የዩኤስ ኤይድ ድጋፍ በመቆሙ የተነሳ በ50 አገራት የኤችአይቪ ሕክምና ተስተጓጉሏል- የዓለም ጤና ድርጅት
የዩኤስ ኤይድ ድጋፍ በመቆሙ የተነሳ በ50 አገራት የኤችአይቪ ሕክምና ተስተጓጉሏል- የዓለም ጤና ድርጅት የዩኤስአይዲ ድጋፍ በመቆሙ የተነሳ በ50 አገራት የኤችአይቪ ሕክምና እና ሌሎች አገልግሎቶች መቋረጣቸውን የዓለም ጤና ድርጅት ኃላፊ ዶ/ር ቴድሮስ አድኃኖም ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ …
የዩኤስ ኤይድ ድጋፍ በመቆሙ የተነሳ በ50 አገራት የኤችአይቪ ሕክምና ተስተጓጉሏል- የዓለም ጤና ድርጅት Read more »
ዶናልድ ትራምፕ ከፕሬዝዳንት ፑቲን ጋር ከተወያዩ በኋላ ከዩክሬን ጋር ንግግር እንደሚጀመር ተናገሩ
ዶናልድ ትራምፕ ከፕሬዝዳንት ፑቲን ጋር ከተወያዩ በኋላ ከዩክሬን ጋር ንግግር እንደሚጀመር ተናገሩ
በአዲስ አበባ ብዙ ሰዎች ‘የቫይታሚን ዲ’ እጥረት አለባችሁ የሚባሉት በስህተት ነው?
በአዲስ አበባ ብዙ ሰዎች ‘የቫይታሚን ዲ’ እጥረት አለባችሁ የሚባሉት በስህተት ነው? … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ኢትዮጵያ የመረጠችው የሊብራል ኢኮኖሚ ሥርዓት ውጤታማ እንዲሆን የሚያስችል ከባቢ አለ?
ኢትዮጵያ የመረጠችው የሊብራል ኢኮኖሚ ሥርዓት ውጤታማ እንዲሆን የሚያስችል ከባቢ አለ? … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ዲፕሲክ፤የቴክኖሎጂ አብዮት ያስነሳው አዲሱ የቻይና መተግበሪያ
በቅርቡ በቻይናዊው ቤሌነር ሊያንግ ዌንፌንግ ለአገልግሎት የበቃው ዲፕሲክ፤ከጎግል ፕሌይ እና ከአፕስቶር በነፃ የሚጫን መተግበሪያ ነው።መተግበሪያው ተጠ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ኢሎን መስክ ‘ወጪ ቅነሳ’ በሚል የአሜሪካ መሥሪያ ቤቶችን “ማተረማመሱን” አስተባበለ
ኤለን መስክ ‘ወጪ ቅነሳ’ በሚል የአሜሪካ መሥሪያ ቤቶችን “ማተረማመሱን” አስተባበለ … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ዩኬ እና አሜሪካ አለም አቀፉን የሰው ሰራሽ አስተውሎት ስምምነት ለመፈረም አሻፈረኝ አሉ
ዩናይትድ ኪንግደም እና አሜሪካ አለም አቀፉን የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (ሰው ሰራሽ አስተውሎት) ስምምነት አንፈርምም አሉ። … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ ባለስልጣን ተገደሉ
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የሱሉልታ ወረዳ ዋና አሥተዳዳሪ የሆኑት አበበ ወርቁ ራሱን የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ብሎ በሚጠራው አማጺ ቡድን በደረሰባቸው ድንገተኛ ጥቃት መገደላቸውን ዋዜማ ከምንጮቿ ሰምታለች። ታጣቂ ቡድኑ ጥቃቱን የፈጸመው ዛሬ የካቲት 5 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 9 ሰዓት …
አቦይ ስብሀት ነጋ ዝምታቸውን ሰበሩ፡፡
አቦይ ስብሀት ነጋ ዝምታቸውን ሰበሩ፡፡ አንጋፋው የሕወሓት መስራች አቦይ ስብሀት ዘለግ ካለ ዝምታ በኋላ በአንድ የትግረኛ ሚዲያ ተከስተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ በአሜሪካ ድጋፍ ነው ስልጣን የያዙት በሚል ንግግራቸው የሚታወሱት አቦይ ስብሀት፤ ተክደናል፣ በደም የገነባናት ኢትዮጵያ ትመለስልን፣ መታጠቅ መደራጀት አለብን የሚሉ …
ኢኮኖሚያዊ ጫናዎችን የሚያቃልሉ ዕርምጃዎች ያስፈልጋሉ!
