የፑንትላንድ ባለስልጣናት ቅዳሜ ዕለት በሶማሊያ ባሪ ክልል ካልሚስካት ተራሮች ላይ በወታደራዊ ዘመቻ ወቅት የተያዙ ወደ 50 የሚጠጉ የውጭ እስላማዊ መንግሥት ተዋጊዎችን ስም እና ፎቶግራፎች ይፋ አድርገዋል፣ ይህም በቡድኑ ላይ የሚደረገው የአንድ ዓመት ዘመቻ ሙሉ በሙሉ መጠናቀቁን ካወጁ ከጥቂት ቀናት በኋላ …

በሰሜን ምስራቅ ሶማሊያ በርካታ ኢትዮጵያውያን የአይሲስ ታጣቂዎች ተያዙ Read more »

ተጠናክሮ በቀጠለው የህልውና ተጋድሎ አራት መቶ አለቃ ማዕረግ ያላቸውን ጨምሮ 34 የጠላት ኃይል በመደምሰስና 21 ክላሽንኮፍ በመማረክ ተከዜ ክፍለ ጦር ታላቅ ጀብዱ ፈፀመ! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር ክንፍ የሆነው …

ተጠናክሮ በቀጠለው የህልውና ተጋድ ተከዜ ክፍለ ጦር ታላቅ ጀብዱ ፈፀመ! Read more »

የአፋብን |ቴዎድሮስ ዕዝ አንድነቱን ምክንያት ድል ተቀዳጀደ ____፩ ጠላትን በደፈጣ መምታት ተችሏል!!! በዛሬዉ እለት በቀን 10/05/2018 ዓ.ም በአማራ ፋኖ አንድነት ብስራት ማግስት የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር 66ኛ ክ/ጦር 1ኛ ሻለቃ በጠላት ላይ በወሰደችው የደፈጣ እርምጃ …

የአፋብን |ቴዎድሮስ ዕዝ አንድነቱን ምክንያት ድል ተቀዳጀ Read more »

የከተራ እና ጥምቀት በዓልን አስመልክቶ ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ለመላው ኢትዮጵያዊያን እና የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለ2018 የከተራ እና ጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ይላል። የድርጅታችንን መመስረት ተከትሎ ሰራዊታችን፣ መላው የአማራ ህዝብ፣ የዳያስፖራው ማህበረሰብ እና …

ጥምቀት በዓልን አስመልክቶ ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ Read more »

ከተራ ከበበ ካለው የግእዝ ግሥ የወጣ ነው፡፡ ፍችው ውኃ መከተር፣ መገደብ ማለት ነው፡፡  የጥምቀት ዋዜማ ታቦተ ሕጉ ከቤተ መቅደስ ወጥቶ ውኃ ባለበት አካባቢ ስለሚያድር የየአጥቢያው ሕዝብ እየተሰበሰበ በወንዝ ዳር ወይም በምንጭ አካባቢ ድንኳን ይተከላል፡፡ ድንኳንም ከሌለ ዳስ ሲጥል ይውላል፡፡ የምንጮች …

ከተራ ምንድን ነው? Read more »

ገሀድ ምንድን ነው? ገሃድ የቃሉ ትርጉም መገለጥ መታየት ነው፡፡ በጥምቀት መገለጥ መባሉ ሰው የሆነው አምላክ በዓለም ሲኖር እስከ 30 ዓመት እድሜው ድረስ ሰዎችን ለማዳን የመጣ መሲህ ሰው የሆነበት፣ አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ እሱ መሆኑን ሳያውቁ ከኖሩ በኃላ በ 30 ዓመት እድሜው …

ገሀድ ምንድን ነው? Read more »

የፎቶው ባለመብት, sm 17 ጥር 2026 ነጻነት ወርቅነህ በተለይም በአስቂኝ ፊልም እና ቴአትር ዘርፍ በግንባር ቀደምነት ከሚጠቀሱ ተዋንያን አንዱ ነበር። ‘ጥርስ አያስከድኑም’ ከሚባሉ ጨዋታ አዋቂ የቴሌቪዥን መሰናዶ አቅራቢዎች መካከልም ይጠቀሳል። ‘ኤፍቢአይ’፣ ‘ባለቀለም ሕልሞች’ እና ‘ያንቺው ሌባ’ን ጨምሮ በሌሎችም አስቂኝ ፊልሞች …

ለብዙዎች የሳቅ ምንጭ የነበረው ነጻነት ወርቅነህ ሲታወስ Read more »

