ከአዲስ አበባ ወደ አምቦ መስመር የሚወስደው መንገድ ቡራዩ ላይ በሕዝብ እንደተዘጋ ነው::
ከአዲስ አበባ ወደ አምቦ መስመር የሚወስደው መንገድ ቡራዩ ላይ በሕዝብ እንደተዘጋ ነው:: #Ethiopia #OromoProtests #AddisAbabaMasterPlan #MinilikSalsawi በዛሬው እለት የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን የሚቃወመው የቡራዩ ከተማ ጠዋት የጀመረው የሕዝብ ተቃውሞ ተባብሶ ቀጥሏል::የወያኔ አገዛዝ ወታደሮች ሕዝቡ ላይ እየተኮሱ ነው:: የመንግስት መስሪያ ቤቶች …
ከአዲስ አበባ ወደ አምቦ መስመር የሚወስደው መንገድ ቡራዩ ላይ በሕዝብ እንደተዘጋ ነው:: Read more »