የአፈር አሲዳማነትን ለማከም ኖራ በሚፈለገው መጠን ማግኘት እንዳልተቻለ ተገለጸ ለማዳበሪያ ግዥ 1.3 ቢሊዮን ዶላር ተመድቧል ተብሏል የአፈር አሲዳማነትን ለማከም ከአገር ውስጥ ፋብሪካዎች የኖራ ግዥ ለመፈጸም በሚፈለገው መጠን ማግኘት እንዳልተቻለ፣ የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ይህንን ያስታወቀው ዓርብ ጥር 30 ቀን 2017 …

የአፈር አሲዳማነትን ለማከም ኖራ በሚፈለገው መጠን ማግኘት እንዳልተቻለ ተገለጸ Read more »

በፀጥታ መደፍረስ ሽፋን የዜጎች መብት እየተረገጠ መሆኑ በፓርላማ ተነገረ ‹‹በፀጥታ መደፍረስ ውስጥ የዜጎች መብት እየተረገጠ ነው›› ሲሉ፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕግና ፍትሕ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ወ/ሮ እፀገነት መንግሥቱ ተናገሩ፡፡ ‹‹የዜጎች ሰብዓዊ መብቶች እየተጣሱ በርካታ ወንጀሎች እየተበራከቱ የመጡበት አዝማሚያ እንዳለ …

በፀጥታ መደፍረስ ሽፋን የዜጎች መብት እየተረገጠ መሆኑ በፓርላማ ተነገረ Read more »

ኮሚሽኑ ለስድስት ዓመታት ከአገሮች ጋር ምንም ዓይነት ስምምነት አለመፈጸሙ በፓርላማ ጥያቄ አስነሳ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በስድስት ተከታታይ ዓመታት ዓለም አቀፍ ሕጎች መሠረት ያደረጉ ምንም ዓይነት የሁለትዮሽ የኢንቨስትመንት፣ ማስፋፊያና ጥበቃ ስምምነቶችን አለመፈራረሙ በፓርላማ ጥያቄ አስነሳ። ጥያቄው የተነሳው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት …

ኮሚሽኑ ለስድስት ዓመታት ከአገሮች ጋር ምንም ዓይነት ስምምነት አለመፈጸሙ በፓርላማ ጥያቄ አስነሳ Read more »

የተሰደዱ ፖለቲከኞችን ከመንግሥት ጋር እንዲነጋገሩ ለማድረግ ጥረት መጀመሩ ተነገረ በውጭ አገሮች የተሰደዱና መንግሥትን ሲቃወሙ የቆዩ ፖለቲከኞች ወደ አገር ቤት ገብተው ከመንግሥት ጋርም ሆነ ከሌሎች የፖለቲካ ኃይሎች ጋር በጋራ የሚወያዩበት መድረክ ለመፍጠር ጥረት መጀመሩ ተነገረ፡፡ ሆርን ፒስ ኢንስቲትዩት በተባለና አሜሪካ አገር …

የተሰደዱ ፖለቲከኞችን ከመንግሥት ጋር እንዲነጋገሩ ለማድረግ ጥረት መጀመሩ ተነገረ Read more »

‹‹ተያይዘን ከመጥፋታችን በፊት ሁላችንም የሰላም ሰባኪ መሆን ይኖርብናል›› የሃይማኖት አባቶች ‹‹በምንሠራው ጥፋት፣ በምንፈጽመው በደል፣ በምናፈሰው የንፁኃን ደም፣ በአፈንጋጭነታችንና በክፋታችን የተነሳ ሁላችንም ተያይዘን ከመጥፋታችን በፊት፣ ፍቅርን ማስቀደምና ሰላምን መስበክ ይኖርብናል፤›› ሲሉ የሃይማኖት አባቶች አሳሰቡ፡፡ የሃይማኖት አባቶች ማሳሰቢያውን የሰጡት ጥር 29 ቀን …

