UTC 16:00 የዓለም ዜና 240513
የዕለቱ ዜና
የዕለቱ ዜና
click here for pdf በኢትዮጵያ የመካከለኛው ዘመን ታሪክ ሊቅ የሆኑትና አያሌ መጻሕፍትንና የጥናት ጽሑፎችን በልዩ ልዩ ብሔራዊና ሀገር ዐቀፍ መድረኮች ያቀረቡት
News, Cultural Mosaic, Kebele Lives and Environment or Tech
ሴት ልጆችን መግረዝ ፤ መጥለፍ፤ አስገድዶ መድፈር ፣ ዘመናዊ ትምህርት እንዳያገኙ መከልከል፤ ይህን የመሳሰሉ ለሴቶች ልጆች አስከፊ ሁኔታዎች፣ በብዙ አካ
ስሜነህ ታምራት (ከስዊድን)
ከጥቂት ሣምንታት በፊት ለዐባይ ግድብ ማስፈጸሚያ የሚውል የገንዘብ ማስገኛ ስብሰባን ለማደናቀፍ በኖርዌይ ሁለት ተቃውሞዎች ተ
ኢትዮጵያ እንደ ሌሎች የአፍሪቃ ሃገሮች የአገር ጎብኝዎች መስህብ መሆኗን ለማስተዋወቅና የጉዞ ወኪሎችና አስጎብኝዎችም ኢትዮጵያን በፕሮግራማቸው እንዲያ…
ኢትዮጵያዊው የዜማ ሊቅ ቅዱስ ያሬድ 1500ኛ ዓመቱ በተለያየ መስክ በመከበር ላይ ይገኛል። ቅዱስ ያሬድ በአውሮጳ ሙዚቃ ገናና ስም ያላቸው የሙዚቃ ቀማሪውች ከ
የፌደራል ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን የስነምግባር ትምሕርትና ኮምኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ብርሃኑ አሰፋ እንደተናገሩት እስካሁን በአጠ
የኤርትራ ህገ መንግሥት ተግባራዊ ሆኖ ምርጫ እንዲጠራ ና የፖለቲካ እሥረኞች እንዲፈቱ የሚጠይቁ ኤርትራውያን እንደ ጎርጎሮሳውያን አቆጣጠር ከ2011 መጨረሻ
ዶ/ር አበራ ጀምበሬ
ከመዝገብ ቤት ሠራተኛነት እስከ ሚንስትሮች ምክር ቤት ዋና ጸሐፊነት
ወለላዬ (ከስዊድን)
ዛሬ ብቻ ኖረው – በዛሬ ያልቀሩ
ነገ
ግርማ ካሳ
አገር ውስጥ በሰላም የሚንቀሳቀሰው የሰማያዊ ፓርቲ፣ ግንቦት 17 ቀን 2005 ዓ.ም.፣ በአፍሪካ ሕብረት ጽ/ቤት ፊት ለፊት ሰላማዊ ሰልፍ አውጇል። ከግን
“የኢህአዴግ ባለስልጣናትን ዓለምአቀፍ ፍርድ ቤት የማቅረቡ ጉዳይ ከመለስ ሞት ጋር የሚሞት አይሆንም” አቶ ኦባንግ ሜቶ የአኢጋን ዋና ስራ አስፈፃሚ
በጀር…
ማረ በላዎቹ ርስ-በርስ ተበላሉ!
ሰሎሞን ተሰማ ጂ.
