16:00 UTC ዜና 24-08-11
የዕለቱ ዜና
የዕለቱ ዜና
የአዉሮጳ ኅብረትና የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል ኪዳን ድርጅት NATO የሙአመር ጋዳፊ የ42ዘመን አገዛዝ ፍፃሜ ዋዜማ ላይ …
የሊቢያ ዓማጽያን መዲናይቱን ትሪፖሊ መቆጣጠራቸውን እና በባብ ኧል አዚዝያ የሚገኘውን የሊቢያ መሪ ሞአመር ኧል ጋዳፊ መኖሪያ …
የዓለም ዜና
የሊቢያ መሪ ሞአመር ኧል ጋዳፊ የስልጣን ዘመን ማብቂያው እየተቃረበ የመጣ ይመስላል።
የሊቢያ መዲና ትሪፖሊን መቆጣጠራቸው ከተሰማ በኋላ በርካታ የዐረብ ሀገሮች ላማጽያኑ መንግስት ዕውቅና እንደሚሰጡ አስታውቀዋል።
የአሠሪ እና ሠራተኞች ወሳኝ ቦርድ በከሳሽ የኢትዮ ቴሌኮም ነባር የሠራተኞች ማህበራቸው እና በተከሳሽ አዲሱ የኢትዮቴሌኮም አስተዳደር …
በአዲስ አበባና በድሬዳዋ መካከል ፤ መተሃራ አካባቢ፣ አሽከርካሪዎች ያልታሰበ እንከን አጋጥሞአቸዋል።
የዛሬ ስድስት ወር ግድም የሊቢያ አማጽያን የሞአመር ጋዳፊን መንግስት ለመገርሰስ የጀመሩትን ትግላቸዉ ድል እያሳየ ነው።