‹‹ተያይዘን ከመጥፋታችን በፊት ሁላችንም የሰላም ሰባኪ መሆን ይኖርብናል›› የሃይማኖት አባቶች Read more »

በኢቢሲ ውስጥ ያለውን የአንዳንድ ሰራተኞች የፎርጅድ ዶክመንት ያጋለጠው ሰራተኛ የሽብር ክስ ቀረበበት (መሠረት ሚድያ)- የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) አንዳንድ ሰራተኞች ፎርጅድ ወይም እውቅና የሌለው የትምህርት ማስረጃ እንዳላቸው ያጋለጠው የተቋሙ ሰራተኛ ሌላ የሽብር ክስ ቀርቦበት ለእስር ተዳርጎ እንደነበር ታወቀ። አቶ ወገን …

የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ( EBC ) የ400 ሰራተኞቹ ሰነድ ፎርጂድ/ሀሰተኛ መሆኑን ያጋለጠው ሰራተኛው የሽብር ክስ ቀረበበት Read more »

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ፤ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የፖለቲካ ፓርቲ አባልነት መዋጮን ከሠራተኞቻቸው ደመወዝ ላይ “በቀጥታ” እየቆረጡ ለፓርቲዎች እ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በሸገር ከተማ አስተዳደር ለመንግስት ቢሮ ማሰርያ ብር አምጡ እየተባሉ እንደሆነ ዜጎች ጠቁመዋል። “በተጨማሪም ቤት ለቤት እየዞሩ የቴሌቪዥን ግብር ክፈሉ ይላሉ፣ የቴሌቪዥን ግብርን በተመለከተ EBC   ከመብራት አገልግሎት ጋር ደረስኩት ባለው ስምምነት ላለፋት 3 ዓመታት መብራት ስንሞላ የቴሌቪዥን እየተቆረጠብን ነው የኖርነው፣ አሁን …

አዲስ አበባ እና ሸገር ከተማ ባለስልጣናት ከዜጎች አላግባብ ገንዘብ እየሰበሰቡ ይገኛሉ Read more »

የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ቤታቸው ፈርሶባቸው ወደሌላ ቦታ የተዛወሩ ሰዎችን በፈረሰው ቤት ስም የቤት ግብር እንዲከፍሉ የቴክስት መልዕክት እየላከላቸው እንደሆነ ታውቋል። “ቤቴ ካዛንችስ ነበር፣ ቤቴም ሰፈሩም ከፈረሰ 3 ወራት አለፉ። ለፈረሰው ቤቴ ነው ግብር ክፈል የተባልኩት” ያሉት አንድ ግለሰብ “መሬት …

አዳነች አቤቤ ቤታቸውን ያፈረሰችባቸውን ዜጎች ለፈረሰው ቤት ግብር ክፍሉ እያለች ነው Read more »

የአዳነሽ አቤቤ ግብር ቢሮ ” በተለመዶ የጣራና ግድግዳ ግብር እየተባለ የሚጠራው የቤትና ቦታ ግብር የሚከፍሉ ግብር ከፋዮች ግብሩን ያለቅጣትና ወለድ የሚከፈልበት ጊዜ እየተጠናቀቀ በመሆኑ እንድትከፍሉ እናሳስባለን ” ብሏል። በዚሁ መግለጫው ግብሩ የከተማ ቦታና ቤት ግብር በከተማ ቤት ግብር አዋጅ ቁጥር …

አዳነች አቤቤ በፍርድ ቤት የታገደውን ግብር ዜጎች በግዴታ እንዲከፍሉ አዘዘች Read more »

ልታስመርቀዉ ከቤተሰቦቿ ተደብቃ የመጣች እጮኛዉን ጭካኔ በተሞላበት ሁኔታ የገደለዉ ግለሰብ በ20 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ። በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን አርባምንጭ ከተማ አስተዳደር ጉርባ በሚባል ቀበሌ የገዛ እጮኛዉን ጭካኔ በተሞላበት መልኩ በአሰቃቂ ሁኔታ በስለት አንገቷን በመቁረጥ ሕይወቷ እንዲያልፍ ያደረገዉ ወጣት …