መሰንበቻውን የዓለም የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) ዋና ዳይሬክተር በኢትዮጵያ ጉብኝት ሲያደርጉ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ጨምሮ ከከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናትና ከንግዱ ማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር መነጋገራቸው ይታወሳል፡፡ የዋና ዳይሬክተሯ ጉብኝት ዋና ዓላማ፣ ከሐምሌ 2016 ዓ.ም. ወዲህ በኢትዮጵያ ተግባራዊ መደረግ የጀመረውን የማክሮ ኢኮኖሚ …
የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ አውጪዎች ችግር የት ጋ ነው ያለው?
የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ አውጪዎች ችግር የት ጋ ነው ያለው? በጌታነህ አማረ የአንድን አገር ኢኮኖሚ ችግር ለመፍታት መጀመሪያ ቁልፍ የሆነውን ነገር መረዳት በጣም ጠቃሚ ነው፡፡ በዚህ ጽሑፍ ውስጥ ቁልፍ ነገር ተብሎ የሚጠራው ‹‹ተርኒንግ ፖይንት›› ነው፡፡…
የጋዛ ውዝግብ በአፍሪካ ቀንድ ላይ የደቀነው ሥጋት
የጋዛ ውዝግብ በአፍሪካ ቀንድ ላይ የደቀነው ሥጋት የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አማችና የቀድሞ የመካከለኛው ምሥራቅ የፖሊሲ አማካሪያቸው ጄርድ ኩሽነር፣ ከአሥር ወራት በፊት ነበር ፍልስጤሞችን ከጋዛ አንስቶ ሌላ ቦታ ስለማስፈር በይፋ ሲናገር…
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደንበኞቹን ውዝፍ ዕዳ ሊያስከፍላቸው መሆኑን አስታወቀ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደንበኞቹን ውዝፍ ዕዳ ሊያስከፍላቸው መሆኑን አስታወቀ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከደንበኞች ለወራት ሳያስከፍል የቆየውን ውዝፍ ዕዳ ከሚቀጥለው ክፍያቸው ላይ ተቀናሽ እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡ በተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ቁጥር 1341/2016 መሠረት ደንበኞች ከመስከረም ጀምሮ ውዝፍ የታክሱ ዕዳ እንዳለባቸው፣ የአገልግሎቱ ኮሙዩኒኬሽን …
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደንበኞቹን ውዝፍ ዕዳ ሊያስከፍላቸው መሆኑን አስታወቀ Read more »
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሦስት ከተሞችን ለማደራጀት ያወጣው ረቂቅ አዋጅ ተቃውሞ ገጠመው
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሦስት ከተሞችን ለማደራጀት ያወጣው ረቂቅ አዋጅ ተቃውሞ ገጠመው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የሪጅዮ ፖሊታን ከተሞችን ለማደራጀት ያወጣው ረቂቅ አዋጅ፣ ሕገ መንግሥቱን የሚጣረስና የተለያዩ ችግሮችን እንዲስፋፉ የሚያደርግ ነው ሲሉ፣ ሦስት የፖለቲካ ፓርቲዎች ተቃውሟቸውን ገለጹ፡፡ ክልሉ ያወጣው ረቂቅ አዋጅ …
