በሊባኖስ መሬት ለመሬት የተጎተተችው ኢትዮጵያዊት አስከሬን አዲስ አበባ ገባ
– የቀብር ሥርዓቷ ዛሬ በትውልድ ሥፍራዋ ይፈጸማልበሊባኖስ ዋና ከተማ ቤይሩት የኢትዮጵያ ቆንስላ ጽሕፈት ደጃፍ አጠገብ በአሠሪዋ መሬት ለመሬት ስትጐተ
– የቀብር ሥርዓቷ ዛሬ በትውልድ ሥፍራዋ ይፈጸማልበሊባኖስ ዋና ከተማ ቤይሩት የኢትዮጵያ ቆንስላ ጽሕፈት ደጃፍ አጠገብ በአሠሪዋ መሬት ለመሬት ስትጐተ
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፊታችን ሰኔ 30 እና ሐምሌ 1 ቀን 2004 ዓ.ም. በሚያካሂደው የተማሪዎች የምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ የሕትመት ፎቶ ጋዜጠኞች አዳራሽ ተገኝተ
ይህን ከመፃፌ በፊት አልጀዚራ እያየሁ ነበር። ያሲር አረፋት የተገደለው (…he might have been poisoned with polonium, a rare radioactive isotope. ) ተመርዞ ሊሆን እንደሚችል የሚጠቁም ወሬ አወጁ። ልብሱና የጥርስ ብሩሹን ስዊዘርላንድ ላይ በመመርመር የተገኘውን ውጤት ዋቢ በማድረግ፣ አራፋት 2004 ላይ ተመርዞ ተገድሎ ሊሆን እንደሚችል ጠቁመዋል። ሞቶ ከተቀበረ ከስምንት አመታት በሁዋላ ይህ ምስጢር ተገኘ። በጎ ነው። […]
ቴክኖሎጂ ሳንሱር በምሥራቅ አፍሪቃ እያደገ ነው በማለት የጋዜጠኞች ደኅንነት ተሟጋቹ ድርጅት – ሲፒጄ ዛሬ መግለጫ አውጥቷል።
«ሃኪምዎን ይጠይቁ» በህክምናው አነጋገር በእንግሊዝኛ Delusion በመባል በሚታወቅ የህመም ዓይነት ዙሪያ ከአድማጮች የተላከ ጥያቄን መሠረት ያደረገ ዝግጅት ነ
የኮሎኝ የጀርመን ፍርድ ቤት ባለፈው ሳምንት ወንዶች ልጆችን መግረዝ በአካል ላይ ጉዳት ማድረስ ነው ሲል ያሳለፈው ውሳኔ እያወዛገበ ነው ። ይህ ውሳኔ ያስነ
የጀርመን የሀገር ዉስጥ የስለላ ድርጅት ኃላፊ ሃይንስ ፍሮም በህቡዕ የሚንቀሳቀስ አፍቃሬ ናዚ ቡድንን ማንነት ለማጣራት የሚደረገዉን የስለላ ክትትልን ለማ…
የደን ሃብት ይዞታ በተለይ አፍሪቃ ዉስጥ ከህብረተሰቡ የኑሮ ሁኔታ ጋ በተገናኘ እያደር ለከፋ ሁኔታ መጋለጡን ነዉ የዘርፉ ተመራማሪዎች የሚያመለክቱት። የ
ለአስራ-ስምንት ዓመታት ላበረከቱት አገልግሎት የሚከፈላቸዉ ጡረታ በወር አንድ-ሺሕ ሰወስት መቶ ብር ነዉ።ዶክተር ነጋሶ እንደሚሉት በጣም የሚያሳዝናቸዉ ግ…
ከተለያዩ ሀገሮች የተዉጣጡ ልዑካን ከትናንት ሰኞ አንስተዉ ኒዉዮርክ በተመድ ጽሕፈት ቤት ተሰባስበዋል። የስብሰባዉ ዋና ዓላማም የመጀመሪያ የሆነዉን የጦ