ልታስመርቀዉ ከቤተሰቦቿ ተደብቃ የመጣች እጮኛዉን ጭካኔ በተሞላበት ሁኔታ የገደለዉ ግለሰብ ተቀጣ። Read more »

በውጭ አገራት የተመሠረተው ‘ብርጌድ ንሐመዱ‘ የተሠኘው የኤርትራ ተቃዋሚዎች ስብስብ ኢትዮጵያ ውስጥ በቀጣዮቹ ጥቂት ቀናት ቢሮ ሊከፍት መኾኑን መስማቱን አፍሪካ ኢንተለጀንስ ዘግቧል። ‘ብርጌድ ንሐመዱ’ ወይም ‘የሰማያዊ አብዮት ንቅናቄ’ የተሰኘው የለውጥ ፈላጊ ወጣቶች ስብስብ፣ ከአንድ ሳምንት በፊት አዲስ አበባ ውስጥ ስብሰባ ማካሄዱ …

ብርጌድ ንሐመዱ አዲስ አበባ ላይ ቢሮ ሊከፍት ነው Read more »

የዓለም ምግብ ፕሮግራም፣ በአሜሪካ የገንዘብ ድጋፍ በተለያዩ አገራት የሚሠጣቸውን ዕርዳታዎች እንዲያቆም ትዕዛዝ እንደደረሰው ሮይተርስ ዘግቧል። ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ማርክ ሩቢዮ፣ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ያስተላለፉት የ90 ቀናት የዕርዳታ እገዳ ትዕዛዝ አሜሪካ በዩ ኤስ ኤ አይ ዲ በኩል በምትሠጣቸው አስቸኳይ የምግብ ዕርዳታዎችና የነፍስ …

የዓለም ምግብ ፕሮግራም የሚሠጣቸውን ዕርዳታዎች እንዲያቆም ትዕዛዝ ደረሰው Read more »

ኤርትራ፣ በኅዳር ወር ያገተቻቸውን ሦስት የአዘርባጃን አሳ አጥማጅ ጀልባዎችንና የአዘርባጃን ዜጎች የኾኑትን ሠራተኞች ለመልቀቅ ዝግጅት እያደረገች መኾኗን ባለሥልጣናቷ እንደገለጡ የአዘርባጃን የዜና ምንጮች ዘግበዋል። የኤርትራ ባለሥልጣናት ጀልባዎቹን ለሦስት ወራት ያህል ያገቱት፣ እንዲህ ያለ ክስተት ሲያጋጥም ሰፊ ምርመራ ለማድረግ የአገሪቱ ሕግ ስለሚፈቅድ …

ኤርትራ ያገተቻቸውንየአዘርባጃን ጀልባዎችንና ዜጎችን ልትለቅ ነው Read more »

አንድ የአሜሪካ የፌደራል ፍርድ ቤት፣ ፕሬዝዳንት ትራምፕ 2 ሺሕ 200 የአሜሪካ ዓለማቀፍ የተራድዖ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤ አይ ዲ) ሠራተኞች ሥራ እንዲያቆሙ ያስተላለፉት ትዕዛዝ እስከ የካቲት 7 ተፈጻሚ እንዳይኾን አግዷል። ፍርድ ቤቱ እግዱን ያስተላለፈው፣ ኹለት የአሜሪካ የሠራተኛ ማኅበራት ፕሬዝዳንቱ ሕገመንግሥቱን …

የአሜሪካ የፌደራል ፍርድ ቤት ትራምፕ የ USAID ሠራተኞች ሥራ እንዲያቆሙ ያስተላለፉት ትዕዛዝ አገደ Read more »