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሦስት ከተሞችን ለማደራጀት ያወጣው ረቂቅ አዋጅ ተቃውሞ ገጠመው Read more »
በምዕራብ ጎንደር ዞን ባገረሸው የኮሌራ ወረርሽኝ ስድስት ሰዎች ሕይወታቸው ማለፉ ተገለጸ
በምዕራብ ጎንደር ዞን ባገረሸው የኮሌራ ወረርሽኝ ስድስት ሰዎች ሕይወታቸው ማለፉ ተገለጸ በአማራ ክልል ምዕራብ ጎንደር ዞን ቋራ ወረዳ እንደገና ባገረሸው የኮሌራ ወራርሽኝ ምክንያት ስድስት ሰዎች መሞታቸውን፣ የወረዳው ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቋራ ወረዳ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ አብነት ደሴ ለሪፖርተር እንደተናገሩት፣ …
በምዕራብ ጎንደር ዞን ባገረሸው የኮሌራ ወረርሽኝ ስድስት ሰዎች ሕይወታቸው ማለፉ ተገለጸ Read more »
ኢሕአፓ በኮሪደር ልማት ምክንያት ሜዳ ላይ ተጣሉ ላላቸው 455 አባወራዎች መንግሥት መልስ እንዲሰጥ ጠየቀ
ኢሕአፓ በኮሪደር ልማት ምክንያት ሜዳ ላይ ተጣሉ ላላቸው 455 አባወራዎች መንግሥት መልስ እንዲሰጥ ጠየቀ ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት ሊወስደው እንደሚችል ገልጿል ‹‹ሕጋዊ ከሆኑ አንድም ሰው እንዲጎዳ ስለማንፈልግ እናስተናግዳቸዋለን›› የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እያከናወነ ባለው የኮሪደር ፕሮጀክት …
ኢሕአፓ በኮሪደር ልማት ምክንያት ሜዳ ላይ ተጣሉ ላላቸው 455 አባወራዎች መንግሥት መልስ እንዲሰጥ ጠየቀ Read more »
ገንዘብ ሚኒስቴር መጨረሻ ምዕራፍ ላይ ደርሷል ያለውን የዕዳ ሽግሽግ ድርድር አይኤምኤፍ አረጋገጠ
ገንዘብ ሚኒስቴር መጨረሻ ምዕራፍ ላይ ደርሷል ያለውን የዕዳ ሽግሽግ ድርድር አይኤምኤፍ አረጋገጠ አበዳሪዎች የክፍያ ጊዜ ለማራዘም የአገሮች ፋይናንስ አቋምን ጨምሮ የሰላም ሁኔታ እንደሚጠና ተገልጿል የገንዘብ ሚኒስቴር ኢትዮጵያ ከቡድን ሀያ አባል አገሮች የጋራ ማዕቀፍ ሥር ከተካተቱ አገሮች ጋር የምታደርገው የዕዳ ሽግሽግ …
ገንዘብ ሚኒስቴር መጨረሻ ምዕራፍ ላይ ደርሷል ያለውን የዕዳ ሽግሽግ ድርድር አይኤምኤፍ አረጋገጠ Read more »
የኢትዮጵያ ሠራዊት በሶማሊያ ሰላም ማስከበር እንዲሳተፍ ምክክሩ መቀጠሉ ተገለጸ
የኢትዮጵያ ሠራዊት በሶማሊያ ሰላም ማስከበር እንዲሳተፍ ምክክሩ መቀጠሉ ተገለጸ የ38ኛው አፍሪካ ኅብረት ጉባዔ ከ35 በላይ መሪዎች ይታደማሉ ተብሏል የኢትዮጵያ ሠራዊት በሶማሊያ የሰላም ማስከበር ተልዕኮ እንዲሳተፍ በአፍሪካ ኅብረት ማዕቀፍ ምክክሩ መቀጠሉን፣ ሒደቱ በመልካም ውጤት እንደሚቋጭ ተስፋ እንዳላቸው፣ በኢትዮጵያ የአፍሪካ ኅብረት ቋሚ …
የኢትዮጵያ ሠራዊት በሶማሊያ ሰላም ማስከበር እንዲሳተፍ ምክክሩ መቀጠሉ ተገለጸ Read more »
