Ethiopia Zare (እሁድ ግንቦት 17 ቀን 2004 ዓ.ም. May 26, 2012)፦ ተወዳጁ የኢሳት ጋዜጠኛ ንጉሴ ጋማ በደረሰበት ድንገተኛ ህመም በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ከትላንት በስቲያ ሀሙ

በሼክ መሐመድ አሊ አላሙዲና በሸሪኮቻቸው የተመዘገቡ ኩባንያዎች የአምስት የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን ከ1.3 ቢሊዮን ብር በላይ ለመግዛት ያሸነፉት ጨረታ …

–    ከፖሊስ ጋር የተጋጩ ነጋዴዎች አንድ ቀን ታስረው በዋስ ተፈቱየአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከጥቅምት 17 ቀን 2004 ዓ.ም. ጀምሮ ተግባራዊ እንዲሆን ባወጣው…

ሀበሻ በየመን
ሀረድ ካምፕ ውስጥ ያሉ በርካታ ኢትዮጵያዊያን በተላላፊ በሽታ ተጠቅተዋል … የመን ታይምስ ጋዜጣ
ልጄን ማዳን እፈልጋለሁ እርዱኝ … ልጇ የታመ…

ዳዊት ንዳ
ባለፋው ዓመት ወጣቱ ቱኒዚያዊ ሞሃመድ ቦዚዝ ራሱ ላይ ቤንዚን አርከፍክፎ ሲያቃጥል የቤን አሊ ሥርዓት ያደርስበት የነበረውን ጭቆና በመቃውም እን

የአሜሪካ ድምፅ የአዲስ አበባ ዘጋቢ ፒተር ሃይንላይን እና አስተርጓሚው ስመኝሽ የቆየ ዛሬ ከእሥር ተለቅቀዋል፡፡ዝርዝሩ ዘግየት ብሎ ይወጣል፡፡

ተሻለ መንግሥቱ
በውጪ ሀገራት የምትኖሩ ወገኖቻችን እኛ በሀገር ውስጥ ያለነው ወገኖቻችሁ እየኖርን እሚመስላችሁ ከሆነ እያልኖርን መሆናችንን ትረዱ ዘንድ …

ኢሳት ዜና:- ጋዜጠኛ ንጉሴ ጋማ በኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን በጋዜጠኝነት ያገለግሉ ነበሩ:: በደረሰባቸው ድንገተኛ ህመም ለጥቂት ጊዜ በህክምና ሲረዱ ቆይተው ግንቦት 16 ቀን 2004 ዓ/ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል:: ጋዜጠኛ ጋዜጠኛ ንጉሴ ጋማ ባለትዳርና የ4 ልጆ ች አባት እንዲሁም የሁለት ልጆች አያት ነበሩ:: በጋዜጠኛ ንጉሤ ጋማ የህይወት ታሪክ ዙሪያ የተዘጋጀ ዘጋቢ ፊልም በቅርቡ ይዘን እንቀርባለን። በዚህ […]

በአፍሪቃ ህብረት ኮሚሽን እና በአፍሪቃ ህብረት ጥምር ትብብር ዲሞክራሲና መልካም አስተዳደር በአፍሪቃ ከፓን አፍሪቃ አስተተሳሰብ አንጻር በሚል ርዕስ በከ…

ተመስገን ደሳለኝ
‹‹…ኑሮ ተወደደ፣ ድህነት በረከተ፣ ህግ ተፋለሰ፣ አድሎአዊ አስተዳደር ሰፈነ፣ የብሔር ከፍፍሉ አስከፊ ደረጃ ደረሰ፣ ስራ አጥ ተንሰራፋ…

ሰሞኑን ጋዜጠኛ አበበ ገላው የጠቅላይ ሚኒስትራቸንን ቆሌ  ገፎ “ትልቁን” ሰውዬ ትንንሽ ያደረገበት ክስተት እስከ አሁንም ድረስ ያልበረደ አንግጋቢ ጉዳይ ሆኗል። እኔ እና እኔን መሰል የርሳቸው “አዛኝ ቅቤ አንጓቾች” አበበ ያስቆጠረባቸው ነጥብ ከሜዳቸው ውጪ በመሆኑ፤ “ተሳትፎ አድርገው መምጣታቸው ራሱ ቀላል ነገር አይደለም” እያልን ላገኘናቸው ሁሉ መስክረናል። ደግሞም፤ “እስቲ አበበ ገላው በራሳቸው ሜዳ ወንድ ከሆነ ይሞክራቸው!” ስንልም […]

የፖለቲካ ለውጥ ለማስገኘት ሲባል አደባባይ መውጣት ድፍረትን ይጠይቃል። በሺዎች የሚቆጠሩ አፍሪቃውያንም ይህ ድፍረት እንዳላቸው ባለፈው ዓመት አስመስክ