አሜሪካ በዓለም ዙሪያ የኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የምትሠጠው ድጋፍ በቀጣዮቹ 5 ዓመታት እንደገና ካልቀጠለና ሌሎች ድጋፎች ካልተገኙ፣ በበሽታው የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር በ400 ፐርሰንት እንደሚጨምርና 6 ነጥብ 3 ሚሊዮን ሰዎች እንደሚሞቱ የተመድ የኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ድርጅት (ዩ ኤን …

አሜሪካ እርዳታዋን ካልቀጠለች በኤች አይ ቪ ኤድስ የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር በ400 ፐርሰንት እንደሚጨምር ተሰማ Read more »

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር፣ በክልሉ የሚካሄዱ ወርቅና መዳብን ጨምሮ ማናቸውም የማዕድን ቁፋሮ ሥራዎች ከየካቲት 1 ጀምሮ ሙሉ በሙሉ እንዲቆሙ ውሳኔ ማሳለፉን የክልሉ ቴሌቪዥን ዘግቧል። ጊዜያዊ አስተዳደሩ ይህን መመሪያ ያስተላለፈው፣ የክልሉ የማዕድን ሃብት በሕገወጥ መረቦች አማካኝነት እየተመዘበረ መኾኑን በተደጋጋሚ ሲገልጽ ቆይቷል። ጊዜያዊ …

በትግራይ ማንኛውም የወርቅ፣ መዳብና ማዕድን ቁፋሮ እንዲቆም ጌታቸው ረዳ አዘዘ Read more »

ካርቱም የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች፣ ከተማዋን መልሶ ለመቆጣጠር የተቃረበው የሱዳን ጦር ሠራዊት “የበቀል ጥቃት” ይፈጽምብናል የሚል ስጋት እንዳደረባቸው ሪፖርተር ዘግቧል። በከተማዋ የሚኖሩ 70 የሚጠጉ ኢትዮጵያዊያን ስጋት ያደረባቸው፣ የሱዳን ፈጥኖ ደራሹ ኃይል ከአንድ ዓመት ከስድስት ወር በፊት ከተማዋን ሲቆጣጠር እዚያው በመቆየታቸው እንደኾነ …

ካርቱም የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች የሱዳን ጦር ሠራዊት “የበቀል ጥቃት” እንዳሰጋቸው ገለፁ Read more »

በኢትዮጵያ የኹለት ቀናት ጉብኝት ለማድረግ ዛሬ አዲስ አበባ የገቡት የዓለማቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይ ኤም ኤፍ) ዋና ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጆርጂዬቫ ዛሬ ከገንዘብ ሚንስትር አሕመድ ሽዴ፣ ከብሄራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምኅረቱና ከፕላንና ልማት ሚንስትር ፍጹም አሠፋ ጋር በኦአገሪቱ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ መርሃ …

የአይ ኤም ኤፍ ( IMF )ዋና ዳይሬክተር በአዲስ አበባ Read more »

እናት ፓርቲ፣ መኢአድና ኢሕአፓ፣ ገዥው ብልጽግና ፓርቲ በቅርቡ ባካሄደው ጠቅላላ ጉባኤ ራሱን “የስኬት ማማ” ላይ እንዳለ አድርጎ በመንግሥታዊ መገናኛ ብዙኀን አስነግሯል በማለት ዛሬ በጋራ ባወጡት መግለጫ ተችተዋል። ገዥው ፓርቲ “አገራዊ ምስቅልቅሎሽ” ያመጣና “የሕዝብን አደራና ተስፋ ያስጨነገፈ” ፓርቲ ነው በማለት የወቀሱት …

እናት ፓርቲ፣ መኢአድና ኢሕአፓ፣ ገዥው ብልጽግና ፓርቲ በቅርቡ ባካሄደው ጠቅላላ ጉባኤ ተቹት Read more »

