የህዳሴዉ ግድብ እና ዘገባዎች DW Amharic April 7, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic አሜሪካ የሚገኘዉ የዓለም ዓቀፍ ወንዞች ተቋም፣ ስለ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ጥናት ያካሄደዉ ቡድን ያወጣዉ ዘገባ፤ ግድቡ በተቀናጀ እና መጠነ ሰፊ ጥናት ላይ ያልተመሠረተ መሆኑን የሚጠቁም እንደሆነ ገለጸ።