በአማራ ክልል ዋግ ኽምራ ብሔረሰብ ዞን በሰሃላ ሰየምት ወረዳ፣ ሐሙስ’ለት በተፈጸመ የድሮን ጥቃት 36 ሰዎች መገደላቸውን ምንጮችን ጠቅሶ ቢቢሲ ዘገበ። የድሮን ጥቃቱ የተፈጸመው ስብሰባ ላይ በነበሩ የወረዳው ሚሊሺያ አባላት ላይ መኾኑን የገለጠው ዘገባው፣ በጥቃቱ 16 ሰዎች ጉዳት እንደደረሠባቸው መረዳቱን ጠቅሷል። …

በአማራ ክልል ዋግ ኽምራ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት 36 ሰዎች ተገደሉ Read more »

ፌደራል መንግሥቱ፣ በወልቃይት-ጠገዴ-ሰቲት ሁመራ ዞን የትግራይ የጦርነት ተፈናቃዮችን ወደ ቀያቸው ለመመለስ በአማራ ክልላዊ መንግሥት ሥር በአካባቢው የተቋቋመውን ጊዜያዊ አስተዳደር ለማፍረስ ማቀዱን የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አማካሪ ጌታቸው ረዳ እንደነገሩት ጠቅሶ ዘ ሪፖርተር ዘገበ። ጌታቸው ይህን የተናገሩት፣ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ …

አብይ አህመድ የነኮሎኔል ደመቀን የወልቃይት አስተዳደር ሊያፈርስ ነው Read more »

የግብጹ ፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ አል ሲሲ እና የሱዳኑ ወታደራዊ መሪ አብዱልፈታህ አል ቡርሃን፣ ፕሬዝዳንት ትራምፕ የናይል ወንዝ ውሃ ክፍፍል ውዝግብን ለማሸማጋል ያሳዩትን ፍላጎት በደስታ ተቀብለዋል። ፕሬዝዳንት ሲሲ፣ ግብጽ በናይል ወንዝ “የውሃ ደኅንነት” ላይ ያሏትን አቋሞችና ስጋቶች ውዲያውኑ ለፕሬዝዳንት ትራምፕ በላኩት ደብዳቤ …

ግብፅ እና ሱዳን ትራምፕ የናይል ወንዝ ውሃ ክፍፍል ውዝግብን ለማሸማጋል ያሳዩትን ፍላጎት በደስታ ተቀብለዋል። Read more »

በአማራ ክልል ዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ስብሰባ ላይ በነበሩ የሚሊሻ አባላት ላይ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት ቢያንስ 36 ሰዎች መገደላቸውን አንድ የሰሃላ ሰየምት ወረዳ አመራር፣ የጤና ባለሙያ እና ነዋሪዎች ለቢቢሲ ተናገሩ። በጥቃቱ 16 ሰዎች ጉዳት እንደደረሰባቸው እንዲሁም ካምፑ እና በውስጡ የነበሩ …

አብይ አህመድ አማራ ክልል ስብሰባ ላይ በነበሩ የሚሊሻ አባላት ላይ በድሮን ጥቃት ገደላቸው Read more »

የምስራች! ለሰፊው የአማራ ሕዝብ መብትና ሕልውና መረጋገጥ ሲባል የመጨረሻው መጀመሪያ ትግል ይደረግ ዘንድ አንድ አማራዊ ድርጅት ተመስርቷል! አፋብኃና አፋህድ እራሳቸውን አክስመው በዘላቂነት የአማራ ሕዝብን ሊወክል የሚችል አንድ ወጥ አደረጃጀት በመፍጠርና ስያሜውንም “አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ” በሚል ዛሬ ጥር 09/2018 ዓ/ም …

ለሰፊው የአማራ ሕዝብ መብትና ሕልውና መረጋገጥ ሲባል የመጨረሻው መጀመሪያ ትግል ይደረግ ዘንድ አንድ አማራዊ ድርጅት ተመስርቷል! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ምስረታን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ Read more »

አሳዛኝ መረጃ ከዋግኽምራ ሰቆጣ! የአገዛዙ ወታደሮች ሲሸሹ በየመንደሩ ጥለውት የነበረው የመድፍ ቅንቡላ ፈንድቶ ከአንድ ቤተሰብ የአምስት ሰዎች ሕይወት ተቀጠፈ! አደጋው የደረሰው በዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር አበርገሌ ወረዳ 03 ቀበሌ ልዩ ስሙ በልታርፍ ተብሎ በሚጠራው አከባቢ ላይ ሲሆን፡ የአገዛዙ ወታደሮች ያለጥንቃቄ ጥለውት …