(መሠረት ሚድያ)- በኮሪደር ልማት ምክንያት እንደ ካዛንችስ ካሉ ቦታዎች ለተነሱ ሰዎች በፍጥነት የተዘጋጁ የጋራ መኖርያ ቤቶችን ያዘጋጁ ከ400 በላይ ኮንትራክተሮች ክፍያቸውን መንግስት እንደያዘባቸው ገልፀው ከፍተኛ ችግር ውስጥ እንዳሉ ተናገሩ። ኮንትራክተሮቹ ለመሠረት ሚድያ በሰጡት መረጃ መሰረት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች …

በኮሪደር ልማት የተሳተፉ ከ400 በላይ ኮንትራክተሮች መንግስት ክፍያ ሊፈፅምላቸው እንዳልቻለ ተናገሩ Read more »

በኢትዮጵያ በየጊዜው እየጠበበ መጥቷል ያለው የመገናኛ ብዙሃን ነጻነት እንዳሳሰበው ሲ-ፒ-ጄ የተባለው የዓለም አቀፍ የጋዜጠኞች መብት ተቆርቋሪ ድርጅት አስታወቀ። ድርጅቱ በቅርቡ አደረኩት ባለው የዳሰሳ ጥናት እ.አ.አ ከ2020 ዓም ወዲህ ብቻ 54 ጋዜጠኞች በሙያቸው የተነሳ በደረሰባቸው ጫና አገር ጥለው እንደተሰደዱ ማረጋገጡን ጠቅሷል፡፡ …

የመገናኛ ብዙሃን ነጻነት በኢትዮጵያ እየጠበበ ነዉ   Read more »

የኢትዮጵያ መንግስት ጊዜው ያለፈበትን expired የሆነ ማዳበሪያ ከግብፅ በማስገባት ለገበሬው እያከፋፈለ መሆኑ ተደርሶበታል። ይህ ማዳበሪያ ሲከፋፈል የተጋለተለ ታከለ ኡማ የተባለው የአብይ አሕመድ ባለስልጣን በማሕበራዊ ድረ ገፁ ለጥፎት በነበረበት ጊዜ ሲሆን ወዲያው ልጥፉን ቢያጠፋውም ምስሉ አስቀርተነዋል። ፎቶው ላይ እንደሚታየው የማዳበሪያው expire …

ጊዜው ያለፈበት የተበላሸ ማዳበሪያ ለገበሬው እየተከፋፈለ ነው። Read more »

“ የጸጥታ አካላት ጥበቃ ባለማድረጋቸው ለአጃቢ እስከ 2,000 ብር ለመክፈል ተገደናል። በቀናት ብቻ ከ12 በላይ ሹፌሮች ታግተዋል ” – ማኀበሩ የጸጥታ መደፍረስ በሹፌሮችና ተሳፋሪዎች ግድያና እገታ ማስከተሉን፣ የጸጥታ አካላት ጥበቃ ባለማድረጋቸው አሽከርካሪዎች ለአጃቢ 2,000 ለመክፈል መገደዳቸውን ጣና የአሽከርካሪዎች ማኀበር ለቲክቫህ …

የጸጥታ አካላት ጥበቃ ባለማድረጋቸው ለአጃቢ እስከ 2,000 ብር ለመክፈል ተገደናል፤ በቀናት ብቻ ከ12 በላይ ሹፌሮች ታግተዋል Read more »

” ፈጣሪ ምን ይሳነዋል ? የማይገመተው በሱ ፍቃድ ሆኗል። በወጣትነቴ ያጣሁትን የልጅ ጥማት በእርጅና ጊዜ መልሶልኛል ፈጣሪ ይመስገን ! ልጄን የማሳድግበት ጤና ይስጠኝ እድሜ ይጨምርልኝ ” – በ76 ዓመታቸው ወንድ ልጅ የወለዱት ወ/ሮ መድህን ሓጎስ የመቐለ ነዋሪ የሆኑት ወ/ሮ መድህን ሓጎስ …

የመቐለ ነዋሪ የሆኑት ወ/ሮ መድህን ሓጎስ በ76 ዓመታቸው ወንድ ልጅ የመታቀፋቸው ጉዳይ አነጋጋሪ ሆኗል። Read more »

