የወ/ሮ ዓለምሰገድ ኅሩይ አስከሬን አረፈ
የጋዜጠኛና መምህርት ወ/ሮ ዓለምሰገድ ኅሩይ አስከሬን የቀብር ሥነ-ሥርዓት ዛሬ፤ ሰኞ፣ መጋቢት 29/2006 ዓ.ም በመንበረ ፀባዖት…
የጋዜጠኛና መምህርት ወ/ሮ ዓለምሰገድ ኅሩይ አስከሬን የቀብር ሥነ-ሥርዓት ዛሬ፤ ሰኞ፣ መጋቢት 29/2006 ዓ.ም በመንበረ ፀባዖት…
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ…
አሜሪካ የሚገኘዉ የዓለም ዓቀፍ ወንዞች ተቋም፣ ስለ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ጥናት ያካሄደዉ ቡድን ያወጣዉ ዘገባ፤…
ለበርካታ ዓመታት በራድዮ ጋዜጠኝነትና በአሰልጣኝነት ያገለገለችው ጋዜጠኛ ወይዘሮ ዓለምሠገድ ፈቃደ ሥላሴ ህሩይ አረፈች።
ፓሪስ ውስጥ በተካሄደው የማራቶን ሩጫ ውድድር አሸናፊ የሆነው ቀነኒሣ በቀለ ጡንቻው ላይ ህመም ባይሰማው ኖሮ የበለጠ…
የምርጫዉ ሒደት፤ነፃነቱ፤ አፎካካሪ፤ አሳታፊነቱም፤ ያዩ እንደመሰከሩት ፤ለእልቂት ፍጅት ማዕከሊቱ ታሪካዊት ሐገር አዲስ ታሪክ ነዉ።አፊቃኒስታን።ዘንድሮ አስራ-ሰወስት ዘመን…
የአዲስ አበባ መስተዳድር የሰላማዊ ሰልፍና የፖለቲካ ስብሰባ ክፍል ኦፊሰር የሆኑትን አቶ ማርቆስ ብዙነህን ለማነጋገር ዛሬ ጠዋት…
አንድነት ፓርቲ ለመጋቢት 28/2006 ጠርቶት በነበረው ሰላማዊ ሰልፍ ለህዝብ የተዘጋጀ በራሪ ወረቀት ሲበትኑ በህገ ወጥ መንገድ…