አይኤምኤፍ ብሔራዊ ባንክ ገለልተኛ ሆኖ እንዲሠራ ከመንግሥት ባለሥልጣናት ጋር ስምምነት ላይ መደረሱን ይፋ አደረገ
አይኤምኤፍ ብሔራዊ ባንክ ገለልተኛ ሆኖ እንዲሠራ ከመንግሥት ባለሥልጣናት ጋር ስምምነት ላይ መደረሱን ይፋ አደረገ ‹‹ማዕከላዊ ባንክ ውሳኔዎቹን በመረጃ ላይ ብቻ ተመሥርቶ ካላሳለፈ አገሪቱንም ሆነ ኢኮኖሚውን አይጠቅምም›› ክርስታሊና ጆርጂዬቫ፣ የአይኤምኤፍ ማኔጂንግ ዳይሬክተር የዓለም የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከመንግሥት ተፅዕኖ …
አይኤምኤፍ ብሔራዊ ባንክ ገለልተኛ ሆኖ እንዲሠራ ከመንግሥት ባለሥልጣናት ጋር ስምምነት ላይ መደረሱን ይፋ አደረገ Read more »
ቢሊየነሩ ኤለን መስክ የአሜሪካ ድምፅ ሬዲዮ እንዲዘጋ ሀሳብ አቀረቡ
ቢሊየነሩ ኤለን መስክ የአሜሪካ ድምፅ ሬዲዮ እንዲዘጋ ሀሳብ አቀረቡ በአዲሱ የመንግሥት ተቋመትን አፈጻጸም የሚገመግመውና በርካታ ውሳኔዎችን እያስተላለፈ የሚገኘው Department of Government Efficiency እያሥተዳደሩ የሚገኙት ኤሎን መስክ የአሜሪካ ድምፅ ሬዲዮ እንዲዘጋ በኤክስ ገጻቸው ሀሳብ አቅርበዋል። “ማንም ሰው አያዳምጣቸውም ይዘጉ” ይላል ያሰፈሩት …
በአማራ ክልል መማር ያልቻሉ ልጃገረዶች እያገቡ ነዉ
አስትያየት ሰጪዎቹ እንደሚሉት በክልሉ ባለው የሠላም እጦት ምክንያት ብዙዎቹ ተማሪዎች ትምህርት በማቋረጥ የተለያዩ አማራጮችን እየወሰዱ ነው። አንዳንዶ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ሕወሓት ከተፈናቃዮች የግዳጅ መዋጮ እየሰበሰበ ነው ሲል የአለም የምግብ ፕሮግራም ከሰሰው
የዓለም ምግብ ፕሮግራም፣ ሕወሓት በእንዳሥላሴ ከተማ በሚገኙ የተፈናቃዮች መጠለያዎች በግዳጅ መዋጮ እየሰበሰበ መኾኑን በመግለጽ ለጊዜያዊ አስተዳደሩ ቅሬታ አቅርቧል። የሕወሓት ባለሥልጣናት ከተፈናቃዮች በነፍስ ወከፍ 200 ብር በግዳጅ የሚሰበስቡት፣ ፓርቲውን ለማዳንና ለፓርቲው 50ኛ ዓመት በዓል ማክበሪያ በሚል ምክንያት እንደኾነ ተገልጧል። ጊዜያዊ አስተዳደሩ …
ሕወሓት ከተፈናቃዮች የግዳጅ መዋጮ እየሰበሰበ ነው ሲል የአለም የምግብ ፕሮግራም ከሰሰው Read more »
ፕሬዝዳንቱ አሜሪካ ለሶማሌላንድ ዕውቅና መስጠቷ የማይቀር ነው አሉ
የሶማሌላንድ ፕሬዝዳንት አብዲራህማን አብዱላሂ፣ አሜሪካ ለሶማሌላንድ ዕውቅና መስጠቷ የማይቀር እንደኾነ ተናግረዋል። ፕሬዝዳንቱ፣ አሜሪካ ለሶማሌላንድ እውቅና በመስጠት የመጀመሪያዋ አገር ትኾናለች የሚል ተስፋ እንዳላቸው ጠቁመዋል። ፕሬዝዳንት አብዱላሂ ይህን ፍንጭ የሠጡት ትናንት ዱባይ ውስጥ በተካሄደ የዓለም መንግሥታት ውይይት ላይ ነው። የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ …
የምዕራብ አገራት አምባሳደሮች መቀሌን ጎበኙ
