ከአማረኛ ተናጋሪዉ ጀርመናዊ ምሁር ጋር አጭር ቆይታ
ጀርመናዊዉ አማረኛ ተናጋሪ ዶክተር አንድርያስ ቬተር የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን አጠናቆ ወደ ከፍተና የትምህርት ተቋም ከመግባቱ በፊት የሁለት አመት የሲቪ…
ጀርመናዊዉ አማረኛ ተናጋሪ ዶክተር አንድርያስ ቬተር የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን አጠናቆ ወደ ከፍተና የትምህርት ተቋም ከመግባቱ በፊት የሁለት አመት የሲቪ…
የዶይቼ ቬለ የመገናኛ ብዙሃን የድረ-ገጽ አገልግሎት በተሰኘዉ አዲሱ የኢንተርኔት አድራሻ በአዲስ ንድፍ ከቴሌቭዥን መረሃ-ግብር ጋር በመጣመር ከመጭዉ ሰኞ
(click here for pdf)ሰው ሲደክመው እና ሲርበው ምን ይመስላል? ይህንን ለማወቅ ወደዚች መንደር በመግባት ላይ ያለውን መንገደኛ ማየት ብቻ ይበቃል፡፡ ዓይኖቹ ከፊቱ
የኔዘርላንድ መንግስት በአገሪቱ የጫት ንግድን ለመከልከል ማቀዱን አስታውቋል። ይኸው የኔዘርላንድ መንግስት ዕቅድ ከብዙው ህብረተሰቡ ድጋፍ ቢያገኝም ዕ
(መግባቢያ፤ በዚህ ጽሁፍ ‘ሐበሻ’ ማለት ኢትዮጵያዊ፣ ‘አምልኮ’ ማለትም የተጋነነ አድንቆት የሚል ትርጉም ብቻ አላቸው፡፡) ‹የፈረረንጅ አምልኮበኢትዮጵ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ሲሞላልኝ በሳምንት ካልሆነልኝ ደግሞ በአስራ አምስቱ ሰላምታዬን ካሉበት የማደርሳቸው ወዳጆች አሉኝ። ለአገር ምድሩ ሳይሆን በጣት የሚቆጠሩ። ከእነዚህ መካከል አንዱ የሙያ ባልደረባዬ ኤልያስ ወንድሙ ነው። ትውውቃችን የመንገድ ላይ አይደለም። የኔዎቹ የነፃ ፕሬስ አባላትና የሃገሬ ሰላም ወዳድ ኃይሎች በግፈኞቹ የሕወሃት አባላትና ሹመኞች የሚሰደዱበት የሚታሰሩበት ብሎም የግፍ ፅዋ የሚቃመሱበት በእነዚያ የትግል፣ የፈተናና የፍልምያ ዓመታት የልብ ወዳጅና ለእውነት የቆሙ […]
ክፍሌ ሙላት (የኢነጋማ ፕሬዝዳንት) – በግል
ሲሞላልኝ በሳምንት ካልሆነልኝ ደግሞ በአስራ አምስቱ ሰላምታዬን ካሉበት የማደርሳቸው ወዳጆች አሉኝ። ለአገር
– መድረክ የአደባባይ ስብሰባ እጠራለሁ እያለ ነው አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) ባለፈው እሑድ የሊዝ አዋጅን ለመቃወም የጠራው ስብሰባ ሳይካሄድ ቀረ፡፡ ነገር ግን ይኼንኑ ስብሰባ የፊታችን እሑድ ለማካሄድ ዕቅድ ይዟል፡፡ ፓርቲው አዲሱ የሊዝ አዋጅ የሚያሳድረውን ተፅዕኖ በሚመለከት ከምሁራን ጋር ለመምከር በእየሩሳሌም ሆቴል ስብሰባ መጥራቱ ይታወሳል፡፡ ይህንን ስብሰባ ለማካሄድ የፓርቲው መሪዎችና ምሁራን በማለዳ በሆቴሉ ቢደርሱም፣ የሆቴሉ […]
“የምክር ቤቱ አሠራር ዴሞክራሲያዊ አይደለም”
ብዙሃኑ የአውሮፓ ሕብረት ዓባል መንግሥታት መሪዎች ብራስልስ ላይ ባካሄዱት ጉባዔ ከትናንት በስቲያ ጥብቅ የበጀት ቁጥጥርን በሚያሰፍን አንድ ውል ለመስማማ…
ኤርትራ ውንጀላዎቹን ውድቅ እያደረገች ማዕቀቦቹን ታወግዛለች፡፡
ባለፈው ሳምንት ሳይንስና ኅብረተሰብ ቅንብራችን፣ በዩናይትድ እስቴትስ ከሚኖሩ
አጋቾቹ ማንናቸዉ? አርዱፍስ የትነዉ-የሚል ነበር። ሰሜን ምሥራቅ-ኢትዮጵያን ይጎበኙ የነበሩ አዉሮጳዉያንና አስጎብኚዎቻቸዉን የገደለ እና ያገተዉ ወገን ማ…
