የአይሲስ ቡድን በሊቢያ? DW Amharic November 26, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በሊቢያ የባህር ዳርቻ ከተማ ዴርና በብዙ መቶ የሚቆጠሩ ሰዎች ራሱን « እስላማዊ መንግሥት» አይሲስ ብሎ የሚጠራውን የሙስሊም አክራሪ ቡድን መቀላቀላቸው ተሰምቷል። ተንታኞች ቡድኑ ሊቢያ ውስጥም ተዋጊዎችን ሊመለምል ይችላል የሚል ስጋት አላቸው።