ትላንት የተጀመረው በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያውያን ስፖርት እና ባህል ፌስቲባልን በያለንበት ሆነን በፎቶም በቪዲዮም አይተነው ነበር። በነገራችን ላይ ይሄ በርካታ አመታትን ያስቆጠረው አንጋፋ የፌስቲቫል ዝግጅት ESFNA በሚል መጠሪያ ሲካሄድ የቆየ ሲሆን ባለፉት ሰሞናት ከፍተኛ የይገባኛል ውዝግብ እና ክርክር ሲደረግበት ቆይቶ፤ ዛሬ ዳላስ ላይ የከተሙት ዋናውን ስያሜ ሲይዙ፤ በሼክ መሃመድ አላሙዲን የሚመሩት “ሃብታሞቹ” ደግሞ የፈጀውን ይፍጅ ብለው […]![]()
የጀርመኑ ዓለም ዓቀፍ የተራድኦ ድርጅት በጀርመንኛ ምህፃሩ GIZ በርሊን ላይ የአንድ ዓመት የሥራ ክንዉኑን አቀረበ። በተለያዩ ሀገሮች የሚንቀሳቀሰዉ GIZ ባለ
በምሕፃሩ አይ ኤስ ኤስ የተባለው መንበሩን ፕሪቶርያ ያደረገው ዓለም አቀፉ የፀጥታ ተቋም ሱዳንና ደቡብ ሱዳን አሁንም ለሚያወዛግቡቸው ችግሮች መፍትሔ የሚ
በፖላንድና በኡክራኒያ የጋራ አስተናጋጅነት ባለፉት ሶሥት ሣምንታት ሲካሄድ የሰነበተው የአውሮፓ እግር ኳስ ዋንጫ ውድድር ባለፈው ምሽት ኪዬቭ ላይ በተካሄ…
በሰሜን ኬንያ በሁለት ዓብያተ-ክርስቲያን ላይ በደረሰ የቦምብ ጥቃት ቢያንስ 17 ሰዎች ሲገደሉ አርባ የሚሆኑም ቆስለዋል። ጥቃት አድራሾቹ ጥቃት ከጣሉ በኋላ
በዓለም ቅርስነት ጥበቃ የሚደረግላት የማሊዋ የቲምቡክቱ ከተማ ላይ አንሣር-ዲን በተባለው ቡድን ጥንታዊ የሙስሊም ቅዱሣን መቃብሮች እና ሐውልቶች ላይ ጥቃ
የሶሪያን እልቂት ፍጅት ለማስቆም የሽግግር መንግሥት እንዲመሰረት የሚጠይቀዉን እቅድ ያፀደቁት ሐያላት ዕቅዱን እንዳሻቸዉ እንደተረጎሙት ሁሉ የሶሪያ ተ
ሳዑዲ ዐረቢያ ውስጥ ባሉ በርካታ እሥር ቤቶች ውስጥ ያለ ፍትሐዊና ያለ በቂ የፍርድ ሂደት እየማቀቅን ነን ያሉ ኢትዮጵያዊያን በየአጋጣሚው ድምፃቸውን እያሰሙ ነው፡፡
‹‹ኢህአዴግ በቆሎ፣ ሙዝና ቡና መትከል የጀመራችሁት እኔ ከመጣሁ በሁዋላ ነው ሊለን ይፈልጋል› ተሳታፊዎች ወደ ደቡብ ክልል በአንድ ወር ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ዘመቻ ያደረገው አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ሰኔ 23 ቀን 2004 ዓ.ም በደራሼ ልዩ ወረዳ ጊዶሌ እና ሰኔ 24 ቀን 2004 ዓ.ም ደግሞ በደቡብ ኦሞ ጅንካ ከተማ ከህዝቡ ጋር በወቅታዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ሰፊ ምክክር […]
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
አንድ የተለመደችን ተረት ትንሽ ለማሻሻል ጥረት አድርጌ ልንገራችሁማ…. ሰውየው ዕድሜ ጠገብ መሆናቸውን ለማወቅ ጠጉራቸውን ተመልክቶ ብቻ መረዳት ይቻላል። አንድም እንኳ ጥቁር ጠጉር አይታይባቸውም። ሙሉ ነጭ ጥጥ የመሰለ ባለ ግርማ ሞገስ ጠጉር ባለቤት ናቸው! ልጅየው ዕውቀት ጠገብ እንዳልሆነ ለማወቅ አነጋገሩን ብቻ ሰምቶ መረዳት ይቻላል። አንድም እንኳ ብስለት ያለው ነገር አይታይበትም። ሙሉ ነጭ የሆነ ከለር አልባ አነጋገር […]![]()
