ከአዲስ አበባ ወደ አምቦ መስመር የሚወስደው መንገድ ቡራዩ ላይ በሕዝብ እንደተዘጋ ነው::

ከአዲስ አበባ ወደ አምቦ መስመር የሚወስደው መንገድ ቡራዩ ላይ በሕዝብ እንደተዘጋ ነው::

Minilik Salsawi's photo.

‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎OromoProtests‬ ‪#‎AddisAbabaMasterPlan‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

በዛሬው እለት የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን የሚቃወመው የቡራዩ ከተማ ጠዋት የጀመረው የሕዝብ ተቃውሞ ተባብሶ ቀጥሏል::የወያኔ አገዛዝ ወታደሮች ሕዝቡ ላይ እየተኮሱ ነው:: የመንግስት መስሪያ ቤቶች ትምህርት ቤቶች እና መደብሮች የተዘጉ ሲሆን እስካሁን የሚወጡ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት 3 ሰዎች በወያኔ ተገድለዋል::እንዲሁም – በጂማዓርጆ ወለጋ – በጫንጮ – በዴሳ – ሜታሮቢ- ጊንጪ – ነጆ- ሚናሌ- እላ ጎሮ – ሜታ- ነቀምት – ደምቢዶሎ ቀለሜ- ጊንዶ -አስጎሪ -ደንዲ -ቱሉ ቦጃ -ጫሊያ- አቺማ ጆሪ -ጊዳ -ዋራ ጂሩ – ሆሮ ጉዱሩ ተቃውሞው ተፋፍሞ ቀጥሏል::በጀልዱ ጎጆ ከተማ ሰባት ሰዎች ከአግኣዚ ጦር በተተኮሰ ጥይት ቆስለዋል::

14 Comments on “ከአዲስ አበባ ወደ አምቦ መስመር የሚወስደው መንገድ ቡራዩ ላይ በሕዝብ እንደተዘጋ ነው::”

  1. የአ.አ ወጣት ምንድ ነው የሚጠብቀው ለውጥ እቤታችሁ አንኩክቶ እንዲመጣ አትጠብቁ ጊዞው አሁን ነው።

  2. When Amhara is attacked
    they always stand against
    AMHARA they can fuck
    themselves. Addis Ababa is
    to all who said that its
    Orommos Gimatamoch.

  3. Ene yemilew weyanewechna degafewechachew bebahreyachew endesew tefetrew endesew yemayasibu sehon “yedembosko” ‘sewnetihin fetsemo kad kzare jemireh aware honehal’ teblew yarawit “software” delete gets me lac he’s. letazenebachew yemegeba tesadabewech selehonu sewech ebakachihu kenezih yehizbin yehager dem metachoch gar mugit atgibu. Taglo metal bicha new meftihew.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*