ካርዛይና ዩናይትድ ስቴትስ DW Amharic December 5, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ወታደሮቻቸውን አፍጋኒስታን ያዘመቱት የሰሜን አትላንቲክ የጋራ መከላከያ ቃል ኪዳን ድርጅት በምህፃሩ NATO አባል ሃገራት ካርዛይ ውሉን በአስቸኳይ ካልፈረሙ ሃገሪቱ የሚሰጣት የእርዳታ ገንዘብ ይቋረጣል ሲሉ እየዛቱ ነው ። የሃገሪቱ የፀጥታ ጥበቃም አደጋ ላይ እንደሚወድቅ ማስጠንቀቃቸውን ቀጥለዋል ።