07 12 2013 ዜና 16:00 UTC
ዜና
ሐሙስ፣ኅዳር 26 ቀን፥ 2006 ዓም ከዚህ ዓለም ስለተለዩት ዕውቁ የቀድሞው የደቡብ አፍሪቃ ፕሬዚደንትና ዋነኛው የፀረ አፓርታይድ…
ዓለም፥ ድፍን ዓለም የሩሲያዉ ፕሬዝዳት ቭላድሚር እንዳሉት «የዘመኑን ታላቅ ፖለቲከኛ» በማጣቱ ተከዘ።አብዛኛዉ ዓለም አዘነ።ደቡብ አፍሪቃዎች ደግሞ…
እንደ ወጣት በእልሕ፥ እንደ ወታደር በነፍጥ፥ እንደ ሕግ አዋቂ በፍርድ ቤት ታገሉ።እንደ ወንጀለኛ ታሠሩ።እንደ ዲፕሎማት ተደራደሩ፥…
የዓለም ዜና
የዓለም የኤድስ ቀን ባለፈው እሁድ በዓለም ዙሪያ ታስቦ ውሏል። በአጠቃላይ የHIV ቫይረስ በደማቸው የሚገኝ ሰዎች ቁጥር…
ጋዜጠኞቹ በኤርትራ ከሚደርስባቸው ጫና በመሸሽ በተሰደዱበት ኡጋንዳ በጀመሩት United Hearts በተባለ ድረ ገፃቸው ጠንካራ ዘገባዎች በማቅረባቸውና…
ወታደሮቻቸውን አፍጋኒስታን ያዘመቱት የሰሜን አትላንቲክ የጋራ መከላከያ ቃል ኪዳን ድርጅት በምህፃሩ NATO አባል ሃገራት ካርዛይ ውሉን…