Tag: Ethiopia
ሁለት የሀረር ተረቶች
ጸሐፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ—–“ሀረር ጌይ” በተሰኘው መጽሐፌ ውስጥ “ሀረር የባግዳድ እህት ናት” የሚል የረጅም ጊዜ ልማድ እንዳለ…
ውይይት ከአምባሳደር ፔትሪሽያ ሃስላክ ጋር
በአሜሪካ እና ኢትዮዽያ መካከል ያለው የሁለትዮሽ ግኑኝነት እንደሚያስደስታተው፥ በኢትዮዽያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ፐትርሽያ ሃስላክ ገለፁ።
የቡርኪናፋሶ ፖለቲካዊ ቀዉስ
የፕሬዝዳንቱ ዕቅድ ያስቆጣዉ በብዙ ሺሕ የሚቆጠር የሐገሪቱ ሕዝብ ከትናንት ጀምሮ ርዕሠ-ከተማ ዋጋዱጉን በሠልፍ አጥለቅልቋታል
የግብፅ መንግሥት እና የሲና የፀጥታ ሁኔታ
የግብፅ መንግሥት በሀገሩ ሙሥሊሞች አኳያ የሚከተለውን ፖሊሲ ካልቀየረ በስተቀር በሲና በረኃ የአክራሪዎች ጥቃት እየተጠናከረ ሊሄድ እንደሚችል…
መንግስት በጸጥታ ዙሪያ የቴፒን ህዝብ ሰበሰበ
ጥቅምት ፲፱(አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በርካታ ቁጥር ያላቸው የመከላከያ ሰራዊት አባላት በቴፒ…
የጥንታዊ ቅርሳ ቅርሶች ህገ-ወጥ ንግድ
የአሸባሪ ቡድን ድርጅቶች በመካከለኛዉ ምሥራቅ የሚገኙ ጥንታዊና ታሪካዊ ቅርሶችን በመዝረፍና በከፍተኛ ገንዘብ በማግኘት ላይ መሆናቸዉ ተመልክቶአል።…
አንድነት ፓርቲ በእስር ላይ የሚገኙት አመራሮቹ ኢሰብአዊ ድርጊት እንደተፈጸመባቸው አስታወቀ
ጥቅምት ፲፱(አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የፓርቲው የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ሀብታሙ አያሌው…
የሼክ ሙሃመድ አላሙዲን ንብረት በሆነው ኢትዮ ድሪም የአበባ እርሻ የሚሰሩ ሰራተኞች ደሞዝ እንዳልተከፈላቸው ተናገሩ
ጥቅምት ፲፱(አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በምዕራብ ሸዋ በሆለታ ገነት የሚገኘው የሼክ ሙሃመድ…
በደቡብ ሱዳን ጦርነት እንደገና አገረሸ
ጥቅምት ፲፱(አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በሪክ ማቻር የሚመራው የተቃዋሚ ቡድን ቤንቲዩና ሮቡክና…