ጽዮን ግርማ

“… እንዴት አድርጌ ደመወዜን እኮ አልሰጠችኝም፤ ቆይ ዛሬ ቆይ ነገ እያለች ይኸው እስከ አሁን ታጉላላኛለች። ማታ ማታ በገባች ቁጥር እስከሚበ…

በተባበሩት መንግሥታት የምግብና የእርሻ ድርጅት – ኤፍኤኦ በኢትዮጵያ የግብርናውን ዘርፍ ዘመናዊና ምርታማ ለማድረግ የሚደረገውን ጥረት እያገዘ ይገኛል፡፡

በአፍሪካ ጉብኝት ላይ የሚገኙት የቻይናው ፕሬዚዳንት ቺ ሺንፒንግ ዛሬ ከደቡብ አፍሪካው አቻቸው ጄከብ ዙማ ጋር ፕሪቶሪያ ውስጥ ተገናኝተው በርካታ ስምምነ

የአፍሪቃ ህብረት አባል ሀገራት በግብርናው ዘርፋቸው ላይ የተቀመጠውን የምዕተ ዓመቱን የልማት ግብ ለማሳካት ስለሚቻልበት ጉዳይ ለመምከር የሶስት ቀናት ጉ…

የሩዋንዳ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪ የወይዘሮ የቪክትዋር ኢንጋብሬ ክስ ከትናንት ጀምሮ በመዲና ኪጋሊ መደመጥ ጀምሯል። ኢንጋብሬ ባለፈው ጥቅምት በፀረ መንግስት…

ኢትዮጵያንና ኤርትራውያን በብዛት የሚገኙት በታላላቆቹ የጀርመን ከተሞች ነው ። በተለያዩ ከተሞች መፅሄቱን በማከፋፈል ላይ የሚገኘው እዮብ እንደሚለው የ

ሚሼል ጆቶጅያ የሃገሪቱ ህገ መንግሥቱ መታገዱንና ፓርላማውና ካቢኔውምም መበተኑን ትናንት ማምሻውን አስታውቀዋል ። የቀድሞው ዲፕሎማት ጆቶጅያ ወደ ነፃ ተ…

ባህር ዳር ከተማ ውስጥ ካለፈው ቅዳሜ ጀምሮ ሲካሄድ የሰነበተው 9ኛው የኢህአዴግ ጉባዔ ከጥቂት ጊዜ በፊት ተጠናቋል። ስለጉባዔው ሂደት እና ስላሳለፋቸው ውሳ…

በስራ ወይም በማህበራዊ ኑሮ የማወቅ ዕድል የገጠማዋቸዉ “ሃገር ወዳድ፣ ችግር ፈቺ፥ ትጉህ፤” በሚሉ የአድናቆት ቅጽሎች ይጠሯቸዋል።

ለአገራቸዉ እድገት

የዛሬ ሰኞ ምሽት የስፖርት ፕሮግራም፥ በሳምንቱ ማብቂያ ቀናት ቅዳሜና እሁድ የተካሄዱ የአትሌቲክስ፥ የእግር ኳስና የመስክ ቴኒስ ውድድሮችን ይመለከታል።

የጀርመኑ የግጭት ጉዳይ ጥናት ተቋም እንደቆጠረዉ ግን ዓለም ከቀዝቃዛዉ ጦርነት ፍፃሜ እስከ ሁለት ሺሕ አስራ-ሁለት ድረስ ሰወስት መቶ ዘጠና ስድስት ጦርነቶ…

ማዕከላዊት አፍሪቃ ሪፓብሊክ ውስጥ ፣ በሳምንቱ ማለቂያ ላይ የአማጽያኑ « ሴሌካ» ጥምረት፤ ከ 2 ወራት የሰላም ውል ወዲህ፤ 13 የደቡብ አፍሪቃ ወታደሮች ጭምር …

በዳዊት ተ. ዓለሙየፖለቲካ ፓርቲዎች የመደራደር አቅም (Bargaining power) ለዴሞክራሲያዊ ፖለቲካ ስርአት ግንባታም ሆነ በዴሞክራሲያዊ ስርዓቱ ላይ ተመስርቶ ለሚ

