በስራ ወይም በማህበራዊ ኑሮ የማወቅ ዕድል የገጠማዋቸዉ “ሃገር ወዳድ፣ ችግር ፈቺ፥ ትጉህ፤” በሚሉ የአድናቆት ቅጽሎች ይጠሯቸዋል።

ለአገራቸዉ እድገት

የዛሬ ሰኞ ምሽት የስፖርት ፕሮግራም፥ በሳምንቱ ማብቂያ ቀናት ቅዳሜና እሁድ የተካሄዱ የአትሌቲክስ፥ የእግር ኳስና የመስክ ቴኒስ ውድድሮችን ይመለከታል።

የጀርመኑ የግጭት ጉዳይ ጥናት ተቋም እንደቆጠረዉ ግን ዓለም ከቀዝቃዛዉ ጦርነት ፍፃሜ እስከ ሁለት ሺሕ አስራ-ሁለት ድረስ ሰወስት መቶ ዘጠና ስድስት ጦርነቶ…

ማዕከላዊት አፍሪቃ ሪፓብሊክ ውስጥ ፣ በሳምንቱ ማለቂያ ላይ የአማጽያኑ « ሴሌካ» ጥምረት፤ ከ 2 ወራት የሰላም ውል ወዲህ፤ 13 የደቡብ አፍሪቃ ወታደሮች ጭምር …

በዳዊት ተ. ዓለሙየፖለቲካ ፓርቲዎች የመደራደር አቅም (Bargaining power) ለዴሞክራሲያዊ ፖለቲካ ስርአት ግንባታም ሆነ በዴሞክራሲያዊ ስርዓቱ ላይ ተመስርቶ ለሚ

የዴሞክራቲክ ኮንጎ ሬፓብሊክ ዓማፅያን ቡድን መሪ ቦስኮ ንታንጋንዳ በቡድናቸው ውስጥ በተፈጠረው የሥልጣን ሽኩቻ ምክንያት ባለፈው ሰኞ ርዋንዳ በሚገኘው የ…

«የተቃዋሚ ድርጅቶች ሰላማዊ ትግል ? ወይንስ ሰላማዊ እንቅልፍ ?» በሚል ርእስ፣ ስማቸዉን ያልጠቀሱ አንድ ኢትዮጵያዊ የጻፉትን ጽሁፍ አነበብኩ። አገር ቤት ባሉ «የተቃዋሚ ፓርቲዎች ነን» በሚሉ ድርጅቶች ላይ ያተኮረ ጽሁፍ ነዉ። አገር ቤት የሚንቀሳቀሱ በርካታ የፖለቲካ ድርጅቶች እያሉ፣ እስከመቼ ሕዝብ መብቱና ነጻነቱ ተረግጦ እንደሚኖር ያሳሰባቸው ይመስላል። ተቃዋሚዎች በሥራ ላይ ሳይሆን በእንቅፍል ላይ እንዳሉም በመግልጽ ተቃዋሚዎቹ ሊመስልሱት […]

ከአውሮፓ ጋር ከሚደረገውዓለም ዓቀፍ ንግድ 80 በመቶው በአደንባህረሠላጤበኩልየሚያልፍነው። በአካባቢው የባህር ላይ ውንብድናን ለመከላከል የዓለም ዓቀፉ

የቻይናና የሩስያ የንግድ ግንኙነት ባለፉት 2 አመታት በ 40 በመቶ አድጓል ። ሁለቱ አገሮች የንግድና ወታደራዊ ትብብራቸውን ይበልጥ ለማጠንናከር አልመዋል ። …

ወላጅ ቤት ሲኖር ለቤት ወጪ ብዙ ማሰብ አያስፈልግም፤ ኑሮ የተመቻቸ ነው የሚባለው ርግጥ ነው? ከወላጅ ቤት ወጥቶ ቤት ተከራይቶ መኖርስ ነፃነቱ ምን ያህል ነው?

አባላቱንና ተጋባዦችን ጨምሮ 2500 ተሣታፊዎች ይገኙበታል የተባለው የኢሕአዴግ ድርጅታዊ ጉባዔ ከመጋቢት 14 / 2005 ዓ.ም ጀምሮ በባሕርዳር ከተማ እንደሚካሄድ ተ

«የኢትዮጵያ ወቅታዊ የፖለቲካ ይዞታና የመንግስት አስተዳደር፤ በዲሞክራሲያዊ የለውጥ ሂደቶች የተቃዋሚዎች ሚና እና የሕዝብ ተሳትፎ፤» የተከታታይ ውይይ

