↓ Skip to Main Content

Mereja Amharic

Main Navigation

  • Home

Mereja Amharic

Off Canvas Menu

  • Home
News

ዕለታዊ ዘገባ Daily Report – January 03, 2024

Zegabi Jan 17, 2025
ፖለቲካ

የአንቶኒ ብሊንከን የአውሮጳ የጥድፊያ ጉብኝት አንደምታው ምንድን ነው?

DW Amharic Jan 17, 2025

በመጪው ጥር ከኃላፊነታቸው የሚሰናበሩት የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚንሥትር አንቶኒ ብሊንከን በዩክሬን ጉዳይ ከአውሮጳ መሪዎች ጋር ዛሬ…

Read more →

ኢትዮጵያ

ውይይት፤ የአማራ ክልል ምስቅልቅል እና የክልሉ ነዋሪ ሰቆቃ እንዴት ያብቃ?

DW Amharic Jan 17, 2025

በአማራ ክልል በመካለከያ ሠራዊት እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል የሚካሄደው ግጭት የክልሉን ነዋሪ ለዘርፈ ብዙ ችግር ዳርጓል።…

Read more →

ኢትዮጵያ

ዉይይት፤ የገዥዉ ብልፅግና ፓርቲ የ 5 ዓመት ጉዞ – ስኬት እና ድክመት ሲገመገም

DW Amharic Jan 17, 2025

ኢትዮጵያን የሚመራዉ ብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካ ምህዳርን ከማስፋት ኤኮኖሚን ከማሳደግ ዲሞክራሲና ሰብዓዊ መብቶችን ከማስጠበቅ አንጻር ድጋፍም ተቃዉሞም…

Read more →

NRS-Import

ዶናልድ ትራምፕ ስለ ውጭ ጉዳይ ፖሊሲያቸው ምን አሉ? ቃለ መጠይቅ

DW Amharic Jan 17, 2025

በዩናይትድ ስቴትስ የፕሬዚደንትነት ምርጫ ተፎካካሪያቸው ከማላ ሐሪስን በሰፊ የድምፅ ልዩነት ካሸነፉ በኋላ ሪፐብሊካኑ ዶናልድ ትራምፕ የመጀመሪያ…

Read more →

ፖለቲካ

የዶናልድ ትራምፕ የመስፋፋት ፍላጎት እና ግብረ መልሱ

DW Amharic Jan 17, 2025

ፕሬዝዳንት ተመራጩ ዶናልድ ትራምፕ ካናዳን፣ ግሪንላንድንና የፓናማ ካናልን ወደአሜሪካ ግዛትነት የመጠቅለልን ሃሳብና ዛቻን እያንሸራሸሩ ነው። ይሄው…

Read more →

ኢትዮጵያ

ከታጣቂ ቡድኖች ጋር የሚደረጉ ድርድሮች እና ስምምነቶች ለምን አይነገሩም ?

DW Amharic Jan 17, 2025

በተለያዩ ጊዜያት ከኦነግ ጋር የተደረጉ ድርድሮች ፤ ከኦጋዴን ብሔራዊ ነጻነት ግንባር ኦብነግ ጋር የተደረገ ድርድር እና…

Read more →

News

የትራምፕ ምክትል በመሆን በዕጩነት የቀረበው አነጋጋሪው ጄዲ ቫንስ ማን ነው?

BBC Amharic Jan 17, 2025

ጄዲ ቫንስ ምናልባትም የወደፊቱ የአሜሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት ሊሆን ይችላል። ከሁለት ወራት ያነሰ ጊዜ በቀሩት የአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ…

Read more →

News

የአነጋጋሪው ዶናልድ ትራምፕ የሕይወት ታሪክ – ከሪል ስቴት እስከ ፖለቲካ

BBC Amharic Jan 17, 2025

ትራምፕ ወደ ፖለቲካው ከመምጣታቸው ቀደም ብሎ ስማቸው ገናና መሆኑ እና ከዚህ ቀደም ለየት ባለ መልኩ የምርጫ…

Read more →

News

ትራምፕ ለአሜሪካ ከፈጣሪ የተላኩ መሪ ናቸው ብለው የሚያምኑት ቀኝ ዘመም ክርስቲያኖች

BBC Amharic Jan 17, 2025

በአሜሪካ ምርጫ የፖለቲካ እና የምጣኔ ሀብት ጉዳዮች ብቻ አይደሉም ዋነኛዎቹ መጠንጠኛዎቹ። የክርስትና ሃይማኖትም በአገሪቱ መንግሥት ውስጥ…

Read more →

Posts pagination

Previous 1 … 353 354 355 356 357 … 2,991 Next

Copyright © 2026 Mereja Amharic

Copyright © 2026 Mereja Amharic