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ፣ መቀሌን የጎበኙ የምዕራብ አገራት አምባሳደሮች የፕሪቶሪያ የግጭት ማቆም ስምምነት ፈራሚዎችና አስማሚ አካላት ተፈናቃዮችን ወደቀያቸው የመመለሱን ጉዳይ ቅድሚያ ትኩረት እንዲሰጡት መጠየቃቸውን በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ገልጸዋል። አምባሳደሮቹ ተፈናቃዮች ወደ ቀያቸው እንዲመለሱ ለማስቻል የተቻላቸውን ኹሉ ጥረት …
የኮንትሮባንድ፣ የንግድ ማጭበርበር፣ የከበሩ ማዕድናትና የሕገወጥ ገንዘብ ዝውውር ወንጀሎች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተበራከቱ ነው
ገንዘብ ሚኒስቴር፣ ሕገወጥ ገቢና ወጪ እቃዎችን በተመለከተ መረጃ ለሚሰጡ አካላት ወሮታ መክፈል የሚያስችለውን “ሕገወጥ ዕቃዎችን የሚመለከት መረጃ አሰጣጥ፣ አመዘጋገብ፣ አያያዝና የወሮታ ክፍያን ለመወሰን” በሚል ርዕስ አዲስ መመሪያ ማዘጋጀቱን ዋዜማ ተረድታለች። የኮንትሮባንድ፣ የንግድ ማጭበርበር፣ የከበሩ ማዕድናትና የሕገወጥ ገንዘብ ዝውውር ወንጀሎች ከጊዜ …
የኮንትሮባንድ፣ የንግድ ማጭበርበር፣ የከበሩ ማዕድናትና የሕገወጥ ገንዘብ ዝውውር ወንጀሎች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተበራከቱ ነው Read more »
አገልግሎት ላይ እንዳይውል በታገደ መርዝ በርካታ ሺህ ውሻዎች አዲስ አበባ ውስጥ እየተገደሉ መሆኑ ታወቀ
የአፍሪካ ህብረት ስብሰባ መቃረቡን ተከትሎ አገልግሎት ላይ እንዳይውል በታገደ መርዝ በርካታ ሺህ ውሻዎች አዲስ አበባ ውስጥ እየተገደሉ መሆኑ ታወቀ (መሠረት ሚድያ)- በአለም ጤና ድርጅት አገልግሎት ላይ እንዳይውል በታገደ መርዝ በርካታ ሺህ ውሻዎች አዲስ አበባ ውስጥ እየተገደሉ መሆኑን ከተለያዩ ቦታዎች የሚደርሱን …
አገልግሎት ላይ እንዳይውል በታገደ መርዝ በርካታ ሺህ ውሻዎች አዲስ አበባ ውስጥ እየተገደሉ መሆኑ ታወቀ Read more »
በአየር መንገድ ግቢ ውስጥ ከአመራሮች እውቅና ውጪ ተነሳ የተባለው ፎቶ በእውቅና መደረጉን የሚያሳይ ደብዳቤ ወጣ
በአየር መንገድ ግቢ ውስጥ ከአመራሮች እውቅና ውጪ ተነሳ የተባለው ፎቶ በእውቅና መደረጉን የሚያሳይ ደብዳቤ ወጣ (መሠረት ሚድያ)- ከቀናት በፊት ሲያነጋግር የነበረው የአየር መንገድ ግቢ ውስጥ የተነሳው ፎቶ እንደተባለው “ከተቋሙ አመራሮች እውቅና ውጪ” ሳይሆን በእውቅና መደረጉን የሚያሳይ ደብዳቤ ለመሠረት ሚድያ ደርሷል። …
በአየር መንገድ ግቢ ውስጥ ከአመራሮች እውቅና ውጪ ተነሳ የተባለው ፎቶ በእውቅና መደረጉን የሚያሳይ ደብዳቤ ወጣ Read more »
በአማራ ክልል የዋጋ ንረትና ጫናው
በከፍተኛ ደረጃ የስኳር ዘይት ዱቄት ዋጋ ጨምሯል ዘይትበከ5 ሊትር ላይ 300ብር ጭማሪ አለዉ4800ብር ይገዛ የነበረዉ 5200 ገብቷልዱቄትም 1000ብር ገብቷል ተቆጣጣሪ የ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የትራምፕ መርሕ፣ርምጃና ዉሳኔ ልማት ወይስ ጥፋት
ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ባለፈዉ 21 ቀናት ዉስጥ የወሰዷቸዉ እርምጃዎች፣ ያሰለፏቸዉ ዉሳኔዎችና ያፀደቋቸዉ ትዕዛዛት ነባሩን የዓለም ፖለቲካዊ ሥርዓት ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የዓለም የገንዘብ ተቋም የበላይ ኃላፊ ስለ ኢትዮጵያ