ለብዙዎች “ሙስና” የሚለው ቃል በ1989 ዓ.ም ወዲህ የተፈጠረ ሃይለ-ቃል ይመስላቸዋል። ነገር ግን አይደለም
እነደምን ከርማችሁ ወዳጆች ? እኔ አምላክ ይክበር ይመሰገን ደህና ነኝ። ሰሞኑን ከወደ ትውልድ አገር የመጡን አዛውንት እንኳን ደህና መጡ፤ የሰሜን አሚሪካ አየርሰ እንዴት ተቀበሎት ለማለት ወደ ጎረቤት ቤት፤ ጎራ ብዪ ነበርና፤ አረፍ እንዳልኩ አንድ ቀደም ብሎ ባለሁበት ከተማ ለጥቂት ወራት በርቀት ዝቅ ብለው እጅ በመንሳት የሃገሬን ተናፋቂ ባህል የሚያሰታውሱኝና እጀግም የማከብራቸውን አባት ድምጥ ሰማሁ። እንድምነ […]
click here for pdf የሃይማኖት ተቋማትን ለመመዝገብ በፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር ረቂቅ መመሪያ መዘጋጀቱን፣ መመሪያውም ከኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን አንጻር የ
አንጀሊና ጆሊ ጡቶችዋን አስወገደች
News, Ethiopians in America, Americana, Democracy and Women and Family
እ ጎ አ በ 2001 ዓ ም፤ የተቋቋመውና ዋና ማዕከሉን ቦን ጀርመን ውስጥ ያደረገው የዓለም የነፋስ ኃይል ምንጭ ማኅበር ፤ በአሁኑ ጊዜ 250 ያህል ዓለም አቀፍ ድርጅቶ…
የጀርመን መከላከያ ሚኒስቴር ቶማስ ደሜዜር ባለፈው ሳምንት ይህንኑ ውሳኔ ለጀርመን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ካሳወቁ ወዲህ አንዳንድ የሃገሪቱ ፖለቲከኞ…
የዛሬው የ27 ቱ አባል ሃገራት መሪዎች ጉባኤ ከመጀመሩ አስቀድሞ የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ፍራንሷ ኦሎንድ እንደተናገሩት ጉባኤው በግለሰቦችም ሆነ በኩባንያዎ
ፖሊስ የዩጋንዳ ፖሊስ ካለፈው ሰኞ ወዲህ በመዲናይቱ ካምፓላ የሚገኙትን የትላልቆቹን የመገናኛ ብዙኃን ጽሕፈት ቤቶችን በመያዝ፣ ጋዜጠኞች ወደ ስራ ገበታቸ…
የአፍሪቃ አንድነት ድርጅት የተቋቋመበት 50ኛ ዓመት በፊታችን ቅዳሜ አዲስ አበባ ውስጥ በሚገኝ መቀመጫው ይከበራል።
News, Ask the Doctor, Agriculture and Business
የጀርመን ሶሻል ዲሞክራቶች ፓርቲ በጀርመንኛው ምህፃር SPD ከነገ በስተያ 150 አመት ይደፍናል ። የዚህ አንጋፋው ፓርቲ ጠንካራና ደካማ ጎኖች ምንድናቸው ? አር
የሰንደቅ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ከሰባት ወራት በላይ ባስቆጠረ ዘገባ በፖሊስ ተይዞ መጠየቁንና በገንዘብ ዋስትና ከእስር መለቀቁን አመለከተ።
አፍሪቃ በኢንዱስትሪ እዚህ ደረጃ ደርሳለች ለከባቢ አየር ብክለትም ከፍተኛ አስተዋፅኦ አድርጋለች ባይባልም በአየር ንብረት ለዉጥ የሚደርስባት ጉዳት ከዕ
በዩኤስ አሜሪካ የኦክላሆማ ፌዴራዊ ግዛትን ትናንት አመሻሽ ላይ የመታው ብርቱ አውሎ ነፋስ በሰው እና በንብረት ላይ ብርቱ ጥፋት አደረሰ። የሀገሪቱ ፕሬዚደ
በያዝነዉ ሳምንት ማለቂያ ላይ የሚከበረዉ 50ኛዉ የአፍሪቃ አንድነት ድርጅት የተመሠረተበት ቀን በዓል አስመልክቶ አፍሪቃዉያንንም ሆነ አዉሮጳዉያኑን የሚያ…
የዓለም ዜና
