Tag: Ethiopia
ፓትርያርኩ ከመንግሥት ጥገኝነት ነፃ ለመኾን እንደማይችሉ ያምናሉ
በአብዮቱ መባቻ ዓመታት ከደርጉ ‹‹የለውጥ ሐዋርያት›› ጋራ በቁርኝት ሠርተዋል ከደርግ ጋራ አብሮ በመሥራትና ደርግን በማውገዝ መካከል…
ውህደቱን ለማደናቀፍ የተላኩት የገዢው ፓርቲ ካድሬዎች ተልእኳቸው ተደናቅፏል- ምንሊክ ሳልሳዊ
መኢአድ እና አንድነት የውህደት ፊርማ ተፈራርመዋል። የአንድነት የሂሳብ ክፍል ሰራተኛን ሲፈነክቱ አንድ የመኢአድ አመራር ጥርሱን በድንጋይ…
አቡጊዳ – የሚሊዮኖች ንቅናቄ ሰልፍ በአዳማ/ናዝሬት (ፎቶዎችን ይዘናል)
ዛሬ ሰኔ አንድ ቀን 2006 ዓ.ም በአዳማ/ናዝሬት የሚሊዮኖች ድምጽ ለመሬት ባለቤትነት እና ለፍትህ በሚል መርህ ፣…
ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና – ጁን 08, 2014
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ…
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስር መልዕክትና ትርጓሜዉ
የዉይይታችንን ጥቅል ይዘት «የኢትጵያ ጠቅላይ ሚንስትር መልዕክት፤ የተቃዋሚ ፖለቲከኞች አፀፋና የሐገሪቱ ወቅታዊ ፖለቲካ» ብለነዋል።
ግብፅ፤ አል ሲሲ ቃለ መሃላ ፈፀሙ
የቀድሞው የግብፅ ጦር ዋና አዛዥ አብደል ፋታህ አል ሲሲ አዲሱ የግብፅ ፕሬዚዳንት ሆነው ዛሬ ቃለ መህላ…
አቡጊዳ – አንድነትና መኢአድ የቅድመ ዉህደት ፊርማ ፈረሙ ( ዱርዬዎች ረብሸው ነበር)
ዛሬ ሰኔ አንድ ቀን 2006 ዓ፣ም አገር ቤት ከሚንቀሳቀሱ አንጋፋዎቹ ድርጅቶች መካከል የሚገኙት የመኢአድ እና የአንድነት…