የዛሬዉ ሕይወት በቀበሌ ዝግጅት የሀገር ባህል ልብስ መሸጫ ሱቆች በብዛት ወደሚገኙበት የአዲስ አበባዉ ሽሮ ሜዳ ነው በሃሳብ የሚያጓጉዘን።

“በአንዳንድ የ…

የኢትዮጵያ ወቅታዊ የፖለቲካ ይዞታና የመንግስት አስተዳደር በተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶች እይታ፤ በዲሞክራሲያዊ የለውጥ ሂደቶች የተቃዋሚዎችን ሚናና እን…

መሳሳብ።ዉሐ ቅዳ ዉሐ መልስ አይነት።የኢትዮጵያ፥ የሶማሊያ መንግሥት ወይም የአሚሶም ጦር ሲመጣ አሸባብ ይሸሻል።ጦሩ ሲወጣ አሸባብ ይመለሳል።እስከ መቼ? …

የኢትዮጵያ ህዝብ አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ኤህአዴግ አባል ድርጅቶች በየክልላቸዉ ያካሄዱትን ጉባኤ አጠናቀቁ። ድርጅቶቹ ያለፉትን ሁለት ዓመታት እ

የአዲሱ የኬንያ ፕሬዝደንት ዑሁሩ ኬንያታ ጠበቆች ዓለም ዓቀፉ የጦር ወንጀል ተመልካች ችሎት በኬንያታ ላይ የመሠረተዉን ክስ እንዲያነሳ ሰሞኑን ጠይቀዋል።…

የልጅነት ዘመን መዝሙሮች የሙዚቃ ዘርፍ በኢትዮጵያ ያልተስፋፋበት ምክንያት ምን ይሆን? ህፃናት ባህላቸውን በሚገባ አውቀው እንዲያድጉ ሙዚቃ የሚጫወተው ሚ…

 click here for pdf ሰሞኑን በከተማችን በአዲስ አበባ ‹ነቢዩ ኤልያስ መጥቷል፣ የዓለምም ፍጻሜ ቀርቧል› የሚሉ አካላት ተነሥተዋል፡፡ እነርሱ እንደሚሉትም ነ

ይኸነው አንተሁነኝ
ልቃቂት ነው ሂዎት፤ በእንዝርት ላይ እንደሚሽከረከረው የጥጥ ንድፍ ዘለላ እየተጠማዘዘ እየተሽመለመለ፣ እየጠበቀና እየላላ፣ እየተወ

ጽዮን ግርማ
… አባ “አንድ ሰው ጨመርሽልና” አሏት ከትውውቃችን አስቀድሞ አብረው እንዳዩን። “ኧረ ተመላሽ ናት አባ፤ ለሥራ ነው የመጣችው” አለቻቸው። “ትዳር …

የተባበሩት መንግሥታት የልማት ዕቅድ ተቋም UNDP ባለፈው ሣምንት መጨረሻ ላይ Human Development Index በመባል የሚታወቅ የያዝነውን የጎርጎሮሳውያኑን 2013 ዓ-ም የማሕበ

የአውሮፓ ህብረት ለቆጵሮስ በሚሰጠው ብድር ላይ የሚነጋገረው ኒቆስያ አማራጭ የመፍትሄ እቅዶችን ካቀረበች ብቻ መሆኑን አስታወ4ል ። ስማቸው እንዲጠቀስ ያ

የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ በመካከለኛው ምሥራቅ በሚያደርጉት የአራት ቀናት ጉብኝት ዛሬ ቴልአቪቭ ገቡ። በዚሁ ወቅት የእሥራኤል ጠቅላይ ሚንስ…

አንዳንዶች እንደሚሉት የበርካቶችን ድጋፍ ባገኘዉ ህገመንግስት ምክንያትም ነገሮች ከእንግዲህ ለሙጋቤ እንደነበሩ የሚቀጥሉ አይመስሉም። ሌሎች ደግሞ ህገ…

ባለፈው ሳምንት ሳይንስና ኅብረተሰብ ቅንብራችን፣በፀሐይ ኃይል የተበከለ ውሃን ፣ የጤና እክል እንዳያስከትል ሆኖ እንዲቀርብ ማድረግ የሚቻልበትን ሁኔታ

የሴቶችን የጤና ይዞታ የማሻሻልና የጤና አገልግሎትን ማዳረስ አዳጊ ሀገሮች የሚያዳግታቸዉ ዓይነተኛ የመሠረተ ልማት አካል ነዉ። እንደኢትዮጵያ ባሉ ሀገሮ

የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ በእሥራኤል የሦስት ቀናት ጉብኝት ለመጀመር በነገው ዕለት ኢየሩሳሌም ይገባሉ። ኦባማ የፕሬዚደንትነቱን ሥልጣን ከ