የኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣናት ዛሬ የሰጡት መግለጫ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ህመም ከባድ መሆኑን ይጠቁማል ሲሉ ቀደሞ በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ዴቪድ ሺን አስታወቁ፡፡

ምሥራቅ ሱዳን ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያን ስደተኞች ብዙ ጥቃቶች እንደሚፈፀሙባቸውና ችግሮች እንደሚደርሱባቸው እየተናገሩ ነው፡፡

እያነጋገረ ያለውን የጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊን የጤና ጉዳይ ተንተርሶ የአገር መሪው በሌሉበት በምትካቸው አገር የማስተዳደሩን ኅገ መንግስታዊ ኃላፊ

ዳዊት ዋስይሁን
የተከበረና ጀግናው አበበ ገላው የአቶ መለስን አንገት ካስደፋቸው አንስቶ የሰውየው ስም በየትኛውም ጎራ ባለ የመገናኛ አውታርም ሆነ የማህ

ካለፈዉ መጋቢት ወር አንስቶ ለስኳር ልማት ፕሮጀክት ሲባል ጥንታዊዉ የዋልድባ ገዳምን ይዞታ ይነካል በሚል የተለያዩ ወገኖች ስጋታቸዉን ሲገልፁ ተደምጠዋል…

ሰሎሞን ተሠማ ጂ.
በመጀመሪያ፣ አንድ ሰው ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ በመጓዝ ላይ ሳለ፣ በአጋጣሚ አንድ ወርቃማ-ቁልፍ ቢጥል በዚያው መንገድ እንደሚመለስ አያ…

የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ  በዕረፍት ላይ መሆናቸውን ገለጸ፡፡ የጽሕፈት ቤቱ ኃላፊ አቶ በረከት ስምኦን ለ…

Tweet “መለስ ታመመ” የሚለውን ወሬ ተከትሎ፣ ኮማ ውስጥ መግባቱና መሞቱ እየተነገረ ሰንብቶአል። የወያኔ መንግስት ግን ወሬውን አፍኖ ለመቆየት ተጨናነቀ። መለስ ጀርመን ሃገር ላይ ቀዶ ጥገና ህክምና ማድረጉ በአንድ ወገን ሲገለፅ፣ በሌላ በኩል ደግሞ ቤልጅየም 10 ቀናት አልጋ ይዞ መሰንበቱ ተሰምቶአል። “አዲሳባ ገባ” የሚለው ተሰምቶ ሳያበቃ፣ “ብራስልስ ላይ መሆኑ ተረጋገጠ” ተባለ። ወሬዎቹ መልከ ብዙና ውል አልባ […]

የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ የጤንነት ሁኔታ አስጊ እንዳልሆነና በሚቆጠሩ ቀናት ውስጥም ወደሥራቸው እንደሚመለሱ ከሕወሓት መሥራቶችና አንጋፋ መሪዎች አንዱ የሆኑት አቶ ስብሃት ነጋ ለቪኦኤ አስታወቁ፡፡

በጀርመን ሀገር በተለያዩ የምርምር ተቋማት የሚገኙ ተመራማሪዎች፣ ለዘመኑ ችግር ዘመናዊ መፍትኄ ለማግኘት መላ ከመሻት የቦዘኑበት ጊዜ የለም። ጀርመን ውስ…

በላያፕዚሽ ከተማ ውስጥ የሚገኙ ተገን ጠያቂዎች እስከዛሬ በነበረው አሰራር ከህብረተሰቡ ተገልለው በተወሰነ አካባቢ እንዲቆዩ ነው የሚደረገው ። ወደፊት ግ…

ባለፉት ስምንት ዓመታት ከአዲስ አበባ ለጀርመን ሬዲዮ ጣቢያ (ዶቼቬሌ) የአማርኛ ድምፅ ዘጋቢ የነበረው ጋዜጠኛ ታደሰ እንግዳው የቀብር ሥርዓት በተወለደበት …