የአውሮፓ ኅብረት የአስቸኳይ አደጋዎች መከላከያ ቢሮ፣ በአማራ ክልል እንደገና ባገረሸው የኮሌራ በሽታ የሦስት ሰዎች ሕይወት መጥፋቱን ዛሬ ባሠራጨው መረጃ አስታውቋል። ቢሮው፣ በምዕራብ ጎንደር ዞን 122 ሰዎች በበሽታው እንደተያዙና በቋራ እና በገንዳ ውሃ ወረዳዎች ብቻ ኹለት ሰዎች በበሽታው እንደሞቱ ማረጋገጡን ገልጧል። …

በአማራ ክልል እንደገና ባገረሸው የኮሌራ በሽታ የሰዎች ሕይወት አለፈ Read more »

የኬንያ የጸረ ሽብር ፖሊስ፣ በሰሜናዊ የአገሪቱ ክፍሎች የሚንቀሳቀሰው የኢትዮጵያው አማጺ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት መሪ ነው ያለው ሳዳም ቡኬ በቁጥጥር ሥር እንደዋለ መናገሩን የአገሪቱ የዜና ምንጮች ዘግበዋል። ሳዳም ቡኬ፣ በሰሜናዊ ኬንያ በመርሳቢት እና ኢሲዮሎ አውራጃዎች የቡድኑ መሪ እንደኾነ ፖሊስ መግለጡን ዘገባዎቹ …

ኬንያ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት መሪ ነው ያለችውን በቁጥጥር ሥር አዋለች Read more »

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት የ2017 ዓ.ም የጾመ ነነዌ የሰላምና የጸሎት አዋጅ መግለጫ ሰጥተዋል። ከመግለጫቸው የተወሰደ ፦ ” ለችግሮች ሁሉ መፍትሔ አላቸው፤ መፍትሔውም የሚገኘው ከእግዚአብሔርና ከእኛ ነው፤ ከእኛ በንስሓ …

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የሰላምና የጸሎት አዋጅ መግለጫ ሰጥተዋል። Read more »

ሀገራዊ የጾም ፀሎት ጥሪ ከመሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ! መሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ከየካቲት 1 እስከ የካቲት 15 ድረስ የሚዘልቅ ሀገራዊ የጾም ፀሎት አውጃለች። ቤተክርስቲያኗ በልመና / ምልጃ ጸሎት ወቅት ፦ ➡️ ” በሀገሪቱ በተለያዩ ሥፍራዎች ያሉ የፖለቲካ ኃይሎች በኃላፊነት መንፈስ በጋራ …

የሀገራችን ኢኮኖሚ ስርዐት ድሃው ማህበረሰብ ሰርቶና በልቶ እንዲያድር ፍትሐዊ እንዲሆን እንጸልይ፡፡ Read more »

🔴 ”  በትግራይ በማንኛውም መመዘኛ ጦርነት የሚጋብዝ አንዳች ሁኔታ የለም ” – በሊቀ-መንበር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር) የሚመራው ህወሓት 🚨” በአሁኑ ወቅት በትግራይ በማንኛውም ደቂቃ በሆነ ሰው በሚፈጠር ስህተት ለግጭት የሚዳርግ ሁኔታ ሰፍቷል ” – አቶ ጌታቸው ረዳ ከቀናት በፊት የኢፌዴሪ …

አብይ አሕመድ ለትግራይ ብሎ የጻፈው ደብዳቤ የአሸባሪነት መንፈስ ያዘለ በትግራይ ህዝብ ላይ እየቀጠለ ያለው በደል አካል ነው Read more »