አይኤፍሲ የዓለም ባንክ ግሩፕና በታዳጊ አገሮች ለሚንቀሳቀሱ የንግድ ተቋማት የብድር አገልግሎት የሚያቀርብ ተቋም ነው፡፡
ሰሞኑን በአዲስ አበባችን የተካሄደው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ከሌሎቹ ያለፉት ጉባዔዎች ለየት የሚያደርገው፣ አዲሱ የኅብረቱ ዘመናዊ ሕንፃ በመገ
የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ከትናንት በስቲያ ከመጠናቀቁ በፊት ለአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበርነት የምርጫ ውድድር ተካሂዶ ነበር፡፡
– መድረክ የአደባባይ ስብሰባ እጠራለሁ እያለ ነውአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) ባለፈው እሑድ የሊዝ አዋጅን ለመቃወም የጠራው ስብሰባ ሳይ…
የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን በዚህ ዓመት ያከናወነው የቁርጥ ግብር የመረጃ ማሰባሰብ ሥራ የፍትሐዊነት ችግር የታየበት መሆኑን፣ የገቢዎችና ጉ
የአሜሪካ ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቢል በርንስ ከጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ጋር በዲሞክራሲና በሰብዓዊ መብት ጉዳዮች ላይ ገንቢ ውይይት ማድረጋቸው
“በሞባይል ስልክ ሒሳብ የማስገባት ችግር ለሁለት ሳምንት ይቆያል” ኢትዮ ቴሌኮምካለፈው ወር ጀምሮ የቅድመ ክፍያ አገልግሎት ሒሳብ ወደ ተንቀሳቃሽ ስልክ (
በቅርቡ ከአዲስ አበባ ወደ ጎንደር ሲጓዝ በነበረው የስካይ ባስ አክሲዮን ማኅበር አውቶቡስ ላይ በደረሰው አደጋ፣ የሦስተኛ ወገን አስገዳጅ የመድን ሽፋን ተ
ሰላሳ አምስት ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች በሕገወጥ መንገድ ወንድና ሴት ተቀላቅለው ተሰባስበዋል በሚል የሳዑዲ ዓረቢያ መንግሥት ሊጠርዛቸው መሆኑን ሂዩ
‹‹የፓርኪንግ ታሪፍ በ30 ደቂቃ እስከ አራት ብር መሆኑ የተጋነነ ነው›› አሽከርካሪዎች
በአስፋው ብርሃኑ፣ ልዩ ዘጋቢ ከሐዋሳ
በሐዋሳ ከተማ በፓርኪንግ ሥ
click here for pdf  …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
click here for pdf አንድ ዘመዴ ቤት ሄጄ ነው፡፡ እናቱ «እስኪ ያንን ነገር ለዳንኤል አሳየው» አለቺው ልጇን፡፡ ልጇ የአራተኛ ክፍል ተማሪ ነው፡፡ ደብተሩን ይ
ኖርዌይ ስደተኞች ወደ አገራቸው የሚመለሱበት ስምምነት ከኢትዮጵያ ጋ መፈፀሟን እና 400 ስደተኞችን ልትመልስ እንደሆነ አሳወቀች።
ሆላንዶች አበባ ይወዳሉ። ወንጂ ውስጥ ያላመጡት አበባ የለም። በተለይ ሽቦ ግቢ ውስጥ ከሆላንድ የመጡ አበቦችና ዛፎች በብዛት ይታያሉ። ቤታቸውና ቢሯቸው ዓ
አፍሪካ ከነበረችበት ተስፋ አስቆራጭ ሁኔታ የተነሣች መሆኑን የተናገሩ የአህጉሪቱ መሪዎች ቻይና ያደረገችውን አስተዋፅዖ አድንቀዋል።
በአፍሪካ ሕዝቦች ላይ የተፈፀሙ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶችን የሚያስታውስ መታሰቢያ የመሠረት ድንጋይ ተጣለ።
የግሎባል ፈንድ 11ኛው ዙር እንዲቋረጥ ለጋሾቹ ወስነዋል፡፡
