀምሮ በደቡብ አማራ ሸዋ ቀጠና ደብረሲና ከተማን ጨምሮ በሾላ ሜዳ፣ በአርማኒያና ጭራ ሜዳ ላይ በተደረገ ትንቅንቅ ፋኖ በጠላት ላይ ከባድ ኪሳራ በማድረስ አንፀባራቂ ድል ማስመዝገቡ ታወቀ! ወደ ደብረሲና ከተማ ዘልቀው የገቡት የፋኖ አባላቱ፡ በከተማዋ የአየር ወለድ ኮማንዶዎች የሰፈሩበትን …

ደብረሲና ከተማ ዘልቀው የገቡት የፋኖ አባላቱ ከባድ ኪሳራ በማድረስ አንፀባራቂ ድል ማስመዝገቡ ታወቀ! Read more »

“እየዘፈኑ ድህነት እያለቀሱ ክብረት” በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ከንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር የተሰጠ መግለጫ! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር በሚንቀሳቀስባቸው ከደሴ ከተማ በስተምዕራብ በሚገኙ 11 ወረዳዎች ውስጥ የሰርግ ጥሎሽ አምስት ሺህ ብር …

በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ከንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር የተሰጠ መግለጫ! Read more »

የፍትህ ሚኒስቴር “የሰው እና ሰነድ ማስረጃ ማቅረብ ባለመቻሉ፤ በማንነታቸው እና በፖለቲካ አቋማችው የታሰሩ ሰዎች ለከፍተኛ ሰብዓዊ ጉዳት ” ተዳርገዋል ሲሉ የምክርቤት አባል ተናገሩ፡፡ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት በበኩሉ በማንነቱ ሆነ በፖለቲካ አቋሙ የሚታሰርም ሆነ የተሰረ ሰው እንደሌለ ተናገሮ ግን እንድ ሰው …

የፍትህ ሚኒስቴር “የሰው እና ሰነድ ማስረጃ ማቅረብ ባለመቻሉ፤ በማንነታቸው እና በፖለቲካ አቋማችው የታሰሩ ሰዎች ለከፍተኛ ሰብዓዊ ጉዳት ” ተዳርገዋል ( አበባው ደስአለው (ዶ/ር) በፓርላማ ) Read more »

የፎቶው ባለመብት,GIDA AYANA COMMUNICATION የምስሉ መግለጫ,ጥቃቱ የተፈፀመበት አካባቢ ከጊዳ አያና ወረዳ ዋና መቀመጫ አያና ከተማ 20 ኪሎ ሜትር ገደማ ይርቃል በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ወለጋ ዞን ጊዳ አያና ወረዳ “በኦሮሚያ ልዩ ኃይል” ተፈጽሟል በተባለ ጥቃት 19 ሰዎች ሲገደሉ በመቶዎች የሚቆጠሩ ቤቶች …

በምሥራቅ ወለጋ በኦሮሚያ ልዩ ኃይል የተፈጸመ የ19 ሰዎች ግድያ እና በስጋት ውስጥ ያሉት ነዋሪዎች Read more »

የሞዴል ቀነኒ አዱኛን ጉዳይ በባህላዊው የገዳ ስርዓት ለመፍታት የተደረገው ጥረት ያለስምምነት ተቋረጠ  ባለፈው ዓመት ከአርቲስት አንዱዓለም ጎሳ ጋር ትኖርበት ከነበረው ሕንጻ 5ኛ ፎቅ ላይ ወድቃ ህይወቷ ያለፈው የሞዴል ቀነኒ አዱኛን ጉዳይ በባህላዊው የኦሮሞ አባገዳዎች ስርዓት በእርቅ ለመቋጨት የተደረገው ጥረት ሳይሳካ …

ገዳይ ሳይታወቅ የደም ካሳ ከፋይ የመጣበት የኦሮሙማ ጉድ Read more »

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት በጎርጎርዮሳውያን /Gregorians/ የዘመን አቆጣጠር በነገው ዕለት የሚጀመረውን የ2026 አዲስ ዓመት በማስመልከት ለመላው የዓለም ማኅበረሰብእ አባታዊ መልእክት አስተላለፉ። ታኅሣሥ 22 ቀን 2018 ዓመተ ምሕረት ቅዱስነታቸው …

ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በነገው ዕለት የሚጀመረውን የ2026 አዲስ ዓመት በማስመልከት ለመላው የዓለም ማኅበረሰብእ አባታዊ መልእክት አስተላለፉ። Read more »

እስራኤል ለሶማሌላንድ ከሰጠችው የነጻ ሉዓላዊ ሀገርነት እውቅና በኋላ ዛሬ የመጀመሪያውን ስብሰባ ያደረገው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፤ ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ ጋር የደረሰችው የመግባቢያ ስምምነት “የት ደረሰ?” የሚል ጥያቄ አነሳ። በመደበኛ ስብሰባው ላይ የተገኙት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቴዎስም ሆነ ምክትሎቻቸው ከሶማሌላንድ …

ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ ጋር የደረሰችው የመግባቢያ ስምምነት የት ደረሰ? Read more »

ከመስከረም 2017 እስከ ነሃሴ 2017 በነበረው ጊዜ ውስጥ ኬንያ ውስጥ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ከዋሉት 953 ሕገወጥ የውጭ ፍልሰተኞች መካከል 70 በመቶዎቹ ወይም 670 ያህሉ ኢትዮጵያዊያን ኾነው ተገኙ። ከኢትዮጵያዊያን ቀጥሎ በብዛት፣ ሶማሊያዊያን፣ ቡሩንዲያዊያንና ኤርትራዊያን ፍልሰተኞች በቅደም ተከተል እንደተቀመጡ የአገሪቱ ጋዜጦች የመንግሥትን …

ኬንያ ውስጥ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ከዋሉት 953 ሕገወጥ የውጭ ፍልሰተኞች መካከል 670 ያህሉ ኢትዮጵያዊያን ኾነው ተገኙ። Read more »

በተመድ ጸጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ ያላቸውን ብሪታንያን፣ ፈረንሳይን፣ ሩሲያንና ቻይናን ጨምሮ 14 የምክር ቤቱ አባላት እስራኤል ለሶማሊላንድ እውቅና መስጠቷን ትናንት በጉዳዩ ላይ ባካሄዱት አስቸኳይ ስብሰባ ላይ አወገዙ። የአሜሪካ ተወካይ በበኩላቸው፣ እስራኤል ከሶማሌላንድ ጋር ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የመመስረት መብት እንዳላት ጠቅሠው፣ …

ብሪታንያን፣ ፈረንሳይን፣ ሩሲያንና ቻይናን ጨምሮ 14 የምክር ቤቱ አባላት እስራኤል ለሶማሊላንድ እውቅና መስጠቷን አወገዙ Read more »