አሳዛኝ መረጃ ከዋግኽምራ ሰቆጣ! Read more »

(መሠረት ሚድያ)- የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ዛሬ ማምሻውን ‘ትሩዝ ሶሻል’ በተባለ የማህበራዊ ገፃቸው ላይ ኢትዮጵያን፣ ግብፅን እና የውሀ ሀብት አጠቃቀምን በተመለከተ አነጋጋሪ መረጃ አጋርተዋል። መስከረም ወር ላይ የተመረቀው የህዳሴ ግድብ በአሜሪካ ፋይናንስ እንደተደረገ ከወራት በፊት ተናግረው የነበሩት ፕሬዝደንቱ በዛሬው ዕለት …

ዶናልድ ትረምፕ የግብፅ እና ኢትዮጵያን ውዝግብ ዋነኛ አጀንዳቸው ማረጋቸውን ይፋ አደረጉ Read more »

      ” የትናንቱ ህወሓት ዛሬ የለችም ነገም አትመጣም ” – የህወሓት የቁጥጥር ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ነበር ተኽለብርሃን አርአያ ነባር ታጋዩ በፓርቲው ውስጥ ከማእከላይ ኮሚቴ እስከ ቁጥጥር ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ለዓመታት በኃላፊነት ነበሩ። ሐቀኛ ፣ ከሙስናና አድሎአዊ አሰራር የፀዱ ናቸው ተብለው …

” የትናንቱ ህወሓት ዛሬ የለችም ነገም አትመጣም ” – የህወሓት የቁጥጥር ኮሚሽን ሊቀ-መንበር Read more »

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባሉን አቶ ክርስቲያን ታደለን ጨምሮ በእነ ዮሃንስ ቧያለው መዝገብ ስር የሽብር ወንጀል ክስ የተመሰረተባቸው ተጠርጣሪዎች፤ በግል ስልካቸው ያደረጓቸው የድምጽ ልውውጦች “ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ መጠለፉን” ጉዳያቸውን ለሚመለከተው ችሎት አስታወቁ። ተከሳሾቹ በዐቃቤ ሕግ በማስረጃነት የቀረበው የድምጽ ልውውጥ …

እነ አቶ ዮሃንስ ቧያለው የግል የስልክ ልውውጣቸው “ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ መጠለፉን” ለፍርድ ቤት አስታወቁ Read more »

ሕወሃት፣ የአሜሪካው አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ትናንት ሁመራ ላይ ያደረጉት ንግግር የፕሪቶሪያውን ስምምነት ተፈራራሚ ወገኖች “ይበልጥ የሚያራራቅ” ነው በማለት ተቸ። ሕወሃት፣ የትግራይን ሕዝብ ከወልቃይት እና ሁመራ አካባቢ ያፈናቀሉ ኃይሎች በሥልጣን ላይ እያሉ ተፈናቃዮች “ደኅንነታቸው ተጠብቆ” ሊመለሱ እና “እርቅ” እና “እውነተኛ ፖለቲካዊ …

ሕወሃት፣ የአሜሪካው አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ሁመራ ላይ ያደረጉት ንግግር ተቸ። Read more »

ሳዑዲ ዓረቢያ፣ የተባበሩት ዓረብ ኢምሬቶች በአፍሪካ ቀንድ ያላትን ተጽዕኖ ለመቀነስ ከግብጽ እና ሶማሊያ ጋር ወታደራዊ ቅንጅት ለመፍጠር ዝግጅት እያደረገች መኾኗ ተሠማ። የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሐሰን ሞሐመድ ይህንኑ የወታደራዊ ቅንጅት ስምምነቱን ለማጠናቀቅ በቅርቡ ወደ ሪያድ እንደሚጓዙ ከምንጮች መስማቱን ጠቅሶ ብሉምበርግ ዘግቧል። ሶማሊያ …

ሳዑዲ ዓረቢያ በአፍሪካ ቀንድ ከግብጽ እና ሶማሊያ ጋር ወታደራዊ ቅንጅት ለመፍጠር ዝግጅት እያደረገች መኾኗ ተሠማ። Read more »

አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ ከዚህ አለም በሞት ተለየ፡፡ በቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢነቱና በተዋናይነቱ የሚታወቀው ነፃነት ወርቅነህ በሌሎችም የጥበብ ስራዎቹ በኪነ – ጥበቡ ዘርፍ ታዋቂነትን አትርፏል፡፡ በኢቢኤስ ቴሌቪዥን የሚተላለፈውን የቤተሰብ ጨዋታ ፕሮግራም አዘጋጅ ሆኖ ለዓመታት ሲሰራ መቆየቱም ይታወሳል፡፡ አርቲስቱ በደረሰበት ህመም ዛሬ ከዚህ …

አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ ከዚህ አለም በሞት ተለየ፡፡ Read more »

በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ፣ የወልቃይት-ጠገዴ-ሁመራ ዞን ሃላፊዎች በሰሜኑ ጦርነት ከአካባቢው የተፈናቀሉ ዜጎችን ወደ ቀያቸው በመመለስ ረገድ ከትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጀኔራል ታደሠ ወረደ ጋር በቅርበት ለመስራት ፍላጎት እንዳላቸው አረጋግጠውልኛል አሉ። አምባሳደሩ ትናንት በሁመራ ከተማ ጉብኝታቸው ወቅት፣ ከዚህ ዞን የተፈናቀሉ …

የአሜሪካ ኢምባሲ የአምባሳደር ማሲንጋ፣ የወልቃይት-ጠገዴ-ሁመራ ጉብኝት አስመልክቶ መግለጫ ሰጠ Read more »

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከኤርትራ በአማራ ክልል ለሚንቀሳቃሱ ታጣቂዎች የተላኩ በሺህዎች የሚቆጠሩ ጥይቶችን ያዝኩ ማለቱን ተከትሎ ኤርትራ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ መንግሥት “ጦርነት ለመጀመር ሰበብ እየፈለገ ነው” አለች። የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስትር የማነ ገብረ መስቀል ለኢትዮጵያ ውንጀላ ለሮይተርስ የዜና ወኪል የብልጽግና መንግሥት በኤርትራ …

ኤርትራ፤ የኢትዮጵያ መንግሥት ጦርነት ለመጀመር “ሰበብ እየፈለገ ነው” አለች Read more »

የደብረሲና ከተማ ከንቲባ ወንድምሲገኝ ማሙዬ እርምጃ ተወስዶበታል። የፋኖ ሰርጂካል ኦፕሬሽን ምድብተኞች ታላቅ ድል ተቀዳጅተዋል። በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የጣርማ በር ወረዳ መቀመጫ የሆነችው የደብረሲና ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ወንድምሲገኝ ማሙዬ በድንተኛ የታጣቂዎች ጥቃት ተገደሉ። የወረዳው አስተዳደር፣ ተቀዳሚ ምክትል …

የደብረሲና ከተማ ከንቲባ እርምጃ ተወስዶበታል። Read more »

አገዛዙ በውጊያ የተገደሉ የራሱ ወታደሮችን አስከሬን በድሮን ደበደበ! በምስራቅ ዐምሓራ ቀጠና ከወልድያ ከተማ ዙሪያ አከባቢዎች ጀምሮ እስከ ቃሊምና ቃሊም ዙሪያ አከባቢዎች ድረስ በተደረገው ተጋድሎ በመቶዎች የሚቆጠሩ የአገዛዙ ወታደሮች ሙትና ቁስለኛ መደረጋቸውን ለማረጋገጥ ተችሏል። ውጊያው የተካሄደው ጥር 05/2018 ዓ/ም ማለዳ ጀምሮ …

አገዛዙ በውጊያ የተገደሉ የራሱ ወታደሮችን አስከሬን በድሮን ደበደበ! Read more »

የኢትዮጵያ-ኤርትራ ግጭት በዚህ ሳምንት በዘ ሆርን ላይ፣ አላን ከሜሪላንድ ዩኒቨርሲቲ ተባባሪ ፕሮፌሰር ሚካኤል ወልደማሪያም ጋር በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል እየጨመረ የመጣውን ውጥረት፣ ከትግራይ ሁኔታ ጋር ስላለው ግንኙነት እና ሰፊው የክልል ተለዋዋጭነት እና የጦርነት አደጋዎችን ተወያይቷል። በዚህ የ”ዘ ሆርን” ክፍል ላይ፣ …

በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል ያለውን እየጨመረ የመጣውን ውጥረት Read more »

በአውሮፓ የታገዱ ኬሚካሎች በምስራቅ አፍሪካ ስጋት ሆነዋል። በአውሮፓ ህብረት ለጤና አደገኛ ተብለው የታገዱ ፀረ-ተባይ መድሃኒቶች፣ በአውሮፓ ኩባንያዎች ተመርተው ወደ ምስራቅ አፍሪካ ሀገራት በስፋት እየገቡ መሆኑን ዴይሊ ኔሽን ዘገባ አስነብቧል። እንደ ኡጋንዳ ባሉ ሀገራት ከሚገቡት ፀረ-ተባይ መድኃኒቶች ውስጥ 60 በመቶ የሚሆኑት …