ኦቨርሲስ ኢንፍራስትራክቸር አላያንስ የተሰኘው የህንድ ኩባንያ ከአዋሽ ጂቡቲ የሚዘረጋው የባቡር መስመር ግንባታ ሥራ እንዲሰጠው፣ የኢትዮጵያ ምድር ባቡ
ለትምህርቱ ዘርፍ በተመደበው ከፍተኛ በጀት በርካታ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ተቋቁመው በየዓመቱ በብዙ ሺሕ የሚቆጠሩ ምሩቃን እየወጡ ነው፡፡
በኢትዮጵያ የሦስት ዓመታት ቆይታቸውን አጠናቀው በመጪው ማክሰኞ ወደ ባግዳድ ለሌላ ተልዕኮ ያመራሉ፡፡
በተከሰሱበት የሽብርተኝነት ወንጀል ጥፋተኛ መሆናቸው ተረጋግጦ ፍርድ ከተሰጠ በኋላ፣ የቅጣት ማቅለያ ሐሳብቸውን እንዲያቀርቡ ፍርድ ቤቱ ሲያሳውቅ በቅድ
ወደ ክሊኒኩ የሚወስደው አቋራጭ ግራና ቀኝ ጥግ ጥግ ይዘው በተቀመጡ፣ እንዲሁም በሚወጡ በሚወርዱ ሴቶች ተጨናንቋል፡፡ ጥቂት ወንዶችም አሉ፡፡
ኢትዮጵያ በግዳጅ ሰፈራ እያካሄደች ነው በሚል በተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት ሲቀርብ የነበረውን ውንጀላ መሠረተ ቢስ ሆኖ እንዳገኘው የአውሮፓ ኅብረት አስ
በአገራችን የሚደረገው፣ ስለአገራችን የሚነገረውና በዓለም ደረጃ መዳቢዎች ተሰራጨ የሚባለውን ሪፖርት ስንመረምረው ‹‹እሰይ›› የሚያሰኝ እናገኝና፣ ‹
ሥራው በመቀላጠፍ ላይ በሚገኘው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የሚፈጠረው ሰው ሠራሽ ሐይቅ በቀጣይ የሚገነባውን የመንድያ ኃይል ማመንጫ ግድብን እ
በሚቀጥለው ዓመት አሥረኛ ዓመቱን የሚያስቆጥረውን የአዲስ አበባ ከተማ ማስተር ፕላን በድጋሚ የሚከልስ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት፣ በከተማ አስተዳደሩ ሥራ አስ…
የኢንተርኔት አገልግሎት ችግር በሲስተሙ ላይ እክል ፈጥሯልየኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በቅርቡ ተግባራዊ ባደረገው አዲሱ የኮር ባንቢንግ ሲስተም በመላ አገሪቱ …
የርዋንዳ ፍርድ ቤት ክስ በተመሠረተባቸው በወህኒ የሚገኙት የተባበሩት ዴሞክራሲያዊ ኃይላት የተባለው የተቃዋሚ ፓርቲ መሪ በሆኑት በወይዘሮ ቪክቷር ኢንጋ
የኔታ ተክሌ – (ቶሮንቶ-ካናዳ)
ከዲሲ ማርያም እስከ ቶሮንቶ ማርያም
በሳን ሆሴ (ዜ) ያየሁትም በዚያ በኮለምበስ እንዳየሁት ነው። በኮምበስ ያዩሀት በአትላንታ …
የታንዜንያ መንግስት በግዛቱ ስለሞቱት 43 ኢትዮጵያውያን ቀብር ጉዳይ ከኢትዮጵያ ባለስልጣኖች ጋር እየተነጋግረ እንደሆነ ታወቀ
