የጀርመኑ የትብብር ድርጅት የቤቶች ሥራና ግምገማ DW Amharic December 1, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የጀርመን ዓለም አቀፉ የትብብር ድርጅት በምህፃሩ GiZ በአዲስ አበባ 11 000 የቁጠባ ቤቶች ያሉት 700 የቁጠባ ህንፃዎች ሰርቶ ጨርሶ ማስረከቡን ይፋ አድርጓል።