“በደብረ ማርቆስ ከተማ 670 መምህራን ታፈኑ” 206ኛ ኮር በመማማር ማስተማር ሒደቱ ከመምሕራን ጋር ለመዋያየት ባደረገው ጥሪ መሰረት ከደብረ ማርቆስ ከተማ ተነስተው ወደ ስብሰባ ሲሔዱ የነበሩ 670 መምህራን እና ዕርሰ መምህራን በአገዛዙ ሰራዊት ታፍነዋል። ከ25 በላይ መኪና በማዘጋጀት ከ206ኛ ኮር አመራሮች …

በደብረ ማርቆስ ከተማ 670 መምህራን ታፈኑ Read more »

“አንበሳ ምን ቢርበው ሳር አይግጥም!!” የአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ከፍተኛ አመራር የሆነው ሻለቃ ሀብታሙ ደምሴ በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ያስተላለፈው መልዕክት!! የአማራ ህዝብ ላይ የተደቀነው የህልውና አደጋን ተከትሎ ለህዝባችን የደህንነት ዋስትና ለመሆን ዱር ቤቴ ብለን ጠብመንጃ አንስተን ወደ ጫካ …

የአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ከፍተኛ አመራር የሆነው ሻለቃ ሀብታሙ ደምሴ በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ያስተላለፈው መልዕክት!! Read more »

ከ10 ወራት በፊት የሀገሪቱ የህክምና ባለሙያዎች የመብትና የስራ ላይ የጥቅማ ጥቅም ጥያቄዎች አንስተው መንግስት ምላሽ እንዲሰጣቸው ሲሟገቱ ነበር። አስከትለውም ግንቦት ወር ላይ ሀገር አቀፍ አድማ በማድረግ በመንግስት ላይ ግፊት ለማድረግ ሞክረዋል። የህክምና ባለሙያዎቹ አንስተዋቸው ከነበሩት ጥያቄዎች ምን ያህሉ ምላሽ አገኙ? …

አብይ አህመድ እና የህክምና ባለሙያዎች የመብትና የስራ ላይ የጥቅማ ጥቅም ጥያቄዎች Read more »

በፌዴራል ደረጃ ከተመዘገቡት 470ሺ የንግድ አና አገልግሎት ሰጪ የግል ድርጅቶች ውስጥ 370ሺ ስራ አቁመዋል ….. አስደንጋጩን ሪፖርት እነሆ https://miniliksalsawi.substack.com/p/ethiopia-out-of-470000-federally …  የድርጅቶች በዚህ ደረጃ መዘጋት የመንግስት ገቢን በመቀነሱ ምክንያትም በቀሩት ጥቂት ድርጅቶች ላይ የሚያሳድረው የግብር ጫና በሂደት ቀሪዎችንም ከገበያ ሊያሰወጣ የሚችል …

በፌዴራል ደረጃ ከተመዘገቡት 470ሺ የንግድ አና አገልግሎት ሰጪ የግል ድርጅቶች ውስጥ 370ሺ ስራ አቁመዋል ….. አስደንጋጩን ሪፖርት እነሆ Read more »

:: ምኒልክ ዕዝ የልዩ ዘመቻ መምሪያ አሃድ ከሆኑት መካከል ለወራት የሰለጠኑ ልዩ ኮማንዶ ፋኖዎች የዕዝ የኮርና የክፍለጦሩ አመራሮች በተገኙበትና መልክት ባስተላለፉበት ሁኔታ ተመርቀዋል:: ከፍተኛ የዕዙ አመራሮችም የተጀመረውን የፖለቲካ ትጥቅ ትግል ከግብ ለማድረስና የአማራን ህዝብ ህልውና ለማረጋገጥ ብሎም ቀጣይነት ያለው ነፃነት …

ምኒልክ ዕዝ ልዩ ዘመቻ መምሪያ ለወራት የሰለጠኑ ልዩ ኮማንዶ ፋኖዎችን አስመረቀ Read more »

ከአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ የአደረጃጀት ማሻሻያ መጠናቀቅ በማስመልከት የተሰጠ መግለጫ የአማራ ሕዝብ እንዲሁም ሀገራችን ኢትዮጵያ ረጅም እና ግርማዊ የትናንት ታሪክ ባለቤት መሆናችንን በሙሉ ባለቤትነት የምናምንበት ጉዳይ ነው። ለረጅም ዘመናት በፈተናዎች መካከል ሁሉ የረጋ ስርዓት መገንባትም ተችሎ ነበር። ሆኖም ከሺህ ለሚበልጡ ዓመታት …

ከአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ የአደረጃጀት ማሻሻያ መጠናቀቅ በማስመልከት የተሰጠ መግለጫ Read more »

ኢሰመኮ፣ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት መያዝ ከሚችለው የተጠርጣሪዎች ቁጥር በላይ በመያዙ ከፍተኛ መጨናነቅ ተፈጥሯል አለ። ኢሰመኮ፣ ማረሚያ ቤቱ ለአካለ መጠን ያልደረሱ ተጠርጣሪዎችን ከሌሎች ተጠርጣሪዎች ለይቶ አለመያዙ “አሳሳቢ” እንደሆነ ገልጧል። በማረሚያ ቤቱ የተወሠኑ ዞኖች ለተጠርጣሪዎች በቂ የመንቀሳቀሻ ቦታ እንደሌለና ተጠርጣሪዎች እንዲይዙት የሚፈቀድላቸው …

ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት መያዝ ከሚችለው የተጠርጣሪዎች ቁጥር በላይ በመያዙ ከፍተኛ መጨናነቅ ተፈጥሯል Read more »

በምስራቅ በለሳ ግንባር ፋኖ የአገዛዙን አከርካሪ የሰበረበት ትንቅንቅ! በአፋብኃ ሰሜን ዐምሓራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ዳግማዊ ቴዎድሮስ ኮር ስር ከሚገኙት ከኮሩ ተወርዋሪ ኃይል፣ ከአፄ እያሱ ክ/ጦር፣ ከዞዝ አምባ ክ/ጦርና ከንስር በለሳ ቅጣው እጅጉ ክ/ጦር እንዲሁም ከጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦር የተወጣጡ የፋኖ …

በምስራቅ በለሳ ግንባር ፋኖ የአገዛዙን አከርካሪ የሰበረበት ትንቅንቅ! Read more »

በአገዛዙ በድሮንና በመድፍ የታገዙ ሁለት የኮማንዶ ክፍለጦሮችንና የሁለት ዕዝ ሰራዊትን ከሚኒሻና አድማ ብተና አባላት ጋር አጣምሮ አስልፎ የተዋጋበትና፡ ይህ ሁሉ ግትልትል ሰራዊት የፋኖን ጥቃት መቋቋም አቅቶት “ሺ ፈሳም አንድ ጎማ አይነፋም” የተባለበትን ሽንፈት የተከናነበበት አውደ ውጊያ! ከላላ ወረዳን ጨምሮ በበርካታ …

የአብይ ሰራዊት የፋኖን ጥቃት መቋቋም አቅቶት ከባድ ሽንፈትን ተከናንቦ ውሏል። Read more »

ቃለ በረከት ዘብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጰሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኲስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፣ ዘተናገረ በበዓለ ልደቱ ለእግዚእነ ወአምላክነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘዕሥራ ምእት ዓሠርቱ ወሰምንቱ ዓመት ምሕረት፤ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ኣሐዱ ኣምላክ አሜን! …

ቃለ በረከት ዘብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፣ ዘተናገረ በበዓለ ልደቱ ለእግዚእነ ወአምላክነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘዕሥራ ምእት ዓሠርቱ ወሰምንቱ ዓመት ምሕረት Read more »

ለገና በዓል ቤተሰብ ጥየቃ ለመሄድ እየተዘጋጁ የነበሩ 16 ላብ አደሮች መረሸናቸው ተሰማ ወጣቶቹ ቅዳሜ ምሽት ጎጃም ውስጥ በመንግስት ሀይሎች መረሸናቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ጠቁመዋል፣ የሚድሮክ አካል በሆነው በአየሁ እርሻ ልማት መስሪያ ቤት ውስጥ ሲሰሩ የነበሩ መሆናቸውም ታውቋል ተጨማሪ ያንብቡ: https://meseretmedia.org/p/16