የዓለም የእግር ኳስ ዋንጫ ውድድርና ግብ ወሳኝ ቴክኖሎጂ DW Amharic June 11, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ብራዚል የምታስተናግደው ፤ የዘንድሮው የዓለም የአግር ኳስ ዋንጫ ውድድር ነገ የሚጀመር ሲሆን፣ የ 5ቱም- ክፍላተ-ዓለም እግር ኳስ አፍቃሪዎች፤ ይህን ልብ አንጠልጥል የአስፖርት ውድድር አንድ ወር ሙሉ ለመከታተል ተዘጋጅተዋል። በዘንድሮው የዓለም