UTC 16:00 የዓለም ዜና 01.10.2012
ዜና
ኬንያ መራሹ የአፍሪቃ ሕብረት ጦር ሥልታዊቷን የወደብ ከተማ ላለፉት ሁለት ሳምንታት በምድር፥ ባየርና በባሕር ሲያጠቃ ነበር።…
ጫማዎቿ ከ 50 በላይ በሚሆኑ ሀገሮች ለገበያ ቀርበዋል። ያረጁ የመኪና ጎማዎችን ዳግም በጥቅም ላይ በማዋል የተለያዩ…
ማሊ ሰሜናዊ የሀገርዋን ከፊል የተቆጣጠሩትን አክራሪ ሙሥሊሞች ለማባረር ከጎረቤት ሀገሮች ወታደራዊ ርዳታ ጠይቃለች። የምዕራብ አፍሪቃ መንግሥታት…
በአፍሪቃ ጥናት ከተካሄደባቸው ሃገራት ውስጥ ኢትዮጵያ በድረገጾች ነፃነት የመጨረሻውን ደረጃ እንደምትይዝ ከአለም ደግሞ ከ6ቱ የመጨረሻ ሃገራት…
በትንትናው እለት ወደ ቃሊቲ እስር ቤት የሄዱት የፓርቲው አባላት አቶ አንዷለምን ማነጋገር የቻሉት ጥቂት ከተጉላሉ በኋላ…
ሁለቱ ወገኖች ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ በተፈራረሙት ስምምነት መሰረት የተቋረጠው ወሳኙ የነዳጅ ዘይት ምርትና ሽያጭ ይቀጥላል…
የዕለቱ ዜና
የደመራ በዓል ተከብሮ ነበር። የዘንድሮዉ በዓል የተከበረዉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በፓትሪያርክ ሳይሆን በአቃቤ መንበር እየተዳደረ…