ኢትዮጵያ የጀመረችው ሀገር በቀል የምጣኔ ሀብት ማሻሻያ መርሐ ግብር የመጀመሪያ ወራት አፈጻጸም የሚደነቅ መሆኑን የዓለምአቀፉ የገንዘብ ተቋም (IMF) የበላይ … … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በትግራይ ማንኛዉም አይነት የማዕድን ማውጣት ስራ ታገደ
የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር በክልሉ የሚከናወን ማንኛዉም አይነት የማዕድን ማውጣት ስራ እንዲቆም ወሰነ። ይህ ሕገወጥ የማዕድናት ምዝበራን ለመከላከል ያ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የጨፌ ኦሮሚያ ጉባኤና ውሳኔዎቹ
በአዳማ ‘ገልማ አባገዳ’ የተቀመጠው የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት ጨፌ ኦሮሚያ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ፡፡ በ 6 ኛው የስራ ዘመን 4 ኛ ዓመት 8 ኛ … … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የመንግሥት ጸጥታ ኃይሎች ሰደድ እሳት ለቀውበታል ( ኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት )
ኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት፣ በምሥራቅ ሸዋ ዞን ቦሴት ተራራ ላይ በሚገኘው ጫካና ባካባቢው መንደሮች ላይ የመንግሥት ጸጥታ ኃይሎች ሰደድ እሳት ለቀውበታል በማለት ትናንት ምሽት ባሠራጨው መግለጫ ከሷል። ቡድኑ፣ የመንግሥት ጸጥታ ኃይሎች ሰደድ እሳቱን ለማጥፋት ሙከራ ባደረጉ የአካባቢው ነዋሪዎች ላይ ጥቃት ፈጽመዋል …
የመንግሥት ጸጥታ ኃይሎች ሰደድ እሳት ለቀውበታል ( ኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ) Read more »
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቀስ በቀስ የአርማውን ቀለም እየቀየረ እንደሆነ የሚነገረውን አስተባበለ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአርማውን ቀለም የመቀየር ፍላጎትና እቅድ እንደሌለው ለመሠረት ሚድያ አሳወቀ (መሠረት ሚድያ)- ከሰሞኑ በርካታ የማህበራዊ ሚድያ ተጠቃሚዎች የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቅርቡ በቪ አይ ፒ መግቢያ አካባቢ ባሰራው አጥር ላይ የሚታወቅበት አረንጓዴ፣ ቢጫ እና ቀይ ቀለም ቀርቶ በአረንጓዴ ቀለም …
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቀስ በቀስ የአርማውን ቀለም እየቀየረ እንደሆነ የሚነገረውን አስተባበለ Read more »
“ ገዢው ብልጽግና እንደ ፓርቲም አንቆጥረውም ” – አዲሱ የመኢአድ ተሿሚ ፕሬዜዳንት
