ለሚሊኒየም ፓርክ እንዲሆን የተከለለው ቦታ ለካድሬዎችና ለግለሰቦች መሰጠቱ በጥናት ተረጋገጠ
በደቡብ ክልል ጋሞጎፋ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ የሚገኙ 548 የላንቴ ቀበሌ አባወራዎች በተወካዮቻቸው አማካይነት ከሁለት ሳምንት…
በደቡብ ክልል ጋሞጎፋ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ የሚገኙ 548 የላንቴ ቀበሌ አባወራዎች በተወካዮቻቸው አማካይነት ከሁለት ሳምንት…
. ባለአምስት ኮከብ ሆቴል ለመገንባት አቅዷል. አስተዳደሩ እገዛ ለማድረግ ቃል ገብቷል
ኢትዮጵያ ያላትን ንፁህ፣ ታዳሽና በቅናሽ ዋጋ የሚቀርብ ኤሌክትሪክ አቅርቦት በማሳደግ፣ ለምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ድርጅት…
የተለያዩ ዕቃዎችን ከውጭ አገር የሚያስመጡ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ሥር የሚገኘው የቃሊቲ ጉምሩክ በየጊዜው በክሬን…
የአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ማስፋፊያ ፕሮጀክት ከታቀደው ጊዜ በፊት እንደሚጠናቀቅ ተገለጸ፡፡
ዛሬ ዓርብ መስከረም 26 ቀን 2004 ዓ.ም. ከንጋቱ 12 ሰዓት አዲሱ የአበባ ወቅት መፀው ገብቷል፡፡
በዘር ማጥፋት ወንጀል ተከሰው በሞትና በዕድሜ ልክ እስር እንዲቀጡ ከተወሰነባቸው የደርግ ከፍተኛ ባለሥልጣናት መካከል 16ቱ ተፈቱ፡፡
– ደበበ እሸቱ ቤተሰቦቹን በበቂ ሁኔታ ማግኘት አልቻለምየፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) አባል የሆኑት አቶ ኦልባና…
የኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እንቅሰቃሴያቸው በአብዛኛው በኢንተርኔት ላይ የተመረኮዘ ኩባንያዎችና ድርጅቶች፣ ቪሳት የተባለውን በሳ
የምርጫ 97 ዓይነት እንቅስቃሴ ታይቷል በሚል ጥብቅ ግምገማ እየተካሄደ ነው በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሥር በሚገኙ…