ወዳጄ ኢዮብ ብርሃነ፤ “አንዲት ኢትዮጵያዊት ሞት ተፈረደባት” የሚል መረጃ አድርሶኝ ነበር። ከዚሁም ጋር “ካላመንከኝ እህቷን ደውለህ ማናገር ትችላለህ!” ብሎ የስልክ ቁጥሯንም አስቀምጦልኛል። እኔም የፈጀውን ይፍጅ ብዬ ደወልኩላት… እርሷም ይህንን አረጋገጠችልኝ…! ሰናይት ትባለለች። በዱባይ “አባደና” ሰፈር በቤት ሰራተኝነት ተቀጥራ ትሰራ ነበር።  በምትሰራበትም ቤት አሰሪዋ የምታደርስባትን ጥቃት ለመከላከል ስትል በወሰደችው ርምጃ ርጉዝ አስሪዋን ትገድላታለች። ከዛም ደም የነካ […]

በዓለም ውስጥ እጅግ ግዙፉንና እጅግ ኃይለኛ የተባለውን የራዲዮ ቴሌስኮፕ በየሀገሮቻቸው ለማስተከል ፣ ደቡብ አፍሪቃና አውስትሬሊያ ሲታገሉ ወራት አለፉ። …

ሰላም ወዳጄ ትላንት ሳንገናኝ ዋልን አይደል!? (ትንሽ ቀጠን ያለች ጉዳይ አጋጥማኝ ነበር!) በቀድሞ ግዜ ሸማቂ የነበሩት ጠቅላይ ሚኒስትራችን ሰሞኑን “ሲሸማቀቁ” ያየን በርካታ ወዳጆቻቸው አብረናቸው ተሸማቀቅንና ሌላ ጨዋታ መጫወትም አልቻልንም እኮ! ቀጥሎ ያሉት “ገረመኞች” “ገጠመኞች ካሉህ” እንዲል ጋዜጠኛ። ሰሞኑን ያጋጠሙኝ ናቸው። ነገሩ እንኳ እኔን ብቻ ሳይሆን ሁላችንንም ነው ያጋጠሙት። ሁሉም በጉዳዩ ላይ ሀሳቡን ሰንዝሮም ይሆናል። ታድያ […]

ባለፈው ሳምንት ግንቦት 6 እና 7 በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን የመሰብሰቢያ አዳራሽ ለተሰብሳቢዎቹ ይፋ የተደረገው የብሔራዊ የሰብዓዊ መብቶች የድርጊት መርሐ …

አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ በ1996 ዓ.ም. የወጣውን የወንጀል ሕግ አንቀጽ 436(ሐ)ን በመተላለፍ ፈጽሟል የተባለውን በሕገወጥ መንገድ መብትን የማስከበር ወንጀል፣ …

የፌዴሬሽን ምክር ቤት የፌዴራል መንግሥት ለክልሎች በሚሰጠው የበጀት ድጎማ ቀመር ላይ ዛሬ ውይይት አድርጎ እንደሚያፀድቀው ታውቋል፡፡

በአቶ አዲሱ ለገሰ የሚመራው የፌዴራል መንግሥት ልዑካን ቡድን በጋምቤላና በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልሎች ባካሄደው የመስክ ግምገማ፣ የመንደር ማሰባሰብ ሥራዎ

–    ‹‹ዕውቅና ሳይገኝ ራስን ሕጋዊ ማለት ሕገወጥነት ነው›› ብሔራዊ ምርጫ ቦርድለፖለቲካ ፓርቲ ምዝገባ የሚያስፈልጉ ተግባራትን ማጠናቀቁን የገለጸው ሰ…

ዜጎች በፍርድ ቤቶች የተከበረላቸው የመብት ጥያቄ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርና ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ተፈጻሚ እንዳይሆንና ያለዋጋ እንዲቀር እያደ…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመልሶ ማልማት ከኖሩበት ቀዬ እያስለቀቃቸው ከሚገኙት አካባቢዎች መካከል አንዱ የሆነው የመሀል አራት ኪሎ ባሻወልዴ ችሎት…

የጠቅላላ ሐኪሞችና ስፔሻሊስቶች ከፍተኛ እጥረት ያለባት ኢትዮጵያ፣ የዓለም ጤና ድርጅት ለታዳጊ አገሮች ያስቀመጠውን ደረጃ እንኳን ማሟላት አለመቻሏ ተገ

የአፍሪቃው ክፍለ ዓለም በኤኮኖሚ ዕድገት እያሳየ መሆኑ ቢነገርም፤ ዕድገቱ ፤ ኑዋሪዎቹን ፤ እኩል የዕድገቱ ተጠቃሚ ባለማድረጉ አወንታዊ መልክ አይታይበት…

በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ጉባዔዎች ትናንት ይፋ ባደረገው አንድ መቶ ሀያኛና አንድ መቶ ሀያ ሁለተኛ ልዩ መግለጫዎቹ የዜጎች የእምነት ነፃነት እንዲከበር

በደብረ ሊባኖስ ወረዳ እና ባካባቢው የምግብ እጥረት ይታያል። ስፍራው ለእርሻ ተስማሚ ቢሆንም የምግብ ዋስትና ገና ባለመረጋገጡ ያካባቢው ሕዝብ ከርዳታ አ