“ በአጠቃላይ አቃቢ ህግ በእኔ ላይ መስርቶ ባቀረበው ክስ ላይ የተገለጸውን ወንጀል አልፈጸምኩም” – አቶ ክርስቲያን ታደለ እነአቶ ክርስቲያን ታደለ ዛሬ ችሎት ቀርበው የእምነት ክህደት ቃል መስጠታቸውን ጉዳዩን ከሚከታተሉ ሰዎችና ቃላቸውን ካቀረበበት ሰነድ መረዳት ትችሏል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ የተመለከተው አቶ ክርስቲያን …

“ በአጠቃላይ አቃቢ ህግ በእኔ ላይ መስርቶ ባቀረበው ክስ ላይ የተገለጸውን ወንጀል አልፈጸምኩም” – አቶ ክርስቲያን ታደለ Read more »

” ፍትህ የለም እንጂ ፍትህ ካለ እኔ ነጻ ሰው ነኝ። ፍርድ ቤት በነጻ ለቆ ለደረሰብኝ በደል ሁሉ ካሳ ሊያሰጠኝ በቻለ ነበር ” – አቶ ዮሐንስ ቧያለው እነ አቶ ዮሐንስ ቧያለው እና አቶ ክርስቲያን ታደለ ዛሬ ለፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ህገ …

” ፍትህ የለም እንጂ ፍትህ ካለ እኔ ነጻ ሰው ነኝ። ፍርድ ቤት በነጻ ለቆ ለደረሰብኝ በደል ሁሉ ካሳ ሊያሰጠኝ በቻለ ነበር ” – አቶ ዮሐንስ ቧያለው Read more »

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሴኔት የዶ/ር አንዱአለም ዳኘን ህልፈትን ተከትሎ ምን ውሳኔ አሳለፈ ? የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራር ከዩኒቨርሲቲው የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ አመራር አካላት ጋር የዶ/ር አንዱአለም ዳኘን ህልፈት ተከትሎ መሰራት ባለባቸው ስራዎች ዙሪያ ውይይት ማካሄዱን ገልጿል። ውይይቱ በተለይ …

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሴኔት የዶ/ር አንዱአለም ዳኘን ህልፈትን ተከትሎ ውሳኔ አሳለፈ Read more »

” ሀኪም ህይወት እያተረፈ ፣ህይወቱን መነጠቅ የለበትም! ” – ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ዶ/ር አንዷለም ዳኜ ከስራ ወደ መኖሪያ ቤቱ ሲመለስ በጥይት ተደብድቦ በመገደሉ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ እና መላው የሃገራችን ህዝቦች በተለያዩ የሚዲያ አውታሮች ፍትህን በመጠየቅ ላይ ናቸው። ” ፍትህን እንሻለን …

ዶክተር አንዷለም ዳኜን ስለገደሉ አካላት ምንም በይፋ የተነገረ ነገር የለም። Read more »

” ከፕሬዜዳንቱ እና ካቢኔው በላይ የሆነ የማይታዘዝ ሃይል ተፈጥሯል “- አቶ ብርሃነ ገ/ኢየሱስ በትግራይ ከጊዚያዊ አስተዳደር ” ከፕሬዜዳንቱ እና ከካቢኔው በላይ የሆነ የማይታዘዝ ሃይል ተፈጥሯል ” ሲሉ በጊዜያዊ አስተዳደሩ የተሾሙት የመቐለ ከንቲባ ብርሃነ ገ/ኢየሱስ ተናገሩ። ” ጊዚያዊ አስተዳደሩ በግልፅ ባያውጅም …

በትግራይ ከፕሬዜዳንቱ እና ካቢኔው በላይ የሆነ የማይታዘዝ ሃይል ተፈጥሯል Read more »

በኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን በጅማ ከተማ ቤታቸው ለኮሪደር ልማት የፈረሠባቸው ነዋሪዎች መንግሥት በተከራየላቸው የሆቴል አልጋዎች፣ በግለሰብ መኖሪያዎችና በቀበሌ ቤቶች ውስጥ እየተንገላቱ መኾኑን ተናግረዋል። በከተማዋ አውራ ጎዳናዎች ግራና ቀኝ ያሉ የንግድና የመኖሪያ ቤቶች ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ ለኮሪደር ልማቱ መፍረሳቸውን ምንጮች …