click here for pdf እንዴው በዚያ የደቡብ አፍሪካው የአፍሪካ ዋንጫ ሰሞን እጅግ የታወቁት የእንግሊዝ እግር ኳስ አሠልጣኝ አንዱን እንኳን የብሔራዊ ቡድናችንን …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ተክለሚካኤል አበበ (ቶሮንቶ ካናዳ)
1. እስኪ ደግሞ ትንሽ ልረብሽ። ጽሁፍ ተሸፋፍነው የተቀመጡ ሀሳቦችን ካልገለባበጠ፤ ያንቀላፉትንም ካልረበሸ አይመቸ…
በዓለም ዙሪያ ከሃገሮቻቸው ውጭ የሚኖሩ ሰዎች ዕምቅ አቅም ለየወጡባቸው ሃገሮችና ማኅበረሰቦች ጥቅም ሊውል የሚችልባቸውን ሁኔታዎች ለማበረታታት የታሰበ
ረሃብን ለማስወገድ በሚደረገው ዓለምአቀፍ ጥረት ውስጥ የጥንዚዛ፣ የአባጨጓሬ፣ የንብ፣ የተርብና የጉንዳን ዘሮችን ለምግብነት መጠቀም እጅግ ጠቃሚ ሚና ሊ
1.እስኪ ደግሞ ትንሽ ልረብሽ። ጽሁፍ ተሸፋፍነው የተቀመጡ ሀሳቦችን ካልገለባበጠ፤ ያንቀላፉትንም ካልረበሸ አይመቸኝም። 2.አንዳንድ ጠንካራ ምሳሌያዊ አባባሎች በአንድ ሀይማኖት ውስጥ ቢነገሩም፤ መልእክታቸውን የሀይማኖት ድንበር አይወስነውም። ጠቀሜታቸውን ሳይንስና ስልጣኔም አይሽረውም። በአሸዋ ላይና በአለት ላይ ስለሚገነባ ቤት ጽናት ልዩነት ቅዱስ መጽሀፍ የተናገረውን መጥቀስ ይቻላል። ቃል በቃል አላስታውሰውም፤ ግን እምነታችን በጠንካራና በማይናወጽ አለት ላይ የተመሰረተ እንዲሆን፤ በፈተናና በጥርጣሬ፤ እንዲሁም […]
News, Sports, African Topics and Health
ሰኞ ግንቦት 12 ቀን 2005 ዓ.ም. አምስት መዓልት ብቻ መቁጠር ይጠበቃል። ከእዚያም 50ኛ ዓመቱን ደፈነ ይባላል፤ የአፍሪቃ አንድነት። እጎአ 1963 ዓ ም፤ የቀን ቀመሩ
ትናንት ቱኒዚያ ዉስጥ በፖሊስና በ አንሣር አል-ሻሪያ ቡድን ደጋፊዎች መካከል የተነሳዉ ዉዝግብ የአንድ ሰዉ ህይወት ቀጥፎ ለብዙዎች ጉዳት ምክንያት ሆኗል። …
ከጥቂት ሳምንታት በፊት ፣ ቪየና ኦስትሪያ ውስጥ፤ ዝነኛው አትሌት ኃይሌ ገብረ-ሥላሴ፣ በግማሽ ማራቶን ድል በተቀዳጀበት ወቅት፤ ጂሮ ሞይቺዙኪ በተባሉት ጃ
የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፈደሬሽን 50ኛ ዓመት የወርቅ ኢዮቤልዩ በዓል አከበረ። ኮንፈዴሬሽኑ እንዴት ተቋቋመ? አባላቱ፤ ለመሠረታዊ የሠራተኛ መብ
የፌዴራል የሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን ሙሰናን ለመቆጣጠር እና ለማስወገድ ትግሉን አጠናክሮዋል።
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
በአላሙዲ የገንዘብ ድጋፍ የሚደረግለት፣ በረከት ስምኦን ከጀርባ የሚመሩት እና በአንድ ኤርትራዊ የሚዘጋጀው ጋዜጣ አለም አቀፉን ማህበረሰብ ለማደናገር ሲሞክር መታየቱን ተከትሎ ምስጢሩን የሚያውቁ የቅርብ ምንጮች ጉዳዩን አጋለጡ። « ሰንደቅ» የተባለውና በነፃ ፕሬስ ስም የሚያደናግረው ጋዜጣ ፍሬው አበበ በተባለ ዋና አዘጋጅነት እንዲሁም በኤርትራዊው ፋኑኤል ክንፉ ምክትል ዋና አዘጋጅነት የሚሰናዳ ሳምንታዊ ጋዜጣ ሲሆን ቦሌ አትላስ ሆቴል አካባቢ በውድ […]
News, Radio Magazine or Mestawot
የፌዴራል የሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን ሙሰናን ለመቆጣጠር እና ለማስወገድ ትግሉን አጠናክሮዋል።
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