የግራፊቲ ጽሁፎች በአዲስ አበባ እና በአዳማ ከተማ ታዩ! አዲሱ የትግላችን አርማ ጥቅም ላይ ውሏል:: ድምጻችን ይሰማ!

የግራፊቲ ጽሁፎች በአዲስ አበባ እና በአዳማ ከተማ ታዩ! አዲሱ የትግላችን አርማ ጥቅም ላይ ውሏል
#Ethiopia #EthioMuslims #Strugglelogo #Grafitti #AddisAbaba #Adama
አዲሱን የትግላችንን መለያ አርማ ያንጸባረቁት እኒሁ የግራፊቲ ስራዎች በአዲስ አበባ እና በአዳማ ከተማ በተለያዩ አካባቢዎች የተጻፉ ሲሆን ተጽፈው ያደሩትም ማክሰኞ ጠዋት ጳጉሜ 3/2207 በሌሊት መሆኑ ታውቋል፡፡ መንግስትም እንደተለመደው በደልን ከመግታት ይልቅ የትግሉን ጽሁፎች ማጥፋቱ ላይ ማተኮርን መርጧል፡፡
ትግላችን እስከድል ደጃፎች በአላህ ፈቃድ ይቀጥላል!
ድምጻችን ይሰማ! አዲሱ የትግላችን አርማ በግራፊቲ ጽሁፎቹ ጥቅም ላይ ውሏል!
ረቡእ ጳጉሜ 4/2007 #MinilikSalsawi