በጅማ ከተማ ቤታቸው ለኮሪደር ልማት የፈረሠባቸው ነዋሪዎች እየተንገላቱ መሆኑን ተናገሩ Read more »

አሜሪካ፣ ግብጽ የጋዛ ነዋሪዎችን ተቀብላ እንድታሠፍር ለማግባባት የሕዳሴ ግድብ ውዝግብን እንደ መሳሪያ እየተጠቀመችበት መኾኑን ከዲፕሎማቲክ ምንጮች መስማቱን ጠቅሶ ኒው ዓረብ ድረገጽ ዘግቧል። የአሜሪካ ከፍተኛ ልዑካን ሰሞኑን ወደ ካይሮ ባቀኑበት ወቅት፣ ከግብጽ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ባደር አብደላቲና ሌሎች ባለሥልጣናት ጋር በዚኹ …

አሜሪካ፣ ግብጽ የጋዛ ነዋሪዎችን ተቀብላ እንድታሠፍር ለማግባባት የሕዳሴ ግድብ ውዝግብን እንደ መሳሪያ እየተጠቀመችበት ነው Read more »

ከሕዝብ በተሰበሰበ ገንዘብ የተቋቋሙ ኩባንያዎች አክሲዮኖችን ጨምሮ ሌሎች መረጃዎችንም እንዲያቀርቡ ተጠየቁ የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ከሕዝብ ገንዘብ በመሰብሰብ የተቋቋሙና በተለይም በተሰማሩበት የሥራ ዘርፍና ኢንዱስትሪ ሳይገደብ፣ ከ50 በላይ የአክሲዮን ባለቤቶች ያሏቸው ኩባንያዎች፣ ስለተቋማቸው በርካታ ዝርዝር መረጃዎችን እንዲያቀርቡለት ጠይቋል፡፡ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን …

ከሕዝብ በተሰበሰበ ገንዘብ የተቋቋሙ ኩባንያዎች አክሲዮኖችን ጨምሮ ሌሎች መረጃዎችንም እንዲያቀርቡ ተጠየቁ Read more »

የጂቡቲ መንግሥት የፈጸመው የድሮን ጥቃት በዝምታ ሊታለፍ አይገባም ሲሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች አሳሰቡ ከሰሞኑ የጂቡቲ መንግሥት የኢትዮጵያን ሉዓላዊ ድንበር ጥሶ በንፁኃን ዜጎች ላይ የፈጸመው የድሮን ጥቃት በዝምታ ሊታለፍ እንደማይገባ፣ በአፋር ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች አሳሰቡ፡፡ የአፋር አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት ግንባርና የአፋር …

የጂቡቲ መንግሥት የፈጸመው የድሮን ጥቃት በዝምታ ሊታለፍ አይገባም ሲሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች አሳሰቡ Read more »

የከበሩ ማዕድናትና ሕገወጥ የገንዘብ ዝውውርን ጨምሮ ከኮንትሮባንድ ጋር በተያያዘ የወሮታ ክፍያ መወሰኛ መመርያ ወጣ ገንዘብ ሚኒስቴር የኮንትሮባንድ፣ የንግድ ማጭበርበር፣ የከበሩ ማዕድናትና የሕገወጥ ገንዘብ ዝውውርን በተመለከተ በጥቆማ የሚቀርብ መረጃ አሰጣጥ፣ አመዘጋገብ፣ አያያዝና የወሮታ ክፍያን የሚወስን መመርያ አወጣ። ከጥር 2017 ዓ.ም. ጀምሮ …

የከበሩ ማዕድናትና ሕገወጥ የገንዘብ ዝውውርን ጨምሮ ከኮንትሮባንድ ጋር በተያያዘ የወሮታ ክፍያ መወሰኛ መመርያ ወጣ Read more »