“ ገዢው ብልጽግና እንደ ፓርቲም አንቆጥረውም ” – አዲሱ የመኢአድ ተሿሚ ፕሬዜዳንት መላው ኢትዮጵያ አንድነት ደርጅት (መኢአድ) በቅርቡ ፓርቲውን ለስድስት ዓመታት በመሩት አቶ ማሙሸት አማረ ምትክ አቶ አብርሃም ጌጡን ፕሬዜዳንት አድርጎ ሾሟል። አንዲሱ የፓርቲው ፕሬዜዳንትም ከቲክቫህ ኢትዮጵያ ጋር በነበራቸው ቆይታ …
“ ገዢው ብልጽግና እንደ ፓርቲም አንቆጥረውም ” – አዲሱ የመኢአድ ተሿሚ ፕሬዜዳንት Read more »
የኢትዮያ አየር መንገድ የጉዞ ክልከላ አደረገብኝ ( ልደቱ አያሌው)
ፖለቲከኛ ልደቱ አያሌው ከዩናይትድ ስቴትስ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይመለሱ የኢትዮያ አየር መንገድ የጉዞ ክልከላ አደረገብኝ አሉ። ፖለቲከኛው ዛሬ ባሰራጩት በፎቶ ግራፍ የተደገፈ የፅሁፍ መልዕክት ዛሬ የካቲት 3 ቀን 2017 ወደ ሀገር ቤት ለመመለስ አትላንታ አዉሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው እንደነበር ገልጸዋል። ነገር ግን …
በአፋር ክልል ባለ ብሔራዊ ፓርክ የተቀሰቀሰ ሰደድ እሳት በቁጥጥር ስር አለመዋሉ ተገለጸ
በአፋር ክልል ባለ ብሔራዊ ፓርክ ባለፈው ቅዳሜ የተቀሰቀሰ ሰደድ እሳት እስካሁን በቁጥጥር ስር አለመዋሉ ተገለጸ በአፋር እና በኦሮሚያ ክልሎች መካከል በሚገኘው ሃላይዳጌ አሰቦት ብሔራዊ ፓርክ ከትላንት በስቲያ የተቀሰቀሰው ሰደድ እሳት እስከ ዛሬ ሰኞ እኩለ ቀን ድረስ በቁጥጥር ስር አለመዋሉን የፓርኩ …
በአፋር ክልል ባለ ብሔራዊ ፓርክ የተቀሰቀሰ ሰደድ እሳት በቁጥጥር ስር አለመዋሉ ተገለጸ Read more »
ስልጣንን ለማስረዘም የሚጣደፉት ሁለቱ የአብይ አሕመድ ኃይሎች
ስልጣንን ለማስረዘም የሚጣደፉት ሁለቱ የአብይ አሕመድ ኃይሎች ( Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ከአገር ውስጥ ለፖለቲከኞች የአገራዊ ምክክር ( ፉግግር) ኮሚሽን ፤ በዲያስፖራው መስመር ደግሞ ሰሞኑን ብቅ ያለው ስደተኛ ፖለቲከኞችን የሚያጠምደው ቀንዳሙ ሆርን ፒስ ኢንስቲትዩት፤ የተሰጣቸውን አብይን በስልጣን የማቆየት ተልዕኮ ለማሳካት …
ነዳጅ ለመቅዳት እስከ ዕኩለ ሌሊት መሠለፍ የሚያበቃው መቼ ነው?
ነዳጅ ለመቅዳት እስከ ዕኩለ ሌሊት መሠለፍ የሚያበቃው መቼ ነው? ያለመታደል ሆኖ በተደጋጋሚ እያጋጠሙን ለሚገኙ አንዳንድ ችግሮች ዘላቂ መፍትሔ ለማበጀት እየተቸገርን ነው። በተደጋጋሚ ለሚገጥሙን ችግሮች ጨከን ብሎ መፍትሔ ማምጣት ያለመቻላችን በራሱ ችግሮችን ለመፍታት አቅም.
ኢትዮጵያ የአፍሪካን አጀንዳ በተመለከተ ምን ያህል አስተዋጽኦ ማድረግ ትችላለች?
ኢትዮጵያ የአፍሪካን አጀንዳ በተመለከተ ምን ያህል አስተዋጽኦ ማድረግ ትችላለች? በታደሰ ሻንቆ ኢትዮጵያ ትርጉም ያለው አስተዋጽኦ ለማድረግ የአፍሪካን 2063 ግቦች አጣቅሳ የተለየ ትልም መንደፍ አያስፈልጋትም፡፡ የውስጥ ሰላሟን ከማስተማመን ጋር አሁን የተያያዘችውን የትስስርና የግስጋሴ ፖሊሲ በማጎላመስ…
የኢትዮጵያ ልሂቃን የፖለቲካ ባህል ከዕልቂትና ከውድመት አዙሪት እንዴት እንውጣ?