ዝነኛው አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ በግብርና ሚኒስቴር አማካይነት በሊዝ የተፈቀደለትን 1,500 ሔክታር መሬት ለመረከብ በደቡብ ክልል ሸካ ዞን በተገኘበት ወቅት…

በ21 ዓመታት የአፍሪካ ኅብረት ስብሰባ ታሪክ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ በጤንነት ችግር በ19ኛው የአፍሪካ መሪዎች ስብሰባ ላይ ያልተሳተፉት ጠቅላይ ሚኒስትር መለ

የተወካዮች ምክር ቤት ባለፈው ሰኞ ባካሄደው አስቸኳይ መደበኛ ጉባዔ ከዚህ ቀደም ይደረግ ከበረው በተለየ ሁኔታ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተገኝተው ማብራሪያ ሳይሰ

የኢትዮ ቴሌኮም የጥበቃ ሠራተኛና ተባባሪው የኤሌክትሪክ ኃይል በሚቋረጥበት ጊዜ የሞባይል አገልግሎት እንዲሰጥ የሚያደርጉ የኔትወርክ ማስተላለፊያ መሣር…

–    ለባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አቤቱታ ቀርቧልበድሬዳዋ ከተማ የሚገኘውና 114 ዓመትን ዕድሜ ያስቆጠረው ልጅ ኢያሱ እንደ ቤተ መንግሥት ያርፉበት የነበረው

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ታመው ቤልጅየም መዲና ብራስልስ በሚገኝ ሴይንት ሉክ በተባለ ሆስፒታል ሕክምና እየተደረገላቸው መሆኑን በኢንተር

ከአንድ ዓመት በፊት፤ በሰሜን አፍሪቃ የለውጥ እንቅሥቃሴ ከመቀጣጠሉ በፊት፤ በ 1964 እና በ1985 ዓ ም፤ ሱዳናውያን፤ «ወታደራዊ አገዛዞችን ያፈናቀለ፣ አኩሪ የ…

ጤናይስጥልኝ እንደምን አምሽታችኋል ? ዛሬ ጋዜጠኛ ታደሰ እንግዳው ፣ አዲስ ዘገባ ሊያቀርብልን በዝግጅት ላይ ነበረ ፣ ግን አልሆነም! እጅግ ያሳዝናል! ከዚህ …

Tweet ተመስገን ደሳለኝ ሰሞኑን አዲስ አበባ በወሬ መጋኛ ተመታለች። ወሬው በአዲስ አበባ ብቻ የተወሰነ አይደለም። በተለይም በአውሮፓ እና ሰሜን አሜሪካ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እንደ ጉድ እየተራገበ ነው- የ57 ዓመቱ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በጠና መታመም። ህመማቸውንም ተከትሎ ቤልጂየም ለህክምና መሄዳቸው እና ከፍተኛ ሊባል የሚችል ክብደት የመቀነሳቸውም ወሬ እንዲሁ የመጋኛ ያህል ነው። በእርግጥ የጉብዝናውን ወራት የዱር ፍሬ […]

አርብ ለቅዳሜ አዳር በፖሊስና በአወሊያ መስጊድ ዙሪያ በተሰባሰቡ የሙስሊም ማህበረስብ አባላት መካከል ግጭት ተቀስቅሶ ከመቶ በላይ ታሰሩ 16ሰዎች መቁሰላቸውን የኢትዮጵያ መንግስት ይፋ አድርጓል።

ሰደቃው ሰላማዊና ኃይማኖታዊ ነው በመሆኑ የሚቋረጥበት ምክንያት የለም ሲሉ አንድ የሕዝበ ሙስሊሙ ጥያቄዎች መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ አባል አስታወቁ፡፡

የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት የኢትዮጵያ መንግሥት «አሸባሪነትን መዋጋትን ሰላማዊ ድምፆችን ለማፈን እየተጠቀመበት ነዉ» በማለት አዉግዞታል። የሑዩ

