የአርባ ምንጭ –ጂንካ መንገድ ተዘጋ
የአርባ ምንጭ –ጂንካ መንገድ ተዘጋ
ዛሬ የካቲት 25/08 በኮንሶ ከተማ የመከላከያ ኃይል ከህዝቡ ጋር በፈጠረው ግጭት የኮንሶ ልዩ ወረዳ ዋና ከተማ ካራት ውስጥ የጥይት ድምጽ እየተሰማ ነው፡፡ ወደከተማዋ ደውለን ባገኘነው መረጃ መሰረት ግጭቱ የተነሳው እስከ ፌዴሬሽን ም/ቤት የደረሰውን የአካባቢው ህዝብ ያቀረበው ህገመንግስታዊ የአከላለል ጥያቄ ለማፈን የሄደውና ለወራት በአካባቢው ሰፍሮ የሚገኘው የደቡብ ልዩ ኃይል በአካባቢው የህዝብ ጥያቄውን ለመንግስት እንዲያቀርቡ የተወከሉት የአገር ሽማግሌዎች/ ተወካዮች ሰብሳቢ አቶ ገዛሃኝ ገላ ቤት በመሄድ አስገድደው ይዘው ሲወጡ ህዝቡ ባሰማው ተቃውሞ ነው፡፡
ይሁን እንጂ ህዝቡ ለማስለቀቅ ቢሞክርም ታጣቂ ኃይሉ ጥይት ወደ ህዝቡ በመተኮስ ከበተኑ በኋላ አቶ ገዛሃኝን ይዘው በመሄዳቸው ህዝቡተበተቃውሞው ቀጥሎበታል፡፡ ይህንኑ ግጭት ተከትሎ ተጨማሪ ታጣቂ ኃይል በ11 ሰዓት ደቡብ ፖሊስ በሚሉ መኪናዎች ከተማዋ እንደደረሰ ተረጋግቷል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ታጣቂ ኃይሉ ህዝቡን ለማስፈራራት ጥያቄውንም ከተቃዋሚ ፖለቲካ ድርጅቶች ጋር ለማያያዝ እየሞከረ ሲሆን በዚህ መሰረት በምርጫ 2007 የሰማያዊ ፓርቲ ዕጩ የነበሩት አቶ አክሊሉ….. ቤታቸውን እንደተከበበ እርሳቸውም ቤታቸው ሆነው የሚመጣውን ለመጠበቅ እንደተገደዱ ለማረጋገጥ ተችሏል፡፡
የተኩስ ድምጽ የሰሙ በከተማዋ ዙሪያ የሚገኙ የገጠር ነዋሪዎች የከተማውን ህዝብ ተቀላቅለዋል፡፡ ከዚሁ ግጭት በተያያያዘ ከተማዋን አቋርጦ የሚያልፈው የአርባ ምንጭ–ጂንካ መንገድ የተዘጋ ሲሆን በተመሳሳይ ከየቱም አቅጣጫ ወደ ከተማዋ የሚመጡ መኪናዎች ፊታቸውን እያዞሩ ወደመጡበት ለመመለስ ተገደዋል፡፡ ለበለጠ መረጃ አቶ አክሊሉ—- 0913 857984
It is time speed up to over come this ????
መረጃ የሚለው መጽሔት ከዚህ በፊት ለማመን በጣም ከባድ ሆኖብኝ ነበር፡፡በድህረ ገጹ የሚታተመው መረጃ ለማመን በቦታው ያሉትን ሲጠይቅ ነበር እውነተኛነቱን የሚያረጋግጠዉ ፡፡አሁን ደግሞ ሙሉ በ ሙሉ እምነት እንድጥልባቸው አድርጋቸዋል፡፡ የዛሬው መረጃ መሉ በ መሉ ትክክል ነው፡፡የሚጨመር የሚቀንስ ነገር የለም፡፡በጣም አመስግናለሁ፡፡
[email protected]
ገና ምኑን አያችሁ ዳጣ እየበላን ወያኔን አሩን አሣሩን እናበላዋለን።
መረጃ ሙሉ ያረጋል ዘግይታችሁ ለመጣችሁም መልካም መረጃ ይሁንላችሁ በመረጃ የተደገፈ ትውልድ ለባንዳ ተገዥ አይሆንም ሁሉም ክልል ድንበሩን ያሥከብር ከወራሪው ከተቀራማቹ ወያኔ ራሣችሁን ጠብቁ ወያኔ ይወገዳል የብሄር ፖለቲካን አድዋ ላይ እንቀብረዋለን።
Shabiyan eyetedebedebe new Ay erjina
Congratulations Ethiopian Army we are celebrating your victory V=Ethiopia
This failures war monggers mass killers counties every where in the country instead of leaving peoples power to the peoples!
what a century shame please!
they next term must be jail really.
what is narrow minded bunch of gangsters in the horn of africa.
this country is not Tigirai property bytheway.
bloodsuckers TPLF you have to style up and leave the country one by one now!
you just arrogant and barbarians failures.
what is this Animals are doing!
especially this Abba Stahaye donkey only his remain body have to go tigirai.
wait and you will face it very soon.
Peoples are dangerous like live wire of electric when get up together for theire rights.
You conguratulate the killers of innoccent citizens in the country?
your are doomed and arrogant the member of mass killers you idiot!
fu** your ass bulishit!
Gobez, what is doing woyane in Ethiopia? They are running to bite all of the Ethiopians people around the country. When dictators come at the end of eleventh hours, they are starting to bite everybody. So please be aware to escape from this mad dog.
the real information. we like it.