ዶናልድ ትራምፕ ስለ ውጭ ጉዳይ ፖሊሲያቸው ምን አሉ? ቃለ መጠይቅ DW Amharic January 17, 2025 በዩናይትድ ስቴትስ የፕሬዚደንትነት ምርጫ ተፎካካሪያቸው ከማላ ሐሪስን በሰፊ የድምፅ ልዩነት ካሸነፉ በኋላ ሪፐብሊካኑ ዶናልድ ትራምፕ የመጀመሪያ ይፋዊ ጋዜጣዊ መግለጫቸውን ሰጥተዋል ። በፕሬዚደንትነት ቃለ መሐላ ከመፈጸማቸው አንድ ወር ግድም ቀደም ብለው በሰጡት መግለጫ በዋናነት ምን አሉ? ቃለ-መጠይቅ