Tag: Ethiopia
የአምባገነኖችና ዴሞክራሲ ናፋቂዎች ግብግብ በአዋሳ – ዳንኤል ተፈራ
አዋሳ ሆይ እስከመቼ የዳንስ ከተማ ብቻ እንድትሆኝ ይፈረድብሻል? የፖለቲካ ከተማም ሁኝ እንጅ!!! የህዝቡ የለውጥ ፍላጎት ገፍቶ…
በተለየ ሁኔታ በደቡብ ክልል እየታየ ያለው መንግስታዊ አፈናና ፀረ-ሕግ አቋም እንዲገታ ትግላችንን አጠናክረን እንቀጥላለን!!! -ከአንድነት ፓርቲ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) UNITY FOR DEMOCRACY AND JUSTICE PARTY (UDJ) ባለፉት 23 ዓመታት የኢትዮጵያ…
በከበባ ተጀምሮ በከበባ የተጠናቀቀው የኢ.ጋ.መ የፓናል ውይይት – ነብዩ ሐይሉ
ከአምስት ወር በፊት በአስታራ ሆቴል የተመሰረተው የኢትዮጵያ የጋዜጠኞች መድረክ(ኢ.ጋ.መ) ትላንት ሰኔ 15 ቀን 2006 ዓ.ም ከጠዋቱ…
የገዳ ባህላዊ ሥርዓትና ጀዋርኛ!! አንተነህ ሽፈራው
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ሰበር ዜና- ትዕዛዙ የማን ይሆን? – ከስለሺ ሐጎስ
የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች መድረክ ያዘጋጀው የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ በመሀል ፖሊሶች አስተባባሪውን እንፈልጋለን ብለው በሆቴሉ ሰዎች መልዕክት…
እኛ ላይ የምትጮኸው ጠብ-መንጃ ስለሌለን ነው?!! ነገረ-ኢትዮጵያ
በነገረ-ኢትዮጵያ ጋዜጣ የተስተናደይስጥልኝ!! እንደምን ሰነበቱልኝ፡፡ ዛሬ ከካሳንቺስ ስድስት ኪሎ በቤተ-መንግስቱ አጥር ስር እያለፍን እናወራለን፡፡ እንቀጥል፡፡ ከካዛንቺስ…
የዚህን ሰሞን የመቀሌን ባለስልጣናት ያደፈረሰ ጉዳይ ተከስቷል። ሰላዮች እንደ አሸን ፈልተዋል። የህወሓቶች የውስጥ ቅራኔ ዳግም እንዳያገረሽ ያሰጋል።
አዲስ አበባ እና መቀሌ ላይ በተከታታይ እየተካሂዱ ያሉ ስብሰባዎች ውጥረቱ ያመለክታሉ። እያንዳንዱን እንቅስቃሴያችንን የሚከታተሉ እና የሚያጨልሙን…
አቡጊዳ – በሺሆች የሚቆጠሩ ከወለጋ «አማራን አንፈልግም» ተብለው ተፈናቀለ- ኦህዴዶች ፈርተው ነው ይላሉ
የአሜሪካን ድምጽ ራዲዮ አማርኛዉ ክፍል ባቀረበው ዘገባ በሺሆች የሚቆጠሩ ሰላማዊ ኢትዮጵያዉያን ከቅያቸው እንደተፈናቀሉ ታወቀ። ከምዕራብ ወለጋ…