ግንቦት ሃያ ሲመጣ… በዳዊት ከበደ ወየሳ (አትላንታ)
ግንቦት 20 በየአመቱ ሲመጣ፤ በብዙዎች ህሊና ውስጥ የተለያዩ ስሜቶች ይመላለሳሉ – ለሚያስደስተው ደስታ፤ ለሚያዝነውም ሃዘን። ሁሉም በየራሱ መንገድ ግንቦት ሃያን ሊያስታውሰው ይችላል። ግንቦት ሃያን በተለየ መንገድ ከሚያስቡት አንዱ የሆነው፤ የኢህአዴግ ፕሮፓጋንዳ ማሽን ኢቲቪ ይህንን ቀን የሚገርም ውሸት እና ቅጥፈት በማስተላለፍ ያሳልፈዋል። ግንቦት 20 ሲመጣ የኢቲቪ ትግርኛ ፕሮግራም የሚያስተላልፋቸውን ዘፈኖች ልብ በሉ። ከሰላሳ አመት በፊት የተዘፈነው፤ […]