የሰማያዊ ፓርቲ አባላትን የመንቀፍ ሞራሉ ያለው ፖለቲከኛ ማነው? ኤርሚያስ ቶኩማ
የሰማያዊ ፓርቲ አባላትን የመንቀፍ ሞራሉ ያለው ፖለቲከኛ ማነው? ማንም እየተነሳ በጥላቻ የሰማያዊ ፖርቲ አባላትን ስለነቀፈ እውነታው ሊቀየር አይችልም እነዚህ ወጣቶች የኢትዮጵያ ሕዝብን ከዃላ እየነዱ ሳይሆን ከፊት ቀድመው እየታገሉ መጠላለፍ እና ምቀኝነት በነገሰበት የኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ህዝቡን ነፃ ለማውጣት ብዙ መስዋዕትነት …
የሰማያዊ ፓርቲ አባላትን የመንቀፍ ሞራሉ ያለው ፖለቲከኛ ማነው? ኤርሚያስ ቶኩማ Read more »


(ኢ.ኤም.ኤፍ) ከሚኖርበት ሆላንድ ወደ ትውልድ ሀገሩ ኢትዮጵያ የገባው ወጣት ለይኩን እሸቱ፤ በፋሲካ በዓል ዋዜማ ስምንት ቦታ በስለት ወግተው የገደሉት ወንጀለኞች እስካሁን አልተያዙም። የአካባቢው ነዋሪዎች እንደሚሉት ከሆነ ገዳዮቹ ባለጊዜዎች ስለሆኑ ሟች ደመ ከልብ ሆኖ ቀርቷል።