ኤድስ እና የወጣቱ ግንዛቤ DW Amharic December 6, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የዓለም የኤድስ ቀን ባለፈው እሁድ በዓለም ዙሪያ ታስቦ ውሏል። በአጠቃላይ የHIV ቫይረስ በደማቸው የሚገኝ ሰዎች ቁጥር ቢቀንስም በወጣቶቱ ዘንድ ቁጥሩ በእጥፍ መጨመሩን ነው ሰሞኑን የወጣው የተመድ ዘገባ የሚያስረዳው። «ኤድስ እና የወጣቱ ግንዛቤ» የዛሬው የወጣቶች ዓለም ርዕስ ነው።