የፍትህ ጋዜጣ አገር ዉስጥ የምትታተም ነጻ ጋዜጣ ናት። የፍትህ ጋዜጣ አምደኛ ርዮት አለሙ ፣ የፍትህ ጋዜጣ ዘጋቢ ሂሩት ክፍሌ፣ ለአሥራ አራት እና ለአሥራ ዘጠኝ አመታት ኢሰብዓዊና ሕግ ወጥ በሆነ መንገድ መሰረተ ቢስ በሆነ የሽብር ተግባር ተሰማርታችኋል በሚል በቃሊቲ እሥር ቤት እየተሰቃዩ ነዉ። ከነዚህ ጀግና ወገኖቻችን ጎን እንቁም። የፍትህ ጋዜጣን እንዲሁም በጽሁፍን እና ንግግር የሚደረግን ሰላማዊ […]
የአለም አቀፍ ግንኙነት ፖለቲካን የሚያጠኑ ምሁራን በሁለት ሀገራት መካከል ስለሚኖር ግንኙነት ሲገልፁ እንዲህ ይላሉ ‹‹በአለም አቀፍ መድረክ ዘላቂ ወዳጅም ይሁን ዘላቂ ጠላት የለም›› ፡፡ኢትዮጵያ እና ኤርትራ በአንድ የታሪክ አጋጣሚ በተመሳሳይ ስም በአንድ ገዢ የሚተዳደሩ አንድ ወጥ በሆነ የፖለቲካ ስርዓት ማዕቀፍ ውስጥ የነበሩ ወንድምና እህታማች አገራት ነበሩ፡፡ አሁንም በአንድ የታሪክ አጋጣሚ አንዱ ራሱን ቅኝ ተገዢ ሌላው […]
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
(ሙሉውን ጋዜጣ በፒ.ዲ.ኤፍ ለምንበብ ይህንን ይጫኑ)
መቋጫ የሌለው የኢትዮ ኤርትራ ጉዳይ አ ንዳ በአፍሪቃ አህጉር ተወዳዳሪ የሌለው የተራዘመና የተወሳሰበ አውዳሚ ጦርነት ቁጥር ስፍር የሌለው የኢትዮጵያውያ
የዓለም ዜና
አማርኛና ኦሮምኛ ህብር ፈጥረው የአየር ሞገድ እየሰነጠቁ በጆሮአችን እየተንቆረቆሩ ነው። ፓልቶክ በሚሉት ዘመን አመጣሽ መገናኛ። …አብሮነታችን ያስከብ
የአፍሪቃ እግር ኳስ ዋንጫ ፍጻሜ ውድድር ወደ ሩብ ፍጻሜው እየተሸጋገረ ነው።
ኖርዌይ ስደተኞች ወደ አገራቸው የሚመለሱበት ስምምነት ከኢትዮጵያ ጋ መፈፀሟን እና 400 ስደተኞችን ልትመልስ እንደሆነ አሳወቀች።
ለ 2 ቀናት ሲካሄድ, የቆየው 18ኛው የአፍሪቃ ኅብረት ፤ የመሪዎች ጉባዔ፣ በመጠናቀቅ ላይ ነው። አሳሳቢ ውዝግቦች ብቻ ሳይሆኑ ፤ ተስፋ አስጨባጭ ጉዳዮች ጭምር …
ድልብ ሐብቷ፣ ከትልቅ መወዳጀትዋ ትልቅ-አስመስሏት በተለይ ከ1995 (ዘመኑ በሙሉ እንደ ጎሮጎሮሳዉያኑ አቆጣጠር ነዉ) ወዲሕ የሌለችበት ግጭት-ዉዝግብ የለም።ቀ…
የአፍሪቃ ህብረት ዛሬ ለህብረቱ ኮሚሽን ፕሬዚደንትነት ሥልጣን ምርጫ አካሂዶ ነበር። ለምርጫው የኮሚሽኑ ፕሬዚደንት ዣን ፒንግ እና የደቡብ አፍሪቃ የሀገር…
ተመስገን ደሳለኝ
ተስፋ ቆርጬ አላውቅም። ተስፋ የሚያስቆርጥ ነገር ሳያጋጥመኝ ቀርቶ አይደለም። ብዙ ጊዜ ገጥሞኝ ያውቃል። ነገር ግን የብዙ ሀገራት ተሞክ
ከመቼውም ጊዜ በላይ ከአገሪቱ አነጋጋሪ ጉዳዮች በላይ የሊዝ አዋጁ አወዛጋቢነት ተፋፍሞ በቀጠለበት ወቅት፣ የኢሕአዴግ ዋነኛው ተቀናቃኝ ነኝ የሚለው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ፣ በሳምንቱ መገባደጃ ላይ በአዋጁ ላይ ጠንከር ያለ ተቃውሞ ይዞ ቀርቧል፡፡ አዋጁን የሚቃወም ሕዝባዊ ስብሰባ ለመጥራት ማቀዱን አስታውቋል፡፡ መድረክ ባለፈው ሐሙስ በጽሕፈት ቤቱ አዋጁን በፅኑ የሚቃወም መግለጫ ሰጥቷል፡፡ ከዚህ የተቃውሞ መግለጫ በተጨማሪ በትልቅ […]
አንድ የቆየ ቀልድ አስታውሳለሁ፡፡ ኒው ዮርክ ውስጥ አንዲትን ሕፃን ልጅ ውሻ ሲያባርራት ያየ አንድ ሰው ውሻዋን በያዘው አጠገቡ ባገኘው ዱላ መትቶ ይገድልና…
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