ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና – ጁን 11, 2014
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ…
የአራት የኤርትራ ካቶሊካውያን ጳጳሳት ድሁፍ የኤርትራን አጠቃላይ ሁኔታ ገመገመ
አራት የኤርትራ ካቶሊካውያን ጳጳሳት “ወንድምሕ የት ነው?” የሚል ጥያቄ ርእሱን ያደረገ ባለ 33 ገጽ ጽሁፍ አቅርበዋል።ጳጳሳቱ…
የዓለም የእግር ኳስ ዋንጫ ውድድርና ግብ ወሳኝ ቴክኖሎጂ
ብራዚል የምታስተናግደው ፤ የዘንድሮው የዓለም የአግር ኳስ ዋንጫ ውድድር ነገ የሚጀመር ሲሆን፣ የ 5ቱም- ክፍላተ-ዓለም እግር…
የደቡብ ሱዳን ተፋላሚ ኃይላት ስምምነት
የኢጋድ አባል ሃገራት መሪዎች ትናንት በደቡብ ሱዳን ጉዳይ ላይ ከተነጋገሩ በኋላ ማምሻውን ባወጡት መግለጫ መንግሥትና አማፅያን…
የመኢአድና የአንድነት ፓርቲዎች ሥምምነት
የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተቃዋሚ-ይባሉ ገዢ፤ ያገር ዉስጥ ይሁኑ የዉጪ ለመተባባር፤ ግንባር ለመፍጠር፤ ለመዋሐድ ሲዋዋሉ፤ መዋዋላቸዉ በተነገረ…
የሶማሊያ የንግድ ጉባኤ በስቶክሆልም
ጉባኤው የስዊድንና የሶማሊያ መንግሥታዊና የግል ድርጅቶችን ለማገናኘት እንዲሁም ለስዊድናውያን ባለሃብቶች ስለ ሶማሊያ ተጨባጭ ሁኔታ ለማስረዳት ታልሞ…
የኢትዮጵያ ነፃ ጋዜጠኞችንና ጦማርያንን ማን ይፈራቸዋል?
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ እስክንድር ነጋን፣ ርዕዮት ዓለሙን፣ ውብሸት ታዬን፣ የዞን ዘጠኝ ጦማሪዎችን…ማን ይፈራቸዋል? …