የአሜሪካን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፕሬዝደንት ባራክ ኦባማን የጤና ዋስትና ህግ ህገ መንግስታዊነቱን የጠበቀ ነዉ ሲል ወሰነ። እንደጀርመንና የመሳሰሉ የአዉሮ…
የኢትዮጵን መልክዓ ምድር አቀማመጥ በአየር ፎቶግራፍና በሳተላይት የማንሳቱ ተግባር ለሙከራ መጀመሩን ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ በላከዉ ዘገ
የወጣቶች መድረክ። በኢንተርኔት የስልክ እና የቪዲዮ ንግግር መገናኛዎች ማለትም ስካይፕ፣ ያሁ መሴንጀር እና በመሳሰሉት መጠቀም በወንጀል ያስቀጣል የሚል …
(ሙሉውን ጽሁፍ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
‹‹ኢትዮጵያ አገሬ›› ከሚለው ሐረግ በቀር በዚህ ዘመን አንገት የሚያስቀና ነገር ማግኘት እየከበደ ነው፡፡ እሴቶቻችን እየተሸረሸሩ፣ ፍቅራችን እየጠወለ
በእነአንዱዓለም አራጌና እስክንድር ነጋ ብይን ላይ ቅሬታዎቹ እየተሰሙ ያሉት በሃገር ውስጥና ከሃገርም ውጭ ከተለያዩ አካላት ነው፡፡
በኢትዮጵያ መላውን ሙስሊም ማኅበረሰብ በቀጥታ የሚያሣትፍ ምርጫ ለማካሄድ የጊዜ ሠሌዳ መውጣቱን የኢትዮጵያ ዑለማዎች ምክር ቤት አስታወቀ።
የእነ አንዱዓለም አራጌን ክስ ሲከታተል የነበረው ፍድር ቤት ሰኔ 20 ቀን 2004 ዓ.ም. በተሰየመው ችሎት፣ ሁሉንም ተከሳሾች ጥፋተኞች በማለት ውስኔ ሰጥቷል፡፡ አቶ መለስ ዜናዊ በተለያዩ አጋጣሚዎች የታሳሪዎችን ጥፋተኛነት በአደባባይ የተናገሩትን፣ ፍርድ ቤቱ በጹሁፍ አንብቦታል፡፡ የፍርድ ቤቱ ውሳኔ ፍርድ ቤቶች ነጻነት የሚባል ፈጽሞ የሌላቸው ተቋሞች መሆናቸውን ከማሳየት ያለፈ ፋይዳ አልነበረውም፡፡ በተጨማሪም የፍትህ ተቋማት ህውሓት/ኢህአዴግ በስልጣን እስካለ […]
የዓለም ዜና
በፖላንድ መዲና ዎርሶ ዛሬ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ በሚደረገው የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ የጀርመን እና የኢጣልያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድኖች ይጋጠማሉ። አሸናፊ
ቴአትር የተለያዩ ባህሎችን በማቀራረብ የሚያበረክተው ድርሻ ላቅ ያለ ነው። እዚህ ጀርመን ሐገር ቦን ከተማ ውስጥ ዶቼ ቬለ ሬዲዮ ጣቢያ ባዘጋጀው ዓለምአቀፍ …
በእነ አቶ አንዷለም አራጌ የክስ መዝገብ በትናንትናው እለት በ24 ተከሳሾች ላይ የተሰጠውን የጥፋተኝነት ብይን እንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ በጥብቅ …
የተረፉት እንደነገሩን ሾፌሩ እንዲያቆም በተደጋጋሚ ይጮሁ፥ ይደበድቡም ነበር።የጣር-ጩኸት። የሞት-ሽረት ሲቃ። የመጨረሻ ሙከራ።ሾፌር ግን ይዘዉራል።ወደ…