በዓዲ ሕርዲ የትግራይ ኮማንዶ ልዩ ሃይል ተሰማራ።
በዓዲ ሕርዲ የትግራይ ኮማንዶ ልዩ ሃይል ተሰማራ። #Khafta_Tigray_Ethiopia_Protest. የቓፍታ ሑመራ ህዝብ ከቀበሌ እስከ ፌደራል በህወሓት እጅ የቆየው ውክልናየ ኣንስቻለው እያለ ነው። በትግራይ ክልል ቓፍታ ሑአራ ወረዳ የዓዲ ሕርዲና ዓዲ ፀፀር በሩባሳ ኣከባቢ “ለወጣቶች የቤት ማታከያ ይሰጣልና በቦታው ተገኝታቹ ተረከቡ” የሚል …