በአውሮፓ የታገዱ ኬሚካሎች በምስራቅ አፍሪካ ስጋት ሆነዋል። Read more »

በሚኒሻና ፖሊስ አስገዳጅነት ከሦስት ወረዳዎች  ተጠርተው ለስብሰባ በተቀመጡ ንፁኋኖች ላይ አገዛዙ በፈፀመው የሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት ከ100 በላይ የሚሆኑት ተገደሉ! ከፋኖ ጋር ተዋግቶ ማሸነፍ ያልቻለው አገዛዙ ስብሰባ በሚል ስም ንፁኋንን ከየመኖሪያ ቤታቸው ከሰበሰበ በኋላ የድሮን ጥቃት በመፈፀም የበቀል እርምጃ መውሰድ …

ለስብሰባ በተቀመጡ ንፁኋኖች ላይ አገዛዙ በፈፀመው የድሮን ጥቃት ከ100 በላይ የሚሆኑት ተገደሉ! Read more »

ከ21 የሚበልጥ የአፍሪካ ስደተኞች አስክሬን በጅምላ መቃብር በሊቢያ መገኘቱ ተነገረ። በምስራቃዊ ሊቢያ በሚገኝ አካባቢ ከ21 በላይ የሚሆን የስደተኞች አስክሬን በጅምላ መቃብሬ መገኘቱን የጸጥታ ኃይሎች ገልጸዋል። አጅዳቢያ በተባለ አካባቢ ከሰሃራ በታች ካለው አፍሪካ የመጡ ስደተኞችን ተይዘው እንደሚገኙ የጸጥታ ኃይሎች ሪፖርት ከደረሳቸው …

ከ21 የሚበልጥ የአፍሪካ ስደተኞች አስክሬን በጅምላ መቃብር በሊቢያ መገኘቱ ተነገረ። Read more »

የዘንድሮዋ የኖቤል የሰላም ሽልማት አሸናፊ ሽልማቷን ለዶናልድ ትራምፕ ሰጠች። የዘንድሮዋ የኖቤል የሰላም ሽልማት አሸናፊ የሆነችው ቬኔዙዌላዊቷ ተቃዋሚ  ማሪያ ኮሪና ማቻዶ (https://t.me/tikvahethmagazine/26067) ወደ ነጩ ቤተመንግስት በማቅናት ሽልማቷን ለዶናልድ ትራምፕ ሰጥታለች። ዶናልድ ትራምፕ አቆምኳቸው ያሏቸውን ጦርነቶች በመዘርዘር ሽልማቱ እንደሚገባቸው በተደጋጋሚ ሲናገሩ የሚታወስ …

የዘንድሮዋ የኖቤል የሰላም ሽልማት አሸናፊ ሽልማቷን ለዶናልድ ትራምፕ ሰጠች። Read more »

“በ10 እና በ15 ደቂቃ ውስጥ ሱቅና መኖሪያ ቤት እንዴት ሆኖ ነው የሚደመሰሰው? ምን ማለት እንደሆነ አልገባኝም” – እንባ የሚተናነቃቸው እናት በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ የወረዳ 4 ነዋሪ ከነቤተሰባቸው የሚኖሩበት “50 ዓመት የኖሩበት የይዞታ” ቤታቸው፣ “‘ዛሬ 8 ሰዓት ሊፈርስ …

“በ10 እና በ15 ደቂቃ ውስጥ ሱቅና መኖሪያ ቤት እንዴት ሆኖ ነው የሚደመሰሰው? ምን ማለት እንደሆነ አልገባኝም” – እንባ የሚተናነቃቸው እናት Read more »

በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ፣ በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ሁሉም ወገኖች ከፖለቲካ በላይ ሕዝብን እንዲያስቀድሙ እና ሕዝቡ የወደፊት የፖለቲካ ሕይወቱን በትክክለኛው ጊዜ እንዲወስን እድል እንዲሠጡ ጠየቁ። አምባሳደር ማሲንጋ ይህን ጥሪ ያቀረቡት፣ ዛሬ በአማራ ክልላዊ መንግሥት ሥር በጊዜያዊነት በተቋቋመው የወልቃይት-ጠገዴ-ሁመራ …

በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር የወልቃይት-ጠገዴ-ሁመራ ዞን ጉብኝት አደረጉ Read more »