የኢትዮጵያ ልሂቃን የፖለቲካ ባህል ከዕልቂትና ከውድመት አዙሪት እንዴት እንውጣ? (የመጨረሻ ክፍል) በሰለሞን ኃይለ ማርያም (ዶ/ር) ባለፈው ሳምንት ጽሑፌ ስለፖለቲካ ባህል ጽንሰ ሐሳብ፣ ከኢትዮጵያ የልሂቃን የፖለቲካ ባህል ውስጥ ስም ማጥፋትን፣ ተቀናቃኝን ማጥቃትንና የመደራደርና የሰጥቶ መቀበል ባህል…
‹‹ሕወሓት ሲፈልግ መንግሥት ሲፈልግ ፓርቲ ወይም ሕዝብ ነኝ ማለቱን ትቶ እንደ አንድ የፖለቲካ ፓርቲ መንቀሳቀስ አለበት›› ጌታቸው አሰፋ (ፕሮፌሰር)፣ ፖለቲካ ተንታኝ
ምርጫ ቦርድ ለሕወሓት የሰጠውና እስከ የካቲት 3 ቀን 2017 ዓ.ም. ድረስ ባሉት ቀናት ጠቅላላ ጉባዔ እንዲያደርግ የሚያስገድደው ማሳሰቢያ ቀነ ገደቡ ነገ ያበቃል፡፡ የካቲት 11 የሕወሓት 50ኛ ዓመት የወርቅ እዮቤልዩ በዓሉን ለማክበር በሁለቱም የሕወሓት ቡድኖች ዝግጅት እየተደረገ ነው፡፡ በእነ ደብረ ጽዮን …
ሕገወጥ ደላሎች በኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አካባቢ መሰማራታቸውን ማረጋገጡን ፓርላማው አስታወቀ
ሕገወጥ ደላሎች በኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አካባቢ መሰማራታቸውን ማረጋገጡን ፓርላማው አስታወቀ ሕገወጥ ደላሎች አሁንም በኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አካባቢ መሰማራታቸውን በድንገተኛ የመስክ ምልከታ ማረጋገጡን፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው ጥር 28 ቀን 2017 ዓ.ም. …
ሕገወጥ ደላሎች በኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አካባቢ መሰማራታቸውን ማረጋገጡን ፓርላማው አስታወቀ Read more »
አብይ አሕመድን ለፕሬዝዳንትነት የሚያዘጋጀው አገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል አጀንዳ ማሰባሰብ ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ
አገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል አጀንዳ ማሰባሰብ ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ የመገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት የሚዲያው ተግዳሮት ናቸው ያላቸውን አጀንዳዎች አስረክቧል አገራዊ የምክክር ኮሚሽን በ11 ክልሎች አጀንዳ የማሰባሰብ ሒደቱን በማጠናቀቅ፣ በመጪዎቹ ሁለትና ሦስት ሳምንታት በአማራ ክልል አጀንዳ ማሰባሰብ እንደሚጀምር አስታወቀ፡፡ ዋና …
አብይ አሕመድን ለፕሬዝዳንትነት የሚያዘጋጀው አገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል አጀንዳ ማሰባሰብ ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ Read more »
ከቀለብ ጋር በተያያዘ በማረሚያ ቤት ግርግር ለማስነሳት የሚፈልጉ ታራሚዎች መኖራቸው ለፓርላማ ተገለጸ
ከቀለብ ጋር በተያያዘ በማረሚያ ቤት ግርግር ለማስነሳት የሚፈልጉ ታራሚዎች መኖራቸው ለፓርላማ ተገለጸ ለማረሚያ ቤት የተሠራው ውኃ ወደ ከተማ በመወሰዱ ውኃ በቦቴ እየገዛ ነው ተብሏል የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከተደረገው የቀለብ ማስተካከያ ጋር ምላሽ ያገኛል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው የታራሚዎች …
ከቀለብ ጋር በተያያዘ በማረሚያ ቤት ግርግር ለማስነሳት የሚፈልጉ ታራሚዎች መኖራቸው ለፓርላማ ተገለጸ Read more »
ባለፉት ስድስት ወራት 620 እናቶች በወሊድ ሕይወታቸው ማለፉ ተነገረ
ባለፉት ስድስት ወራት 620 እናቶች በወሊድ ሕይወታቸው ማለፉ ተነገረ ከ330 በላይ ሕፃናት በምግብ እጥረት ሞተዋል ተብሏል በበጀት ዓመቱ ስድስት ወራት ውስጥ ከወሊድ ጋር በተያያዘ 620 እናቶች መሞታቸውን፣ የኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለፓርላማ አስታወቀ፡፡ ተቋሙ ይህንን ያስታወቀው የ2017 ዓ.ም. የግማሽ ዓመት …