የዴሞክራቲክ ኮንጎ ሬፓብሊክ ዓማፅያን ቡድን መሪ ቦስኮ ንታንጋንዳ በቡድናቸው ውስጥ በተፈጠረው የሥልጣን ሽኩቻ ምክንያት ባለፈው ሰኞ ርዋንዳ በሚገኘው የ…

«የተቃዋሚ ድርጅቶች ሰላማዊ ትግል ? ወይንስ ሰላማዊ እንቅልፍ ?» በሚል ርእስ፣ ስማቸዉን ያልጠቀሱ አንድ ኢትዮጵያዊ የጻፉትን ጽሁፍ አነበብኩ። አገር ቤት ባሉ «የተቃዋሚ ፓርቲዎች ነን» በሚሉ ድርጅቶች ላይ ያተኮረ ጽሁፍ ነዉ። አገር ቤት የሚንቀሳቀሱ በርካታ የፖለቲካ ድርጅቶች እያሉ፣ እስከመቼ ሕዝብ መብቱና ነጻነቱ ተረግጦ እንደሚኖር ያሳሰባቸው ይመስላል። ተቃዋሚዎች በሥራ ላይ ሳይሆን በእንቅፍል ላይ እንዳሉም በመግልጽ ተቃዋሚዎቹ ሊመስልሱት […]

ከአውሮፓ ጋር ከሚደረገውዓለም ዓቀፍ ንግድ 80 በመቶው በአደንባህረሠላጤበኩልየሚያልፍነው። በአካባቢው የባህር ላይ ውንብድናን ለመከላከል የዓለም ዓቀፉ

የቻይናና የሩስያ የንግድ ግንኙነት ባለፉት 2 አመታት በ 40 በመቶ አድጓል ። ሁለቱ አገሮች የንግድና ወታደራዊ ትብብራቸውን ይበልጥ ለማጠንናከር አልመዋል ። …

ወላጅ ቤት ሲኖር ለቤት ወጪ ብዙ ማሰብ አያስፈልግም፤ ኑሮ የተመቻቸ ነው የሚባለው ርግጥ ነው? ከወላጅ ቤት ወጥቶ ቤት ተከራይቶ መኖርስ ነፃነቱ ምን ያህል ነው?

አባላቱንና ተጋባዦችን ጨምሮ 2500 ተሣታፊዎች ይገኙበታል የተባለው የኢሕአዴግ ድርጅታዊ ጉባዔ ከመጋቢት 14 / 2005 ዓ.ም ጀምሮ በባሕርዳር ከተማ እንደሚካሄድ ተ

«የኢትዮጵያ ወቅታዊ የፖለቲካ ይዞታና የመንግስት አስተዳደር፤ በዲሞክራሲያዊ የለውጥ ሂደቶች የተቃዋሚዎች ሚና እና የሕዝብ ተሳትፎ፤» የተከታታይ ውይይ

የዛሬዉ ሕይወት በቀበሌ ዝግጅት የሀገር ባህል ልብስ መሸጫ ሱቆች በብዛት ወደሚገኙበት የአዲስ አበባዉ ሽሮ ሜዳ ነው በሃሳብ የሚያጓጉዘን።

“በአንዳንድ የ…

የኢትዮጵያ ወቅታዊ የፖለቲካ ይዞታና የመንግስት አስተዳደር በተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶች እይታ፤ በዲሞክራሲያዊ የለውጥ ሂደቶች የተቃዋሚዎችን ሚናና እን…

መሳሳብ።ዉሐ ቅዳ ዉሐ መልስ አይነት።የኢትዮጵያ፥ የሶማሊያ መንግሥት ወይም የአሚሶም ጦር ሲመጣ አሸባብ ይሸሻል።ጦሩ ሲወጣ አሸባብ ይመለሳል።እስከ መቼ? …

የኢትዮጵያ ህዝብ አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ኤህአዴግ አባል ድርጅቶች በየክልላቸዉ ያካሄዱትን ጉባኤ አጠናቀቁ። ድርጅቶቹ ያለፉትን ሁለት ዓመታት እ

የአዲሱ የኬንያ ፕሬዝደንት ዑሁሩ ኬንያታ ጠበቆች ዓለም ዓቀፉ የጦር ወንጀል ተመልካች ችሎት በኬንያታ ላይ የመሠረተዉን ክስ እንዲያነሳ ሰሞኑን ጠይቀዋል።…