የጅቡቲ መንግስት የኢትዮጵያን አየር ክልል ጥሶ በመግባት በፈፀመው የሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት ሦስት ንፁኋኖች ሲገደሉ በርካቶች መቁሰላቸው ታወቀ!
የጅቡቲ መንግስት የኢትዮጵያን አየር ክልል ጥሶ በመግባት በፈፀመው የሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት ሦስት ንፁኋኖች ሲገደሉ በርካቶች መቁሰላቸው ታወቀ! ዐብይ አህመድ ሀገሪቱን በሁሉም አቅጣጫ የሚገኙ ድንበሮቿን ክፍት በማድረግ ከተራ ታጣቂዎች እስከ ጎረቤት ሀገራት መንግስታት እንደፈለጉ በመግባት ኢትዮጵያውያን ላይ ያሻየውን ጥቃት የሚፈፅሙባት …