ሽማግሌ ሲሸብት ይጨምታል ፣ የእንጨት ሽበትስ ?
የአቦይ ስብሃትን አማራና ኦርቶዶክስ የሚል ያልተሞረደ አነጋገር በገዛ ተጋሩ ላይ ሳደምጥ ፣እንደ ወራጅ ዉሃ አሳዳሪ ማጣት እያለች የምትዘፍን አቀንቃኝ ዜማ ትዝ አለኝ ፡፡ ሽበታቸው ዉብታቸው ሳይሆን ፣ ሽበታቸው ነውራቸው የሆነባቸውን የንጨት ሽበቶችን በማምሻ እድሜያቸው ላይ ስትመለከቱ ምን ይሰማችኋል ? ባህላዊ እሴቶቻችንና – ሃይማኖታችን በጸያፍ እንዳንናገር የሚያግዱንን ያልተሞረዱ አነጋገሮች እንዳመጣላቸው የሚናገሩ፣ ቂመኛ እና የድፍ ማስወገጃ ቦይ […]