መገናኛ ብዙኀን ፤ ዛሬ ዐቢይ ግምት ከሰጧቸው ጉዳዮች አንዱ፣ አዲስ አበባ ውስጥ በ 24 የተቃውሞ የፖለቲካ ሰዎችና ጋዜጠኞች ላይ ፍርድ ቤት ያስተላለፈው ብይን…

ዛሬ አዲሳባ ፍትህ ጋዜጣ ላይ የምትወጣ ስለ አቶ መለስ መጥፋት አበክራ የምትጠይቅ እና የምትጨነቅ አንድ ጨዋታ አለችኝ። ለዝች ብሎግ አንባቢዎች ነገ ትለጠፋለች። እስከዛ ይቺን መቆያ እንኩማ፤ ያው ሁላችንም እንደሰማነው አቶ መለስ ተይዘዋል። ስንቱን ሲይዙ የነበሩት ሰውዬ አሁን ግን ራሳቸው በእግዜሩ በሽታ ተይዘዋል። በህመማቸው ሳቢያም ፓርላማው እንኳ ይኸው የ2005 ዓ.ም በጀቱን እስካሁን አላፀደቀም። እኔ የምለው ግን […]

ዛሬ አዲሳባ ፍትህ ጋዜጣ ላይ የምትወጣ ስለ አቶ መለስ መጥፋት አበክራ የምትጠይቅ እና የምትጨነቅ አንድ ጨዋታ አለችኝ። ለዝች ብሎግ አንባቢዎች ነገ ትለጠፋለች። እስከዛ ይቺን መቆያ እንኩማ፤ ያው ሁላችንም እንደሰማነው አቶ መለስ ተይዘዋል። ስንቱን ሲይዙ የነበሩት ሰውዬ አሁን ግን ራሳቸው በእግዜሩ በሽታ ተይዘዋል። በህመማቸው ሳቢያም ፓርላማው እንኳ ይኸው የ2005 ዓ.ም በጀቱን እስካሁን አላፀደቀም። እኔ የምለው ግን […]

የአውሮጳ ህብረት አባል መንግሥታት፡ የህብረቱ ምክር ቤት እና ኮሚሽን የህብረቱን አባል ሀገራት የተገን አሰጣጥ ፖሊሲ አንድ ወት ለማድረግ በሚቻልበት ሁኔ

ኡስታዝ አቡበከር አሕመድ እና የዋናውና የሕዝብ ግንኙት ኮሚቴውም አባል ኢስታዝ አሕመዲን ጀበል ዛሬ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ከዋሉ በኋላ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷቸው መ

በ1998 ዓ.ም አካባቢ ከጓደኞቼ ጋር ሆኜ፤ ለአንድ ስታስቲክሳዊ ስራ ወደ ወደ አርማጭሆ አካባቢ ሄጄ ነበር። በወሬ ደረጃ ስንሰማው የነበረ “አርበኞች ግንባር” በመባል የሚታወቅ የታጠቀ ቡድን እዚህ አካባቢ “በህይወት” መኖሩን ሰማሁ። ለስታስቲክሳዊ ስራው የገጠሩን መንደር መንገድ እንዲመሩን የተመደቡልን የመንግስት ታጣቂዎች ነበሩ። እኔ እና ሌሎች ከአዲሳባ ለስራ ወደ እዚህ የመጣን ልጆች ስለ አርበኞች ግንባር በደንብ ለማወቅ ጉጉት […]

የዓለምአቀፉ የግብርና ልማት ድርጅቱ ካናዮ ንዋንዜ ይህንን አስተያየታቸውን የሰጡት ዋሽንግተን ዲሲ ላይ በተካሄደው የጂ ስምንት ስብሰባና በውጤቱ ላይ አተኩረው በቅርቡ በኢንተርኔት ባሄዱት ጋዜጣዊ መግለጫ ነው፡፡